የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ክህደት
    ከቅዱሳን ጽሑፎች እየጠቀሱ ማመራመር
    • የሚሉትን ለማወቅ በመጓጓት የከሃዲዎችን ጽሑፎች ማንበብ ወይም ከሃዲዎችን ማነጋገር ከባድ አደጋ ሊያስከትል ይችላልን?

      ምሳሌ 11:9 አዓት:- “ከሃዲ ሰው በአፉ ባልንጀራውን ያጠፋል።”

      ኢሳ. 32:6 የ1980 ትርጉም:- “ሰነፍ በስንፍና ይናገራል፤ ዘወትር ክፉ ነገር ለማድረግ ያስባል፤ በክሕደት የሚሠራውም ሆነ የሚናገረው የእግዚአብሔርን ስም የሚያሰድብ ነው፤ የተራበውን አያበላም፤ የተጠማውንም አያጠጣም።” (ከ⁠ኢሳይያስ 65:13, 14 ጋር አወዳድር።)

      ከሃዲነት የቱን ያህል ከባድ ነገር ነው?

      2 ጴጥ. 2:1:- “እነርሱም የዋጃቸውን ጌታ እንኳ ክደው የሚፈጥንን ጥፋት በራሳቸው ላይ እየሳቡ የሚያጠፋ ኑፋቄን አሹልከው ያገባሉ።”

      ኢዮብ 13:16 አዓት:- “ከሃዲ በፊቱ [በአምላክ ፊት] አይቀርብም።”

      ዕብ. 6:4–6:- “አንድ ጊዜ ብርሃን የበራላቸውን ሰማያዊውንም ስጦታ የቀመሱትን ከመንፈስ ቅዱስም ተካፋዮች ሆነው የነበሩትን መልካሙንም የእግዚአብሔር ቃልና ሊመጣ ያለውን የዓለም ኃይል የቀመሱትን በኋላም የካዱትን [“ክህደት ቢፈጽሙ” ሪስ] እንደ ገና ለንስሐ እነርሱን ማደስ የማይቻል ነው፤ ለራሳቸው የእግዚአብሔርን ልጅ ይሰቅሉታልና ያዋርዱትማልና።”

  • ሐዋርያዊ ተተኪነት
    ከቅዱሳን ጽሑፎች እየጠቀሱ ማመራመር
    • ሐዋርያዊ ተተኪነት

      ፍቺ:- አሥራ ሁለቱ ሐዋርያት በመለኮታዊ ሹመት ሥልጣናቸውን የተረከቡ ተተኪዎች አሏቸው የሚል መሠረተ ትምህርት ነው። በሮማ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን አቡኖች በአጠቃላይ የሐዋርያት ወራሾች ናቸው ሲባሉ ሊቃነ ጳጳሳቱ ደግሞ የጴጥሮስ ወራሽ ናቸው ተብሎ ይታመናል። የሮማ ሊቃነ ጳጳሳት ኢየሱስ ክርስቶስ በቤተ ክርስቲያን ሁሉ ላይ የበላይነት ሥልጣን ሰጥቶታል እየተባለ በሚነገርለት በጴጥሮስ መንበር የሚቀመጡ፣ ለጴጥሮስ የተሰጠውን ሥራ የሚሠሩና የጴጥሮስ ቀጥተኛ ተተኪ ናቸው ይባላል። የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት አይደለም።

      ቤተ ክርስቲያን የተመሠረተችበት “ዓለት” ጴጥሮስ ነበርን?

      ማቴ. 16:18:- “እኔም እልሃለሁ፣ አንተ ጴጥሮስ ነህ፣ በዚችም ዓለት ላይ ቤተ ክርስቲያኔን እሠራለሁ፤ የገሃነም [“የሔድስ” አዓት ] ደጆችም አይችሉአትም።”

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ