የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ቤዛ
    ከቅዱሳን ጽሑፎች እየጠቀሱ ማመራመር
    • ቲቶ 2:13, 14:- “ኢየሱስ ክርስቶስ . . . ከዓመፅ ሁሉ እንዲቤዠን፣ መልካሙንም ለማድረግ የሚቀናውን ገንዘቡም የሚሆነውን ሕዝብ ለራሱ እንዲያነጻ፣ ስለ እኛ ነፍሱን ሰጥቶአል።” (ለዚህ አስደናቂ ዝግጅት ያለን አድናቆት ክርስቶስ ለእውነተኛ ተከታዮቹ በሰጠው ሥራ በቅንዓት እንድንካፈል ሊያነሣሣን ይገባል።)

      2 ቆሮ. 5:14, 15:- “ይህን ስለ ቆረጥን የክርስቶስ ፍቅር ግድ ይለናልና፤ አንዱ ስለ ሁሉ ሞተ፤ እንግዲያስ ሁሉ ሞቱ፤ በሕይወትም ያሉት ስለ እነርሱ ለሞተውና ለተነሣው እንጂ ወደ ፊት ለራሳቸው እንዳይኖሩ ስለ ሁሉ ሞተ።”

  • በአካል መነጠቅ
    ከቅዱሳን ጽሑፎች እየጠቀሱ ማመራመር
    • በአካል መነጠቅ

      ፍቺ:- ታማኝ ክርስቲያኖች በሥጋ እንዳሉ “በአየር ላይ” ከክርስቶስ ጋር ለመሆን ከዓለም ተለይተው ከምድር በሥጋ እንዳሉ በቅጽበት ይነጠቃሉ የሚለው እምነት በእንግሊዝኛ “ራፕቸር” (በአካል መነጠቅ) ይባላል። ሁሉም ሰዎች ባይሆኑም 1 ተሰሎንቄ 4:17 የሚናገረው በአካል ስለመነጠቅ ነው ብለው የሚያስቡ ሰዎች አሉ። በመንፈስ አነሣሽነት በተጻፉት ጽሑፎች ውስጥ በአካል መነጠቅ (“ራፕቸር”) የሚል ቃል አይገኝም።

      ሐዋርያው ጳውሎስ ክርስቲያኖች “ከክርስቶስ ጋር ለመሆን” ይነጠቃሉ ባለ ጊዜ እያብራራ የነበረው ርዕሰ ጉዳይ ምን ነበር?

      1 ተሰ. 4:13–18 የ1980 ትርጉም:- “ወንድሞች ሆይ! ተስፋ እንደሌላቸው ሰዎች እንዳታዝኑ፣ ስለሞቱት [ቱኢቨ፣ ጀባ፤ “በሞት ስላንቀላፉት” ኒኢ፤ “አንቀላፍተው ስላሉቱ” የ1954 ትርጉም ] ሰዎች እውነቱን እንድታውቁ እንወዳለን። ኢየሱስ እንደሞተና ከሞትም እንደተነሣ እናምናለን፤ ስለዚህ በኢየሱስ አምነው የሞቱትን እግዚአብሔር ከኢየሱስ ጋር ያመጣቸዋል። ከጌታ በተቀበልነው ቃል መሠረት የምንነግራችሁ ይህ ነው፤ ጌታ እስከሚመጣበት ጊዜ ድረስ ሕያዋን ሆነን የምንገኝ የሞቱትን አንቀድምም። የትእዛዝ ድምፅ፣ የመላእክት አለቃ ድምፅ፣ የእግዚአብሔር መለከትም ይሰማል፤ ጌታ ራሱም ከሰማይ ይወርዳል፤ በክርስቶስ አምነው የሞቱትም አስቀድመው ይነሣሉ። ከዚህ በኋላ እኛ በሕይወት የምንገኘው ጌታን በአየር ላይ ለመቀበል ከእነርሱ ጋር በደመና እንነጠቃለን፤ ለዘላለምም ከጌታ ጋር እንሆናለን። ስለዚህ በዚህ ቃል እርስ በርሳችሁ ተጽናኑ።” (የተሰሎንቄ

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ