-
ክፍል 1አምላክን ስማ
-
-
ክፍል 1
አምላክ በመጽሐፍ ቅዱስ አማካኝነት ያናግረናል። 2 ጢሞቴዎስ 3:16
በሁሉም ቦታ ያሉ ሰዎች እየሰሙ ነው። ማቴዎስ 28:19
-
-
ክፍል 2አምላክን ስማ
-
-
ክፍል 2
ይሖዋ በሰማይና . . . በምድር ያለውን ነገር ሁሉ ፈጥሯል። መዝሙር 83:18፤ ራእይ 4:11
-
-
ክፍል 3አምላክን ስማ
-
-
ክፍል 3
ይሖዋ ለአዳምና ለሔዋን ብዙ ጥሩ ነገሮች ሰጥቷቸዋል። ዘፍጥረት 1:28
አምላክ ከዛፎቹ መካከል የአንደኛውን ዛፍ ፍሬ እንዳይበሉ አዟቸው ነበር። ዘፍጥረት 2:16, 17
-
-
ክፍል 4አምላክን ስማ
-
-
ክፍል 4
አዳምና ሔዋን አምላክን አልታዘዙም፤ በዚህም ምክንያት ሞቱ። ዘፍጥረት 3:6, 23
የሞቱ ሰዎች ልክ እንደ አፈር ሕይወት አልባ ናቸው። ዘፍጥረት 3:19
-
-
ክፍል 5አምላክን ስማ
-
-
ክፍል 5
በኖኅ ዘመን ይኖሩ የነበሩት አብዛኞቹ ሰዎች ክፉ ድርጊት ይፈጽሙ ነበር። ዘፍጥረት 6:5
ኖኅ አምላክ ያዘዘውን በመስማት መርከብ ሠርቷል። ዘፍጥረት 6:13, 14, 18, 19, 22
-
-
ክፍል 6አምላክን ስማ
-
-
ክፍል 6
አምላክ ክፉ ሰዎችን ያጠፋ ሲሆን ኖኅንና ቤተሰቡን ግን አድኗል። ዘፍጥረት 7:11, 12, 23
አምላክ አሁንም ክፉዎችን አጥፍቶ ጥሩ ሰዎችን ያድናል። ማቴዎስ 24:37-39
-
-
ክፍል 7አምላክን ስማ
-
-
ክፍል 7
ይሖዋ ኢየሱስን ወደ ምድር ላከው። 1 ዮሐንስ 4:9
ኢየሱስ መልካም ነገር ያደረገ ቢሆንም ሰዎች ጠልተውት ነበር። 1 ጴጥሮስ 2:21-24
-
-
ክፍል 8አምላክን ስማ
-
-
ክፍል 8
ኢየሱስ እኛ ሕይወት እንድናገኝ ሲል ሞቶልናል። ዮሐንስ 3:16
አምላክ ኢየሱስን ከሞት አስነስቶ የአምላክ መንግሥት ንጉሥ አደረገው። ዳንኤል 7:13, 14
-
-
ክፍል 9አምላክን ስማ
-
-
ክፍል 9
በምድር ላይ ያሉት ችግሮች የአምላክ መንግሥት በቅርቡ እርምጃ እንደሚወስድ ያሳያሉ። ሉቃስ 21:10, 11፤ 2 ጢሞቴዎስ 3:1-5
የአምላክ መንግሥት ክፋትን ሁሉ ያስወግዳል። 2 ጴጥሮስ 3:13
-
-
ክፍል 10አምላክን ስማ
-
-
ክፍል 10
ከሞቱ ሰዎች መካከል አብዛኞቹ እንደገና በምድር ላይ በሕይወት ለመኖር ከሞት ይነሳሉ። የሐዋርያት ሥራ 24:15
የአምላክ መንግሥት ሥቃይንና መከራን ሁሉ ያስወግዳል። ራእይ 21:3, 4
-
-
ክፍል 11አምላክን ስማ
-
-
ክፍል 11
አምላክ ጸሎታችንን ይሰማል። 1 ጴጥሮስ 3:12
ስለተለያዩ ጉዳዮች መጸለይ እንችላለን። 1 ዮሐንስ 5:14
-
-
ክፍል 12አምላክን ስማ
-
-
ክፍል 12
ለቤተሰብ ደስታ ቁልፉ ፍቅር ነው። ኤፌሶን 5:33
ጭካኔ የተሞላበትና ታማኝነት የጎደለው ድርጊት ከመፈጸም ይልቅ ደግና ታማኝ ሁን። ቆላስይስ 3:5, 8-10
-
-
ክፍል 13አምላክን ስማ
-
-
ክፍል 13
ከመጥፎ ነገር ራቅ። 1 ቆሮንቶስ 6:9, 10
መልካም የሆነውን ነገር አድርግ። ማቴዎስ 7:12
-
-
ክፍል 14አምላክን ስማ
-
-
ክፍል 14
ከአምላክ ጎን ቁም። 1 ጴጥሮስ 5:6-9
አምላክን በመስማት ትክክለኛውን ምርጫ አድርግ። ማቴዎስ 7:24, 25
-