የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • rsg19 ገጽ 55-70
  • የይሖዋ ምሥክሮች

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የይሖዋ ምሥክሮች
  • የምርምር መርጃ መሣሪያ ለይሖዋ ምሥክሮች—የ2019 እትም
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ታማኝና ልባም ባሪያ (የበላይ አካል)
  • ቅቡዓን
  • ሌሎች በጎች
  • እውነተኛው አምልኮ
  • ታሪክ
  • የክርስቲያን ጉባኤ
  • የስብከቱ ሥራ
  • አመለካከት እና እምነት
  • ከመንግሥት ባለሥልጣናት ጋር ያለን ግንኙነት
  • ለአደጋ ጊዜ ዝግጁ መሆን እና እርዳታ
  • መዋጮዎች እና የገንዘብ አጠቃቀም
  • በድምፅና በቪዲዮ የተዘጋጁ ጽሑፎች
  • jw.org የተባለው ድረ ገጽ
የምርምር መርጃ መሣሪያ ለይሖዋ ምሥክሮች—የ2019 እትም
rsg19 ገጽ 55-70

የይሖዋ ምሥክሮች

በተጨማሪም የሚከተለውን ሕጋዊ ድረ ገጻችንን ተመልከት፦

jw.org/am

ስለ ይሖዋ ምሥክሮች ምን ያህል ታውቃለህ? ንቁ! ቁ. 1 2016

❐ መጠበቂያ ግንብ፣ 9/1/2015

የይሖዋ ምሥክሮች እነማን ናቸው?

የይሖዋ ምሥክሮች ምን ዓይነት ሰዎች ናቸው?

የይሖዋ ምሥክሮች ምን ብለው ያምናሉ?

የስብከቱ ሥራ ወጪ የሚሸፈነው እንዴት ነው?

የምንሰብከው ለምንድን ነው?

❐ መጠበቂያ ግንብ፣ 11/15/2014

“አምላኩ ይሖዋ የሆነለት ሕዝብ”

‘አሁን የአምላክ ሕዝብ ናችሁ’

❐ መጠበቂያ ግንብ፣ 7/15/2014

‘እናንተ ምሥክሮቼ ናችሁ’

“ምሥክሮቼ ትሆናላችሁ”

የይሖዋ ምሥክሮች ምን ዓይነት ሰዎች ናቸው? የይሖዋ ፈቃድ፣ ትምህርት 1

የይሖዋ ምሥክሮች ተብለን የምንጠራው ለምንድን ነው? የይሖዋ ፈቃድ፣ ትምህርት 2

❐ ንቁ! 8/2010

ስለ ይሖዋ ምሥክሮች ምን ታውቃለህ?

ሌሎች ስለ ይሖዋ ምሥክሮች ምን ብለዋል?

ብዙ ጊዜ የሚነሱ ጥያቄዎች

የይሖዋ ምሥክሮች ምን ብለው ያምናሉ?

አንባቢያን የሚያነሱት ጥያቄ፦ የይሖዋ ምሥክሮች የፕሮቴስታንት ሃይማኖት ተከታዮች ናቸው? መጠበቂያ ግንብ፣ 11/1/2009

ታማኝና ልባም ባሪያ (የበላይ አካል)

❐ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም) 2/2017

ይሖዋ ሕዝቡን ይመራል

በዛሬው ጊዜ የአምላክን ሕዝቦች የሚመራው ማን ነው?

‘እንደ እነዚህ ያሉትን ሰዎች በአክብሮት ያዟቸው’ መጠበቂያ ግንብ፣ 10/15/2015

የይሖዋ በረከት ሕይወቴ በደስታ እንዲሞላ አድርጓል መጠበቂያ ግንብ፣ 9/15/2015

‘ብዙ ደሴቶች ሐሴት ያድርጉ’ መጠበቂያ ግንብ፣ 8/15/2015

የመጀመሪያ ፍቅሬን ማስታወሴ እንድጸና ረድቶኛል መጠበቂያ ግንብ፣ 5/15/2015

“በመካከላችሁ ሆነው አመራር የሚሰጡትን አስቡ” የተደራጀ ሕዝብ፣ ምዕ. 3

‘መንገዱን አውቆታል’ መጠበቂያ ግንብ፣ 12/15/2014

አባቴን ባጣም አባት አግኝቻለሁ መጠበቂያ ግንብ፣ 7/15/2014

‘የሰላምን አምላክ’ ለማገልገል መደራጀት (ሣጥን፦ የበላይ አካሉ ከመንግሥቱ ጋር የተያያዙ ጉዳዮችን የሚያከናውነው እንዴት ነው?) መንግሥት፣ ምዕ. 12

❐ መጠበቂያ ግንብ፣ 7/15/2013

በጥቂቶች ተጠቅሞ ብዙኃኑን መመገብ

“ታማኝና ልባም ባሪያ በእርግጥ ማን ነው?”

ታማኝና ልባም ባሪያ ማን ነው? የይሖዋ ፈቃድ፣ ትምህርት 19

በዛሬው ጊዜ የበላይ አካሉ ሥራውን የሚያከናውነው እንዴት ነው? የይሖዋ ፈቃድ፣ ትምህርት 20

አምላክ እንደሚመራን የሚያሳየውን ማስረጃ ታስተውላለህ? መጠበቂያ ግንብ፣ 4/15/2011

በፍቅር መተሳሰር—የዓመታዊ ስብሰባ ሪፖርት (§ የበላይ አካሉ የተዋቀረባቸው ኮሚቴዎች) መጠበቂያ ግንብ፣ 6/15/2010

‘የጦፈ ክርክር’ ተነሳ ምሥክርነት መስጠት፣ ምዕ. 13

“በአንድ ልብ ወሰንን” ምሥክርነት መስጠት፣ ምዕ. 14

ቅቡዓን

የአንባቢያን ጥያቄዎች፦ እያንዳንዱ ቅቡዕ ክርስቲያን ከአምላክ የሚቀበለው “ማረጋገጫ” እና ‘ማኅተም’ ምንድን ነው? መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም) 4/2016

❐ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም) 1/2016

መንፈሱ ከመንፈሳችን ጋር ሆኖ ይመሠክራል

“ከእናንተ ጋር እንሄዳለን”

‘ነቅታችሁ ትጠብቃላችሁ?’ መጠበቂያ ግንብ፣ 3/15/2015

ሌሎች በጎች

በተስፋችን ደስ ይበለን መጠበቂያ ግንብ፣ 3/15/2012

አንድ መንጋ አንድ እረኛ መጠበቂያ ግንብ፣ 3/15/2010

❐ መጠበቂያ ግንብ፣ 8/15/2009

በምድር ላይ ለዘላለም መኖር—አምላክ የሰጠው ተስፋ

በምድር ላይ ለዘላለም መኖር—ክርስቶስ ስለዚህ ተስፋ አስተምሯል?

በምድር ላይ ለዘላለም መኖር—እንደገና የታወቀ ተስፋ

በጉ ወደ ሕይወት ውኃ ምንጭ እንዲመራቸው የበቁ ሆነው ተቆጥረዋል መጠበቂያ ግንብ፣ 1/15/2008

በሰማይና በምድር ያሉትን ነገሮች መጠቅለል (§ ‘በምድር ያሉትን ነገሮች’ መጠቅለል) መጠበቂያ ግንብ፣ 2/15/2006

የአንባቢያን ጥያቄዎች፦ “እጅግ ብዙ ሰዎች” አገልግሎታቸውን የሚያቀርቡት በየትኛው የቤተ መቅደሱ ክፍል ሆነው ነው? (ራእይ 7:9-15) መጠበቂያ ግንብ፣ 5/1/2002

ምሉዓን ሆናችሁና ጽኑ እምነት ኖሯችሁ ቁሙ፦ ‘እነሆ፣ እጅግ ብዙ ሰዎች!’ መጠበቂያ ግንብ፣ 5/15/2001

አሁን እየተገነባ ያለው የአዲሲቱ ዓለም መሠረት ያስባል፣ ክፍል 11

እውነተኛው አምልኮ

❐ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም) 10/2017

ዘካርያስ ካያቸው ራእዮች ምን ትምህርት እናገኛለን?

ጥበቃ የሚያደርጉልን ሠረገሎችና አክሊል

ንጹሑን አምልኮ ከፍ አድርገህ የምትመለከተው ለምንድን ነው? የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ፣ 9/2017

መንፈሳዊውን ገነት ይበልጥ አስውቡት መጠበቂያ ግንብ፣ 7/15/2015

አምላክ የሚቀበለው አምልኮ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት፣ ምዕ. 15

እውነተኛውን ሃይማኖት ለይቶ ማወቅ የሚቻለው እንዴት ነው? ምን ያስተምረናል? ምዕ. 15

❐ መጠበቂያ ግንብ፣ 7/15/2014

“ይሖዋ የእሱ የሆኑትን ያውቃል”

የይሖዋ ሕዝብ “ከክፋት ይራቅ”

‘ይሖዋ ደስ የሚያሰኝ መሆኑን በትኩረት ተመልከቱ’ መጠበቂያ ግንብ፣ 2/15/2014

ንጉሡ ተከታዮቹን በመንፈሳዊ ያጠራቸዋል መንግሥት፣ ምዕ. 10

የአምላክን ቅድስና የሚያንጸባርቅ ሥነ ምግባራዊ የማጥራት ሥራ መንግሥት፣ ምዕ. 11

❐ መጠበቂያ ግንብ፣ 2/15/2013

ይህ መንፈሳዊ ውርሻችን ነው

ለመንፈሳዊ ውርሻችን አድናቆት አላችሁ?

እውነተኛ ክርስቲያኖች ለአምላክ ቃል አክብሮት አላቸው መጠበቂያ ግንብ፣ 1/15/2012

እውነተኛ የክርስቶስ ተከታይ መሆንህን አስመሥክር መጠበቂያ ግንብ፣ 1/15/2010

በዛሬው ጊዜ ለአምላክ ክብር እየሰጡ ያሉት እነማን ናቸው? መጠበቂያ ግንብ፣ 10/1/2004

የእውነትን አምላክ መምሰል መጠበቂያ ግንብ፣ 8/1/2003

ክርስቲያኖች አምላክን በመንፈስና በእውነት ያመልካሉ መጠበቂያ ግንብ፣ 7/15/2002

የአንባቢያን ጥያቄዎች፦ ይሖዋን “በመንፈስ” ማምለክ ማለት ምን ማለት ነው? መጠበቂያ ግንብ፣ 9/15/2001

ስለ ይሖዋ ባገኛችሁት እውቀት ደስ ይበላችሁ መጠበቂያ ግንብ፣ 7/1/2001

“እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ከሆነ ማን ይቃወመናል?” መጠበቂያ ግንብ፣ 6/1/2001

እውነተኛ ክርስትና ድል ያደርጋል! መጠበቂያ ግንብ፣ 4/1/2001

መንፈሳዊ ገነት ምንድን ነው? መጠበቂያ ግንብ፣ 3/1/2001

ክርስቲያናዊ አንድነት

አዲሱን ስብዕና መልበስና እንደለበስን መቀጠል መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም) 8/2017

“አምላካችን ይሖዋ አንድ ይሖዋ ነው” መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም) 6/2016

ክርስቲያናዊ አንድነታችን እንዲጠናከር የበኩልህን ማድረግ ትችላለህ—እንዴት? መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም) 3/2016

ለአምላክ መንግሥት ምንጊዜም ታማኝ ሁኑ መጠበቂያ ግንብ፣ 7/15/2015

አንድነት ያለው የወንድማማች ማኅበር የተደራጀ ሕዝብ፣ ምዕ. 16

በዚህ አሮጌ ዓለም መጨረሻ አንድነታችንን ማጠናከር መጠበቂያ ግንብ፣ 12/15/2014

በእውነተኛው አምልኮ አንድ የሆኑ “ጊዜያዊ ነዋሪዎች” መጠበቂያ ግንብ፣ 12/15/2012

በጉባኤያችሁ ውስጥ ጥሩ መንፈስ እንዲሰፍን አድርጉ መጠበቂያ ግንብ፣ 2/15/2012

የእምነት ባልንጀሮቻችሁን ለማክበር ቀዳሚ ናችሁ? መጠበቂያ ግንብ፣ 10/15/2010

አንድነት እውነተኛውን አምልኮ ለይቶ ያሳውቃል መጠበቂያ ግንብ፣ 9/15/2010

“ከእናንተ ጥበበኛና አስተዋይ ማን ነው?” (§ ጥበበኛ ያልሆኑ ሰዎች የሚያሳዩት ባሕርይ) መጠበቂያ ግንብ፣ 3/15/2008

በዓለም ዙሪያ ያሉ ሰዎች አንድ እየሆኑ ነው—እንዴት? መጠበቂያ ግንብ፣ 12/1/2007

‘አታጉረምርሙ’ መጠበቂያ ግንብ፣ 7/15/2006

❐ መጠበቂያ ግንብ፣ 1/1/2005

ብዙዎች ሃይማኖት ለሰው ዘር አንድነት ሊያስገኝ መቻሉን የሚጠራጠሩት ለምንድን ነው?

አምላክን መውደድ የሚያስገኘው አንድነት

‘እርስ በርሳችሁ አጥብቃችሁ ተዋደዱ’ መጠበቂያ ግንብ፣ 10/1/2004

“በአንድ አፍ” አምላክን አክብሩ መጠበቂያ ግንብ፣ 9/1/2004

እውነተኛ ክርስትና እየተስፋፋ ነው መጠበቂያ ግንብ፣ 3/1/2004

የመጽሐፍ ቅዱስ አመለካከት፦ ክርስቲያናዊ አንድነት ሲባል በሁሉም ነገር አንድ መሆን ማለት ነው? ንቁ! 6/2003

“ሁላችሁ ወንድማማች ናችሁ” መጠበቂያ ግንብ፣ 6/15/2000

ታሪክ

❐ መጠበቂያ ግንብ፣ 2/15/2015

‘የይሖዋን ትምህርት’ እንዲቀበሉ ብሔራትን ማዘጋጀት

ይሖዋ ዓለም አቀፉን የማስተማር ሥራችንን ይመራል

የመጀመሪያው መቶ ዘመን

ለ13 የክርስትና መስፋፋት አዲስ ዓለም ትርጉም፣ ተጨማሪ መረጃ

“ሂዱና . . . ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው” (ሰንጠረዥ፦ መጀመሪያው መቶ ዘመን ዓ.ም. ከክርስትና መስፋፋት ጋር የተያያዙ አንዳንድ ወሳኝ ዓመታት) ምሥክርነት መስጠት፣ ምዕ. 1

‘የተሟላ ምሥክርነት መስጠት’ (ሣጥን፦ ምሥራቹ ‘ለፍጥረት ሁሉ ተሰብኳል’) ምሥክርነት መስጠት፣ ምዕ. 27

ክርስትና በትንሿ እስያ ተዳረሰ መጠበቂያ ግንብ፣ 8/15/2007

የጥንት ክርስቲያኖችና የሙሴ ሕግ መጠበቂያ ግንብ፣ 3/15/2003

‘የእግዚአብሔርም ቃል ያድግ ነበር’ መጠበቂያ ግንብ፣ 4/1/2001

ዘመናዊ ታሪክ

በተጨማሪም የሚከተለውን መጽሐፍ ተመልከት፦

መንግሥት

ከታሪክ ማኅደራችን፦ “ቀጣዩን ትልቅ ስብሰባ የምናደርገው መቼ ይሆን?” መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም) 8/2017

ከታሪክ ማኅደራችን፦ “ከመቼውም ጊዜ ይበልጥ ልባችን በቅንዓትና በፍቅር ተሞልቶ ነበር” መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም) 5/2017

ከታሪክ ማኅደራችን፦ “በጣም አስቸጋሪ ወይም በጣም ረጅም የሆነ መንገድ የለም” መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም) 2/2017

❐ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም) 11/2016

ከጨለማ ወደ ብርሃን መጠራት

ከሐሰት ሃይማኖት ነፃ ወጡ

ከታሪክ ማኅደራችን፦ “በብሪታንያ የምትገኙ የመንግሥቱ አስፋፊዎች—ንቁ!” መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም) 11/2016

ከታሪክ ማኅደራችን፦ ‘ለይሖዋ ውዳሴ ማቅረብ’ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም) 8/2016

ከታሪክ ማኅደራችን፦ “ሥራው በኃላፊነት ለተሰጣቸው ሁሉ” መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም) 5/2016

ከታሪክ ማኅደራችን፦ ሚሊዮኖች የሚያውቁት ባለ ድምፅ ማጉያ መኪና መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም) 2/2016

ከታሪክ ማኅደራችን፦ “ከፀሐይ በታች ምንም ነገር ሊያግዳችሁ አይገባም!” መጠበቂያ ግንብ፣ 11/15/2015

ከታሪክ ማኅደራችን፦ “ይሖዋ ወደ ፈረንሳይ ያመጣችሁ እውነትን እንድትማሩ ነው” መጠበቂያ ግንብ፣ 8/15/2015

ከታሪክ ማኅደራችን፦ “እጅግ ክቡር ወቅት” መጠበቂያ ግንብ፣ 2/15/2015

ከታሪክ ማኅደራችን፦ በፀሐይ መውጫዋ ምድር ጎሕ ቀደደ መጠበቂያ ግንብ፣ 11/15/2014

የአንባቢያን ጥያቄዎች፦ በራእይ ምዕራፍ 11 ላይ የተጠቀሱት ሁለት ምሥክሮች እነማን ናቸው? መጠበቂያ ግንብ፣ 11/15/2014

ከታሪክ ማኅደራችን፦ “ዩሬካ ድራማ” ብዙዎች የመጽሐፍ ቅዱስን እውነት እንዲያገኙ ረድቷል መጠበቂያ ግንብ፣ 8/15/2014

መንግሥቱን በማስታወቅ ያሳለፍነው የመቶ ዓመት ታሪክ የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 8/2014

ከታሪክ ማኅደራችን፦ ‘ገና መሠራት ያለበት ብዙ የመከር ሥራ አለ’ መጠበቂያ ግንብ፣ 5/15/2014

ከታሪክ ማኅደራችን፦ ወቅታዊ የሆነ “ፈጽሞ የማይረሳ” ፊልም መጠበቂያ ግንብ፣ 2/15/2013

ከታሪክ ማኅደራችን፦ ‘እስከ ዛሬ ተሰምቶ የማያውቅ ግሩም መልእክት’ መጠበቂያ ግንብ፣ 11/15/2012

ከታሪክ ማኅደራችን፦ ከፒልግሪሞች ጋር እንጓዝ መጠበቂያ ግንብ፣ 8/15/2012

“ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ” መጠበቂያ ግንብ፣ 8/15/2012

ከታሪክ ማኅደራችን፦ “የኮልፖርተርነት ሥራዬን ከጊዜ ወደ ጊዜ ይበልጥ እየወደድኩት ሄጃለሁ” መጠበቂያ ግንብ፣ 5/15/2012

ከታሪክ ማኅደራችን፦ “በቀላሉ ዓይን ውስጥ እንድገባ አደረገኝ” መጠበቂያ ግንብ፣ 2/15/2012

የአምላክን ቃል በድፍረት አውጀዋል! መጠበቂያ ግንብ፣ 2/15/2012

ከታሪክ ማኅደራችን፦ ውድ የሆኑ ቅርሶቻችንን ጠብቆ ማቆየት መጠበቂያ ግንብ፣ 1/15/2012

የመጽሐፍ ቅዱስ እውነት ዳግመኛ የተገለጠው እንዴት ነው? የይሖዋ ፈቃድ፣ ትምህርት 3

የአንባቢያን ጥያቄዎች፦ በዓመታዊው የአገልግሎት ሪፖርት ላይ ከሚወጡት አኃዞች ምን ግንዛቤ እናገኛለን? መጠበቂያ ግንብ፣ 8/15/2011

የብሩክሊን ቤቴል የ100 ዓመት ታሪክ መጠበቂያ ግንብ፣ 5/1/2009

“ጥቅስን ከጥቅስ ጋር እናወዳድር” መጠበቂያ ግንብ፣ 8/15/2006

ብርሃኑ እየደመቀ በሚሄደው መንገድ ላይ መጓዝ መጠበቂያ ግንብ፣ 2/15/2006

ምሉዓን ሆናችሁና ጽኑ እምነት ኖሯችሁ ቁሙ፦ ‘እነሆ፣ እጅግ ብዙ ሰዎች!’ መጠበቂያ ግንብ፣ 5/15/2001

ምሉዓን ሆናችሁና ጽኑ እምነት ኖሯችሁ ቁሙ፦ “ድንቅ የፈጠራ ውጤት” መጠበቂያ ግንብ፣ 1/15/2001

ከመቶ ዓመት በፊት የመጀመሪያው ንቁ! 1/2001

መከር ከመድረሱ በፊት “በእርሻው” ውስጥ መሥራት መጠበቂያ ግንብ፣ 10/15/2000

የአገር ሪፖርት

ኢትዮጵያ የይሖዋ ምሥክሮች በኢትዮጵያ

ሁለተኛው የዓለም ጦርነት እና ናዚዎች ያደረሱት እልቂት

ይሖዋ በተራሮች ጥላ ከልሏቸዋል መጠበቂያ ግንብ፣ 12/15/2013

“በእምነታቸው ምክንያት ታሰሩ” ንቁ! 4/2006

“ወይን ጠጅ ቀለም ያለው ሦስት ማዕዘን ምልክት ምን ትርጉም አለው?” መጠበቂያ ግንብ፣ 2/15/2006

ምሉዓን ሆናችሁና ጽኑ እምነት ኖሯችሁ ቁሙ፦ ጽኑ አቋማቸውን በድፍረት የጠበቁ ምሥክሮች የናዚን ስደት በድል ተወጡ መጠበቂያ ግንብ፣ 3/15/2001

ዝምታ እንደ መስማማት ሲቆጠር መጠበቂያ ግንብ፣ 9/1/2000

በናዚ የጭቆና ቀንበር ሥር ታማኝነትና ድፍረት ማሳየት መጠበቂያ ግንብ፣ 4/1/2000

የክርስቲያን ጉባኤ

ከአዲሱ ጉባኤህ ጋር መላመድ የምትችለው እንዴት ነው? መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም) 11/2017

❐ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም) 11/2016

ከአምላክ መጽሐፍ ጋር በሚስማማ መልኩ መደራጀት

የይሖዋን መጽሐፍ ከፍ አድርጋችሁ ትመለከታላችሁ?

የይሖዋን ፈቃድ ለማድረግ የተደራጀ ሕዝብ የተደራጀ ሕዝብ፣ ምዕ. 1

ጉባኤው የተደራጀበትና አመራር የሚያገኝበት መንገድ የተደራጀ ሕዝብ፣ ምዕ. 4

እውነትን እንዳገኘህ እርግጠኛ ነህ? ለምን? መጠበቂያ ግንብ፣ 9/15/2014

❐ መጠበቂያ ግንብ፣ 5/15/2014

ይሖዋ ነገሮችን በተደራጀ መልክ የሚያከናውን አምላክ ነው

ከይሖዋ ድርጅት ጋር ወደፊት እየተጓዝክ ነው?

ከመስክ አገልግሎት ስምሪት ቡድናችሁ ጥቅም ማግኘት የምትችሉት እንዴት ነው? የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 10/2012

አምላክ ድርጅት ያቋቋመው ለምንድን ነው? ምሥራች፣ ትምህርት 14

አምላክ ድርጅት አለው? መጠበቂያ ግንብ፣ 6/1/2011

ጉባኤው እየተጠናከረ ይሂድ (§ ከጉባኤው ጋር ተቀራርቦ መኖር) መጠበቂያ ግንብ፣ 4/15/2007

በይሖዋ ድርጅት ውስጥ ባለው መልካም ነገር ላይ አተኩሩ መጠበቂያ ግንብ፣ 7/15/2006

❐ መጠበቂያ ግንብ፣ 7/1/2002

ይሖዋ ሕዝቡን በብርሃን ያስጌጣል

የይሖዋ ክብር በሕዝቡ ላይ አበራ

ወደ መደምደሚያው ድል መገስገስ! መጠበቂያ ግንብ፣ 6/1/2001

ከይሖዋ ድርጅት ጋር እኩል ተራመዱ መጠበቂያ ግንብ፣ 1/15/2001

የይሖዋ ድርጅት ያስፈልገናል መጠበቂያ ግንብ፣ 1/1/2000

ስብሰባዎች

ሞቅ ያለ አቀባበል አድርጉላቸው የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ፣ 4/2017

ጥሩ መልስ መስጠት የሚቻለው እንዴት ነው? የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ፣ 10/2016

ለአምልኮ አንድ ላይ መሰብሰብ ያለብን ለምንድን ነው? መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም) 4/2016

የአንባቢያን ጥያቄዎች፦ የሽቶ መዓዛ የሚረብሻቸው ወንድሞችና እህቶች እንዳይቸገሩ ለመርዳት ምን ማድረግ ይቻላል? መጠበቂያ ግንብ፣ 2/15/2015

‘ለፍቅርና ለመልካም ሥራዎች የሚያነቃቁ’ ስብሰባዎች የተደራጀ ሕዝብ፣ ምዕ. 7

ለአምልኮ መሰብሰብ መንግሥት፣ ምዕ. 16

የማስታወቂያ ሰሌዳውን በየጊዜው ትመለከታለህ? የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 4/2013

የጥያቄ ሣጥን፦ በክርስቲያናዊ ስብሰባዎች ወይም በአገልግሎት ላይ ስንሆን የሞባይል ስልክ አጠቃቀምን በተመለከተ ምን ማስታወስ ይኖርብናል? የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 4/2013

ይሖዋ ደስተኛ የሆኑ ሕዝቦቹን ይሰበስባል መጠበቂያ ግንብ፣ 9/15/2012

ከክርስቲያናዊ ስብሰባዎቻችን ምን ጥቅም ታገኛለህ? የይሖዋ ፈቃድ፣ ትምህርት 5

ስብሰባዎቻችን ምን ይመስላሉ? የይሖዋ ፈቃድ፣ ትምህርት 7

ለስብሰባዎች ጥሩ አድርገን መዘጋጀት የምንችለው እንዴት ነው? የይሖዋ ፈቃድ፣ ትምህርት 9

በትላልቅ ስብሰባዎች ላይ የምንገኘው ለምንድን ነው? የይሖዋ ፈቃድ፣ ትምህርት 11

የመንግሥቱን መዝሙሮች መስማት የሚቻልበት ጥሩ አጋጣሚ የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 12/2011

ክርስቲያናዊ ስብሰባዎች የሚያንጹ እንዲሆኑ አስተዋጽኦ ታደርጋላችሁ? (ሣጥን፦ ስብሰባዎቻችን አንተንም ሆነ ሌሎችን የሚያንጹ እንዲሆኑ ማድረግ የምትችልባቸው አሥር መንገዶች) መጠበቂያ ግንብ፣ 10/15/2010

የጥያቄ ሣጥን፦ በጉባኤ ስብሰባዎች ላይ ለመማር አመቺ ሁኔታ እንዲኖር ምን አስተዋጽኦ ማበርከት እንችላለን? የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 1/2010

ለይሖዋ ቤት የምትቀኑ ሁኑ! መጠበቂያ ግንብ፣ 6/15/2009

“ለዝምታ ጊዜ አለው” መጠበቂያ ግንብ፣ 5/15/2009

በአክብሮት ተጋብዘሃል መጠበቂያ ግንብ፣ 2/1/2009

ቅዱስ ለሆኑት ስብሰባዎቻችን አክብሮት ማሳየት መጠበቂያ ግንብ፣ 11/1/2006

ይሖዋን ‘በጉባኤ መካከል’ አመስግኑት መጠበቂያ ግንብ፣ 9/1/2003

መሰብሰባችሁን አትተዉ መጠበቂያ ግንብ፣ 11/15/2002

“እንዴት እንደምታዳምጡ በጥንቃቄ አስቡ” የአገልግሎት ትምህርት ቤት

የመጽሐፍ ቅዱስ አመለካከት:- ወደ ክርስቲያናዊ ስብሰባዎች መሄድ ይኖርብናልን? ንቁ! 3/2001

ይሖዋ እየመራን ያለው እንዴት ነው? መጠበቂያ ግንብ፣ 3/15/2000

ስብሰባዎችን ለሚመሩ ወንድሞች የሚሆኑ መመሪያዎች

“በጣም የሚገርም ሥዕል ነው!” መጠበቂያ ግንብ፣ 7/15/2013

ይሖዋን ‘በጉባኤ መካከል’ አመስግኑት (§ ስብሰባዎችን የሚመሩ ወንድሞች ያለባቸው ኃላፊነት) መጠበቂያ ግንብ፣ 9/1/2003

የመስክ አገልግሎት ስምሪት ስብሰባዎች

ውጤታማ የሆነ የመስክ አገልግሎት ስምሪት ስብሰባ የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 3/2015

ከአሁን በኋላ የመስክ ስምሪት ስብሰባዎችን ለመምራት በዕለት ጥቅስ አንጠቀምም የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 2/2011

አዲሶች እንዲሰብኩ ማሠልጠን የሚቻልበት መንገድ የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 5/2010

የመስክ አገልግሎት ስምሪት ስብሰባዎች የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 8/2009

ከመስክ አገልግሎት ስምሪት ስብሰባዎች የተሟላ ጥቅም ማግኘት የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 10/2006

የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት የተባለውን መጽሐፍ እንዴት ማበርከት ይቻላል? የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 1/2006

ለመስክ አገልግሎት የሚሆኑ አቀራረቦች የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 1/2002

የክርስቶስ ሞት መታሰቢያ

የጌታ ራት ከመጽሐፍ ቅዱስ ምን ትማራለህ? ትምህርት 87

እንግዶቻችንን መቀበል የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ፣ 3/2016

በክልላችሁ ውስጥ ያሉትን ሰዎች ሁሉ በመታሰቢያው በዓል ላይ እንዲገኙ ጋብዙ! የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ፣ 2/2016

‘በቃላት ሊገለጽ የማይችለው የአምላክ ነፃ ስጦታ’ ግድ ይበላችሁ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም) 1/2016

መጽሐፍ ቅዱሳዊ ውይይት—የኢየሱስ ሞት መታሰቢያ መከበር ያለበት ለምንድን ነው? መጠበቂያ ግንብ፣ 4/1/2015

ከታሪክ ማኅደራችን፦ “እጅግ ክቡር ወቅት” መጠበቂያ ግንብ፣ 2/15/2015

የጌታ ራትን የምናከብረው ለምንድን ነው? መጠበቂያ ግንብ፣ 1/15/2015

የጌታ እራት—አምላክን የሚያስከብር በዓል የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት፣ ተጨማሪ ክፍል

‘ለፍቅርና ለመልካም ሥራዎች የሚያነቃቁ’ ስብሰባዎች (§ የጌታ ራት) የተደራጀ ሕዝብ፣ ምዕ. 7

የጌታ ራት ኢየሱስ—መንገድ፣ ምዕ. 117

❐ መጠበቂያ ግንብ፣ 12/15/2013

‘ይህ ለመታሰቢያ ይሁናችሁ’

‘ይህን ለመታሰቢያዬ አድርጉት’

ቅዱስ ቁርባን—ከሥርዓቱ በስተጀርባ ያለው እውነታ መጠበቂያ ግንብ፣ 4/1/2008

የአንባቢያን ጥያቄዎች፦ ኢየሱስ የሞቱን መታሰቢያ ባቋቋመበት ዕለት የወይን ጠጅ የተጠቀመው ለምንድን ነው? (ዘፀ. 12:20፤ ሉቃስ 22:7, 8, 14-20) መጠበቂያ ግንብ፣ 9/15/2007

የጌታ እራት ይከበር የነበረው እንዴት ነው? መጠበቂያ ግንብ፣ 3/15/2004

❐ መጠበቂያ ግንብ፣ 4/1/2003

የጌታ እራት ምንድን ነው?

የጌታ እራት ለአንተ ትልቅ ትርጉም አለው

የአንባቢያን ጥያቄዎች፦ በዕድሜ የገፋ ወይም የታመመ አንድ ቅቡዕ ክርስቲያን በመታሰቢያው በዓል ላይ መገኘት ባይችል ምን ዝግጅት ሊደረግ ይችላል? መጠበቂያ ግንብ፣ 3/15/2003

❐ መጠበቂያ ግንብ፣ 2/15/2003

የጌታን እራት ማክበር ያለብን ለምንድን ነው?

የጌታ እራት ለአንተ ምን ትርጉም አለው?

ይሖዋንና ልጁን ማስታወስ ከታላቁ አስተማሪ፣ ምዕ. 37

የአምልኮ ቦታዎች

እውነተኛ አምልኮ የሚካሄድባቸውን ቦታዎች መገንባትና በጥሩ ሁኔታ መያዝ የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ፣ 1/2016

ይህ የአምልኮ ቦታችን ነው መጠበቂያ ግንብ፣ 7/15/2015

አምልኳችንን የምናከናውንባቸው ቦታዎች የተደራጀ ሕዝብ፣ ምዕ. 11

የመንግሥት አዳራሻችንን በመንከባከብ ረገድ አስተዋጽኦ ማድረግ የምንችለው እንዴት ነው? የይሖዋ ፈቃድ፣ ትምህርት 26

አንባቢያን የሚያነሱት ጥያቄ፦ የመንግሥት አዳራሽ ምንድን ነው? መጠበቂያ ግንብ፣ 5/1/2010

የጥያቄ ሣጥን፦ ሙሽሮች የጋብቻ ሥነ ሥርዓታቸውን በመንግሥት አዳራሹ ውስጥ ለመፈጸም ጥያቄ ማቅረብ የሚችሉት እንዴት ነው? የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 11/2008

አምላክ ንጹሕ የሆኑ ሰዎችን ይወዳል “ከአምላክ ፍቅር፣” ምዕ. 8 አን. 18

የአምልኮ ቦታችንን በሚገባ እንያዝ የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 8/2003

የመንግሥት አዳራሽ ቤተ መጻሕፍትን በሚመለከት የተደረገ አዲስ ዝግጅት የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 2/2003

የአንባቢያን ጥያቄዎች፦ የሌላ ሃይማኖታዊ ድርጅት ሕንፃን ገዝቶ ለመንግሥት አዳራሽነት መጠቀም ሃይማኖትን እንደመቀላቀል ይቆጠራል? መጠበቂያ ግንብ፣ 10/15/2002

የስብሰባ አዳራሽ ግንባታ

አምልኳችንን የምናከናውንባቸው ቦታዎች (§ የስብሰባ አዳራሽ ግንባታ) የተደራጀ ሕዝብ፣ ምዕ. 11

ይሖዋን የሚያስከብር የግንባታ ሥራ መንግሥት፣ ምዕ. 19

በማላዊ ታሪክ ውስጥ ትልቅ ስፍራ የሚሰጠው ክንውን—1,000 የመንግሥት አዳራሾች! ንቁ! 5/2012

የመንግሥት አዳራሾችን የምንሠራው ለምንድን ነው? የሚገነቡትስ እንዴት ነው? የይሖዋ ፈቃድ፣ ትምህርት 25

ይሖዋን ለማወደስ የሚያስችሉ አዳራሾችን መገንባት መጠበቂያ ግንብ፣ 2/1/2008

አምላክን ለማወደስ በአንድነት መገንባት መጠበቂያ ግንብ፣ 11/1/2006

ዓለም አቀፍ የመንግሥት አዳራሽ ግንባታ በአንዳንድ የአውሮፓ አገሮች የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 5/2003

የመንግሥት አዳራሽ ግንባታ ፕሮግራም ወደፊት በመግፋት ላይ ነው የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 9/2002

“ወደ እኔ ኑ፣ እኔም አሳርፋችኋለሁ”፦ የተገኘው አስደናቂ ጭማሪ አጣዳፊ የግንባታ ሥራ እንዲከናወን አስገድዷል መጠበቂያ ግንብ፣ 5/15/2002

ለእውነተኛው አምልኮ የሚያገለግል ሙዚቃ

በደስታ ዘምሩ! መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም) 11/2017

የመንግሥቱ መዝሙሮች ድፍረት ይሰጣሉ የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ፣ 4/2017

ለአምልኮ የምንጠቀምባቸው አዳዲስ መዝሙሮች! የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 12/2014

የመንግሥቱን መዝሙሮች መስማት የሚቻልበት ጥሩ አጋጣሚ የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 12/2011

ለይሖዋ ዘምሩ! መጠበቂያ ግንብ፣ 12/15/2010

ንጉሥ ዳዊትና ሙዚቃ መጠበቂያ ግንብ፣ 12/1/2009

ሙዚቃ—ልብን ደስ የሚያሰኝ የአምላክ ስጦታ ንቁ! 5/2008

አምላክን ደስ የሚያሰኝ ሙዚቃ መጠበቂያ ግንብ፣ 6/1/2000

ቲኦክራሲያዊ ትምህርት ቤቶች

የመንግሥቱን አገልጋዮች ማሠልጠን መንግሥት፣ ምዕ. 17

የይሖዋ ፍቅር መገለጫ የሆኑት ቲኦክራሲያዊ ትምህርት ቤቶች መጠበቂያ ግንብ፣ 9/15/2012

ከይሖዋ የምትችለውን ያህል ትምህርት እየቀሰምክ ነው? (§ በይሖዋ ድርጅት አማካኝነት የምናገኛቸው አንዳንድ ሥልጠናዎች) የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 10/2011

ጊልያድ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ቤት

የይሖዋ ፍቅር መገለጫ የሆኑት ቲኦክራሲያዊ ትምህርት ቤቶች (§ ጊልያድ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ቤት) መጠበቂያ ግንብ፣ 9/15/2012

ሚስዮናውያንን በማሠልጠን 60 ዓመታት ያስቆጠረው የጊልያድ ትምህርት ቤት መጠበቂያ ግንብ፣ 6/15/2003

የመንግሥቱ ወንጌላውያን ትምህርት ቤት

ቀደም ሲል ለነጠላ ወንድሞች የተዘጋጀ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ቤት እና ለባለትዳሮች የተዘጋጀው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ቤት ይባል ነበር

የይሖዋ ፍቅር መገለጫ የሆኑት ቲኦክራሲያዊ ትምህርት ቤቶች (§ ለነጠላ ወንድሞች የተዘጋጀ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ቤት) መጠበቂያ ግንብ፣ 9/15/2012

ከይሖዋ የምትችለውን ያህል ትምህርት እየቀሰምክ ነው? (§ ለነጠላ ወንድሞች የተዘጋጀ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ቤት) የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 10/2011

በዓለም ዙሪያ ለሚገኙ ሰዎች በረከት የሚሆኑ ተማሪዎችን የሚያሠለጥን ትምህርት ቤት መጠበቂያ ግንብ፣ 11/15/2006

አስፋፊዎች

የምሥራቹ አገልጋዮች የተደራጀ ሕዝብ፣ ምዕ. 8

የይሖዋን እረኞች ታዘዙ መጠበቂያ ግንብ፣ 11/15/2013

‘በመካከላችሁ በትጋት እየሠሩ ያሉትን አክብሯቸው’ መጠበቂያ ግንብ፣ 6/15/2011

ለሥልጣን አክብሮት ማሳየት ያለብን ለምንድን ነው? (ሣጥን፦ “ግንባር ቀደም ሆነው አመራር ለሚሰጧችሁ ታዘዙ”) “ከአምላክ ፍቅር፣” ምዕ. 4

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶቻችሁ የመንግሥቱ ምሥራች አስፋፊዎች እንዲሆኑ እርዷቸው የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 1/2008

አፍቃሪ ለሆኑት እረኞች በትሕትና ተገዙ መጠበቂያ ግንብ፣ 4/1/2007

በእናንተ ላይ ሥልጣን የተሰጣቸውን አክብሩ መጠበቂያ ግንብ፣ 6/15/2000

ሴቶች

ራሳቸውን በፈቃደኝነት አቅርበዋል መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም) 1/2017

ትልቅ ትርጉም ያላቸው ቃላት! መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም) 11/2016

አንባቢያን የሚያነሱት ጥያቄ፦ በይሖዋ ምሥክሮች ዘንድ ሴቶች አገልጋይ መሆን ይችላሉ? መጠበቂያ ግንብ፣ 9/1/2012

መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል? ሴቶች አገልጋዮች መሆን ይገባቸዋል? ንቁ! 7/2010

“የይሖዋ ፈቃድ ይሁን” (ሣጥን፦ ሴቶች ክርስቲያን አገልጋዮች መሆን ይችላሉ?) ምሥክርነት መስጠት፣ ምዕ. 22

አምላክና ክርስቶስ ለሴቶች ምን አመለካከት አላቸው? ንቁ! 1/2008

ወንድና ሴት—እያንዳንዳቸው ያላቸው የተከበረ ቦታ መጠበቂያ ግንብ፣ 1/15/2007

የአንባቢያን ጥያቄዎች፦ ሴቶች “በጉባኤ ዝም ይበሉ” ሲባል ምን ማለት ነው? መጠበቂያ ግንብ፣ 3/1/2006

የይሖዋን ልብ ደስ ያሰኙ ሴቶች መጠበቂያ ግንብ፣ 11/1/2003

አኗኗራችሁ ይሖዋን የሚያስከብር ይሁን—ክፍል 2 (§ ግርዘት) የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 2/2012

ራስን መሸፈን

የአንባቢያን ጥያቄዎች፦ አንዲት እህት፣ ወንድ አስፋፊ ባለበት የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት የምትመራ ከሆነ ራሷን መሸፈን ያስፈልጋታል? መጠበቂያ ግንብ፣ 2/15/2015

‘ለፍቅርና ለመልካም ሥራዎች የሚያነቃቁ’ ስብሰባዎች (§ ለአዳዲስ ወይም ለትናንሽ ጉባኤዎች የሚደረጉ የስብሰባ ዝግጅቶች) የተደራጀ ሕዝብ፣ ምዕ. 7

የጥያቄ ሣጥን፦ አንዲት እህት በር ላይ እንደቆመች የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት በምትመራበት ጊዜ አንድ ወንድም አብሯት ከተገኘ ራሷን መሸፈን ይኖርባታል? የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 11/2013

የአንባቢያን ጥያቄዎች፦ እህቶች ወደ ምልክት ቋንቋ በሚያስተረጉሙበት ጊዜ ራሳቸውን መሸፈን ይኖርባቸዋል? መጠበቂያ ግንብ፣ 11/15/2009

ክርስቲያን ሴቶች ራሳቸውን መሸፈን የሚኖርባቸው መቼ ነው? ለምንስ? “ከአምላክ ፍቅር፣” ተጨማሪ መረጃ

አረጋውያን

በተጨማሪም አካላዊ እና አእምሯዊ ጤና ➤ እርጅና የሚለውን ተመልከት

‘በመከራ ቀናት’ ይሖዋን ማገልገል መጠበቂያ ግንብ፣ 7/15/2015

❐ መጠበቂያ ግንብ፣ 3/15/2014

በመካከላችሁ ያሉትን አረጋውያን አክብሯቸው

አረጋውያንን መንከባከብ

አረጋውያንን ማክበር ያለብን ለምንድን ነው? መጠበቂያ ግንብ፣ 5/15/2010

ይሖዋ አረጋዊ ለሆኑ አገልጋዮቹ በጥልቅ ያስባል መጠበቂያ ግንብ፣ 8/15/2008

❐ መጠበቂያ ግንብ፣ 6/1/2007

በእርጅና ዘመን በመንፈሳዊ ማፍራት

አረጋውያን ለወጣቶች በረከት ናቸው

አምላክ ለአረጋውያን ያስባል መጠበቂያ ግንብ፣ 6/1/2006

“ረዳቴ . . . ይሖዋ ነው”፦ እርጅና “የክብር ዘውድ” ሲሆን መጠበቂያ ግንብ፣ 1/15/2005

❐ መጠበቂያ ግንብ፣ 5/15/2004

አረጋውያን—በዓለም አቀፉ የወንድማማች ማኅበር ውስጥ ትልቅ ቦታ አላቸው

አረጋውያንን መንከባከብ—ክርስቲያናዊ ኃላፊነት ነው

አረጋውያን ወንድሞችንና እህቶችን ታከብራቸዋለህ? መጠበቂያ ግንብ፣ 9/1/2003

እርጅናን በተመለከተ የተደረገ የአመለካከት ለውጥ ንቁ! 9/2001

የሙሉ ጊዜ አገልግሎት

“ዕቅድህን . . . ሁሉ ያሳካልህ” መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም) 7/2017

አገልግሎትህን ማስፋት የምትችልባቸው መንገዶች የተደራጀ ሕዝብ፣ ምዕ. 10

ከይሖዋ ጋር የመሥራት መብታችሁን ከፍ አድርጋችሁ ተመልከቱ! መጠበቂያ ግንብ፣ 10/15/2014

በሙሉ ጊዜ አገልግሎት ውስጥ ያሉትን አስቧቸው መጠበቂያ ግንብ፣ 9/15/2014

በይሖዋ መታመናችን በረከት አስገኝቶልናል መጠበቂያ ግንብ፣ 10/15/2013

ከጸጸት ስሜት ነፃ ሆኖ ማገልገል መጠበቂያ ግንብ፣ 1/15/2013

“ረዳቴ . . . ይሖዋ ነው”፦ የራስን ጥቅም መሠዋት የይሖዋን በረከት ያስገኛል መጠበቂያ ግንብ፣ 11/15/2005

የሁኔታዎች መለወጥ የሚፈጥረውን አጋጣሚ በሚገባ ተጠቀምበት መጠበቂያ ግንብ፣ 3/1/2003

ወጣቶች—በሕይወታችሁ ምን ለማድረግ አስባችኋል? ወጣቶች

ልጆች ያልወለዱት ለምንድን ነው? መጠበቂያ ግንብ፣ 8/1/2000

አቅኚዎች

ለአንድ ዓመት መሞከር ትችላለህ? የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ፣ 7/2016

የዘወትር አቅኚነት ፕሮግራም የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ፣ 7/2016

አቅኚነት ከአምላክ ጋር ያለንን ዝምድና ያጠናክርልናል መጠበቂያ ግንብ፣ 9/15/2013

አቅኚነት ምንድን ነው? የይሖዋ ፈቃድ፣ ትምህርት 13

አቅኚዎች ምን ዓይነት የትምህርት አጋጣሚዎች ተከፍተውላቸዋል? የይሖዋ ፈቃድ፣ ትምህርት 14

የጥያቄ ሣጥን፦ አቅኚዎችን በየትኞቹ ተግባራዊ መንገዶች መርዳት እንችላለን? የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 11/2010

“ጥሩ አቅኚ ሊወጣህ ይችላል!” የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 5/2010

ባለጸጋ መሆን ትችላለህ! የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 5/2008

ሕይወታቸው ይበልጥ ትርጉም ያለው እንዲሆን አድርገዋል—አንተስ እንዲህ ማድረግ ትችላለህ? መጠበቂያ ግንብ፣ 1/15/2008

በተከፈተልህ “ታላቅ የሥራ በር” መግባት ትችላለህ? የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 6/2007

የአቅኚነት መንፈስ አሳዩ የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 8/2004

የቤቴል አገልግሎት

ቤቴል ምንድን ነው? የይሖዋ ፈቃድ፣ ትምህርት 21

በቅርንጫፍ ቢሮ ውስጥ ምን ዓይነት ሥራ ይከናወናል? የይሖዋ ፈቃድ፣ ትምህርት 22

ይምጡና ይጎብኙ! መጠበቂያ ግንብ፣ 8/15/2010

ራስህን በፈቃደኝነት ልታቀርብ ትችላለህ? የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 10/2001

ከሁሉ የተሻለ የሥራ መስክ ይሆንልህ ይሆን? መጠበቂያ ግንብ፣ 3/15/2001

የሚስዮናዊ አገልግሎት

ስኬታማ ሚስዮናዊ መሆን የሚቻልበት መንገድ መጠበቂያ ግንብ፣ 9/1/2009

ለኃላፊነት መጣጣር

ሽማግሌዎች ሌሎች ብቃቱን እንዲያሟሉ ማሠልጠን የሚችሉት እንዴት ነው? መጠበቂያ ግንብ፣ 4/15/2015

‘ተመልሰህ ወንድሞችህን አበርታ’ መጠበቂያ ግንብ፣ 8/15/2014

ወጣት ወንድሞች፣ የኃላፊነት ቦታ ላይ ለመድረስ እየተጣጣራችሁ ነው? የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 7/2013

ወንድሞች ለኃላፊነት እንዲጣጣሩ አሠልጥኗቸው መጠበቂያ ግንብ፣ 11/15/2011

ለይሖዋ የምናቀርበውን አገልግሎት በቁም ነገር ተመልከቱት መጠበቂያ ግንብ፣ 4/15/2011

ወንድሞች፣ ለመንፈስ ብላችሁ በመዝራት ለኃላፊነት ለመብቃት ተጣጣሩ! መጠበቂያ ግንብ፣ 5/15/2010

እድገትህ በግልጽ እንዲታይ አድርግ መጠበቂያ ግንብ፣ 12/15/2009

በጉባኤ ውስጥ ያላችሁን ድርሻ ከፍ አድርጋችሁ ተመልከቱ መጠበቂያ ግንብ፣ 11/15/2009

ከዚህ ቀደም ታገለግል ነበር? አሁንስ ማገልገል ትችላለህ? መጠበቂያ ግንብ፣ 8/15/2009

❐ መጠበቂያ ግንብ፣ 5/1/2006

‘ለመንጋው ምሳሌ’ የሚሆኑ እረኞች

ይሖዋ የመንጋውን እረኞች ያሠለጥናል

ንጉሡን ክርስቶስን በታማኝነት ማገልገል

የበኩልህን እርዳታ ማበርከት ትችላለህ የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 12/2004

የሁኔታዎች መለወጥ የሚፈጥረውን አጋጣሚ በሚገባ ተጠቀምበት መጠበቂያ ግንብ፣ 3/1/2003

ሽማግሌዎች—ኃላፊነት እንዲሸከሙ ሌሎችን አሠልጥኑ መጠበቂያ ግንብ፣ 1/1/2002

የጉባኤ አገልጋዮች

የጉባኤ አገልጋዮች ጠቃሚ ሥራ ያከናውናሉ የተደራጀ ሕዝብ፣ ምዕ. 6

የአንባቢያን ጥያቄዎች፦ በጉባኤ ውስጥ ሽማግሌዎችና አገልጋዮች የሚሾሙት እንዴት ነው? መጠበቂያ ግንብ፣ 11/15/2014

የጉባኤ አገልጋዮች ምን ሚና ይጫወታሉ? የይሖዋ ፈቃድ፣ ትምህርት 16

❐ መጠበቂያ ግንብ፣ 5/1/2006

‘ለመንጋው ምሳሌ’ የሚሆኑ እረኞች

ይሖዋ የመንጋውን እረኞች ያሠለጥናል

ንጉሡን ክርስቶስን በታማኝነት ማገልገል

ብቃቶች

የጉባኤ አገልጋዮች ጠቃሚ ሥራ ያከናውናሉ የተደራጀ ሕዝብ፣ ምዕ. 6

‘ለመልካም ሥራ እየተጣጣርክ’ ነው? መጠበቂያ ግንብ፣ 9/15/2014

ራስህን በሌሎች ፊት ብቁ አድርገህ ታቀርባለህን? (§ የጉባኤ ኃላፊነቶች) መጠበቂያ ግንብ፣ 4/15/2000

ሽማግሌዎች

❐ መጠበቂያ ግንብ፣ 4/15/2015

ሽማግሌዎች፣ ሌሎችን ስለማሠልጠን ምን አመለካከት አላችሁ?

ሽማግሌዎች ሌሎች ብቃቱን እንዲያሟሉ ማሠልጠን የሚችሉት እንዴት ነው?

መንጋውን በእረኝነት የሚጠብቁ የበላይ ተመልካቾች የተደራጀ ሕዝብ፣ ምዕ. 5

የአንባቢያን ጥያቄዎች፦ በጉባኤ ውስጥ ሽማግሌዎችና አገልጋዮች የሚሾሙት እንዴት ነው? መጠበቂያ ግንብ፣ 11/15/2014

‘የሰላምን አምላክ’ ለማገልገል መደራጀት መንግሥት፣ ምዕ. 12

‘ለደስታችን ከእኛ ጋር አብረው የሚሠሩት’ ክርስቲያን ሽማግሌዎች መጠበቂያ ግንብ፣ 1/15/2013

ሽማግሌዎች ጉባኤውን የሚያገለግሉት እንዴት ነው? የይሖዋ ፈቃድ፣ ትምህርት 15

አስቸጋሪ ሁኔታዎች ሲያጋጥሟችሁ እንደ ፊንሐስ ዓይነት እርምጃ ትወስዳላችሁ? መጠበቂያ ግንብ፣ 9/15/2011

ለሌሎች ኃላፊነት የምንሰጠው ለምንድን ነው? እንዴትስ? መጠበቂያ ግንብ፣ 6/15/2009

ለሌሎች አሳቢ በመሆን ረገድ ይሖዋን እየኮረጅክ ነው? መጠበቂያ ግንብ፣ 6/15/2007

❐ መጠበቂያ ግንብ፣ 5/1/2006

‘ለመንጋው ምሳሌ’ የሚሆኑ እረኞች

ይሖዋ የመንጋውን እረኞች ያሠለጥናል

ንጉሡን ክርስቶስን በታማኝነት ማገልገል

በሥልጣን አጠቃቀም ረገድ ክርስቶስን ምሰሉ መጠበቂያ ግንብ፣ 4/1/2006

ሽማግሌዎች—ኃላፊነት እንዲሸከሙ ሌሎችን አሠልጥኑ መጠበቂያ ግንብ፣ 1/1/2002

ብቃቶች

መንጋውን በእረኝነት የሚጠብቁ የበላይ ተመልካቾች (§ የበላይ ተመልካቾች ሊያሟሏቸው የሚገቡ ብቃቶች) የተደራጀ ሕዝብ፣ ምዕ. 5

‘ለመልካም ሥራ እየተጣጣርክ’ ነው? መጠበቂያ ግንብ፣ 9/15/2014

ራስህን በሌሎች ፊት ብቁ አድርገህ ታቀርባለህን? (§ የጉባኤ ኃላፊነቶች) መጠበቂያ ግንብ፣ 4/15/2000

እረኝነት

እረኞች፣ ከሁሉ የላቁትን እረኞች አርዓያ ተከተሉ መጠበቂያ ግንብ፣ 11/15/2013

ሽማግሌዎች “የዛለችውን ነፍስ” ታጽናናላችሁ? መጠበቂያ ግንብ፣ 6/15/2013

“በአደራ የተሰጣችሁን የአምላክ መንጋ ጠብቁ” መጠበቂያ ግንብ፣ 6/15/2011

የክርስቶስ ፍቅር እኛም ለሌሎች ፍቅር እንዲኖረን ያነሳሳናል (§ ስህተት የሠሩ ሰዎችን በተመለከተ የክርስቶስ ዓይነት አስተሳሰብ ማንጸባረቅ) መጠበቂያ ግንብ፣ 9/15/2009

❐ መጠበቂያ ግንብ፣ 11/15/2008

ከመንጋው ወጥተው የባዘኑትን እርዱ

ሳይዘገዩ እንዲመለሱ እርዷቸው!

የተግሣጽን ዓላማ መረዳት (§ ክርስቲያን እረኞች በየዋህነት ገሥጹ) መጠበቂያ ግንብ፣ 10/1/2003

“ወደ እኔ ኑ፣ እኔም አሳርፋችኋለሁ”፦ ‘የአምላክን መንጋ ጠብቁ’ መጠበቂያ ግንብ፣ 11/15/2002

ከነፋስ እንደ መሸሸጊያ መጠበቂያ ግንብ፣ 2/15/2002

ክርስቲያን እረኞች ‘ልባችሁን አስፉ’! መጠበቂያ ግንብ፣ 7/1/2000

ማሠልጠን እና ለሌሎች ኃላፊነት መስጠት

እነዚህን ነገሮች “ታማኝ ለሆኑ ሰዎች አደራ ስጥ” መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም) 1/2017

የወረዳ የበላይ ተመልካቾች

መንጋውን በእረኝነት የሚጠብቁ የበላይ ተመልካቾች (§ የወረዳ የበላይ ተመልካች) የተደራጀ ሕዝብ፣ ምዕ. 5

የወረዳ የበላይ ተመልካቾች የሚጠቅሙን እንዴት ነው? የይሖዋ ፈቃድ፣ ትምህርት 17

‘ጉባኤዎቹን ማበረታታት’ ምሥክርነት መስጠት፣ ምዕ. 15

በጉባኤ ውስጥ የሚከሰቱ ችግሮች

ጋይዮስ ወንድሞቹን የረዳበት መንገድ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም) 5/2017

❐ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም) 4/2017

“የምድር ሁሉ ዳኛ” ምንጊዜም ትክክል የሆነውን ነገር ያደርጋል

ስለ ፍትሕ የይሖዋ ዓይነት አመለካከት አለህ?

የጉባኤውን ሰላምና ንጽሕና መጠበቅ የተደራጀ ሕዝብ፣ ምዕ. 14

‘ሌሎችን የሚያንጽ መልካም ቃል’ ተናገር “ከአምላክ ፍቅር፣” ምዕ. 12 አን. 11-12

ጉባኤው እየተጠናከረ ይሂድ (§ ከጉባኤው ጋር ተቀራርቦ መኖር) መጠበቂያ ግንብ፣ 4/15/2007

በይሖዋ ድርጅት ውስጥ ባለው መልካም ነገር ላይ አተኩሩ መጠበቂያ ግንብ፣ 7/15/2006

ውገዳ እና ራስን ማግለል

በተጨማሪም የሚከተለውን ብሮሹር ተመልከት፦

ወደ ይሖዋ ተመለስ

ሰላምን ሳይሆን ሰይፍን የሚያመጣው እውነት መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም) 10/2017

ውገዳ ፍቅራዊ ዝግጅት ነው ሊባል የሚችለው እንዴት ነው? መጠበቂያ ግንብ፣ 4/15/2015

የጉባኤውን ሰላምና ንጽሕና መጠበቅ የተደራጀ ሕዝብ፣ ምዕ. 14

የአንባቢያን ጥያቄዎች፦ የተወገደ ልጅ ያላቸው ወላጆች በጉባኤ ስብሰባዎች ላይ አብረውት ቢቀመጡ ስህተት ነው? መጠበቂያ ግንብ፣ 8/15/2013

ምንም ነገር ከይሖዋ እንዲያርቃችሁ አትፍቀዱ (§ ቤተሰብ) መጠበቂያ ግንብ፣ 1/15/2013

ክህደት—ጊዜያችንን ለይቶ የሚያሳውቅ የምልክቱ ገጽታ! (§ ለይሖዋ ምንጊዜም ታማኝ ሁኑ) መጠበቂያ ግንብ፣ 4/15/2012

የአንባቢያን ጥያቄዎች፦ የብልግና ምስሎችን መመልከት እስከ መወገድ ሊያደርስ ይችላል? መጠበቂያ ግንብ፣ 3/15/2012

አምላክ የሚወዳቸውን ውደድ (§ ጓደኝነታችንን ማቋረጥ የሚገባን መቼ ነው?) “ከአምላክ ፍቅር፣” ምዕ. 3

ከአንድ የተወገደ ግለሰብ ጋር ምን ዓይነት ግንኙነት ሊኖረን ይገባል? “ከአምላክ ፍቅር፣” ተጨማሪ መረጃ

ልጅ በሚያምጽበት ጊዜ ወላጆች በጽናት መቆም የሚችሉት እንዴት ነው? መጠበቂያ ግንብ፣ 1/15/2007

ምንጊዜም የይሖዋን ተግሣጽ ተቀበል መጠበቂያ ግንብ፣ 11/15/2006

የምትወዱት ሰው ይሖዋን ማምለኩን ሲያቆም መጠበቂያ ግንብ፣ 9/1/2006

የአንባቢያን ጥያቄዎች፦ ርኩሰት መፈጸም ሊያስወግድ ይችላል? መጠበቂያ ግንብ፣ 7/15/2006

የቅርብ ዘመድ ሲወገድ ክርስቲያናዊ ታማኝነት አሳዩ የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 8/2002

የአንባቢያን ጥያቄዎች፦ በኤርምያስ 7:16 መሠረት ለተወገደ ሰው መጸለይ የለብንም ማለት ነው? መጠበቂያ ግንብ፣ 12/1/2001

ንስሐ

❐ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም) 11/2017

ይሖዋን መጠጊያችሁ አድርጋችሁታል?

ፍትሕና ምሕረት በማሳየት ይሖዋን ምሰሉ

የአንባቢያን ጥያቄዎች፦ አንድ ሰው ከውገዳ እንደተመለሰ ማስታወቂያ ሲነገር ጉባኤው ደስታውን መግለጽ የሚችለው እንዴት ነው? መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም) 5/2016

ወደ አምላክ ቅረብ፦ “እባክህ ወደ ቤትህ መልሰን” መጠበቂያ ግንብ፣ 4/1/2012

ወደ አምላክ ቅረብ፦ ‘የተሰበረና የተዋረደ ልብ’ ያላቸው ሰዎች ምሕረት በሚፈልጉበት ጊዜ መጠበቂያ ግንብ፣ 5/1/2010

‘የይሖዋ መንገድ ቅን ነው’ (§ ኃጢአተኞች ወደ ይሖዋ መመለስ ይችላሉ) መጠበቂያ ግንብ፣ 11/15/2005

የመጽሐፍ ቅዱስ አመለካከት፦ ይቅር የማይባል ኃጢአት አለን? ንቁ! 3/2003

መጥፎ ነገር የሚሠሩ ሰዎች ሊለወጡ ይችላሉ? ከታላቁ አስተማሪ፣ ምዕ. 25

መናዘዝ ፈውስ ያስገኛል መጠበቂያ ግንብ፣ 6/1/2001

የቀዘቀዙ ክርስቲያኖች

የሚከተለውን ብሮሹር ተመልከት፦

ወደ ይሖዋ ተመለስ

የቀዘቀዙ ክርስቲያኖችን ማበረታታት ትችላላችሁ የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ፣ 4/2017

የስብከቱ ሥራ

ከሰዎች ውጫዊ ገጽታ ባሻገር ለመመልከት ትሞክራላችሁ? መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም) 6/2017

ምሥራቹን በመስበክ ተደሰት የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ፣ 6/2017

መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጽሑፎቻችንን በአግባቡ ተጠቀሙባቸው የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ፣ 2/2017

ስለ አምላክ ጸጋ የሚገልጸውን ምሥራች አውጁ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም) 7/2016

“ሂዱና ከሁሉም ብሔራት ሰዎችን ደቀ መዛሙርት አድርጉ” መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም) 5/2016

አገልግሎታችሁ እንደ ጤዛ ነው? መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም) 4/2016

ከአምላክ ጋር አብሮ መሥራት—አስደሳች መብት መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም) 1/2016

በመንግሥቱ አገዛዝ ሥር ያሳለፍነው መቶ ዓመት! መጠበቂያ ግንብ፣ 11/15/2015

በአገልግሎት የምታሳልፉትን ጊዜ በተሻለ መንገድ ተጠቀሙበት የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 4/2015

የክርስቶስን ወንድሞች በታማኝነት መደገፍ መጠበቂያ ግንብ፣ 3/15/2015

ለአገልግሎት ያላችሁ ቅንዓት እንዳይቀዘቅዝ ጥረት አድርጉ መጠበቂያ ግንብ፣ 2/15/2015

❐ መጠበቂያ ግንብ፣ 2/15/2015

‘የይሖዋን ትምህርት’ እንዲቀበሉ ብሔራትን ማዘጋጀት

ይሖዋ ዓለም አቀፉን የማስተማር ሥራችንን ይመራል

የምሥራቹ አገልጋዮች የተደራጀ ሕዝብ፣ ምዕ. 8

የመንግሥቱን መልእክት ለማዳረስ ባገኛችሁት አጋጣሚ ሁሉ ተጠቀሙ! የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 10/2014

“ምሥክሮቼ ትሆናላችሁ” መጠበቂያ ግንብ፣ 7/15/2014

ማንበብ የሚቸግራቸውን ሰዎች መርዳት የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 6/2014

‘የእኔ ምግብ የአምላክን ፈቃድ መፈጸም ነው’ መጠበቂያ ግንብ፣ 5/15/2014

የአገልግሎት ጓደኛችሁን አበረታቱ የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 1/2014

ምሥራቹን የሚሰብኩ ሰዎች—ሰባኪዎች ራሳቸውን በፈቃደኝነት አቀረቡ መንግሥት፣ ምዕ. 6

የስብከት ዘዴዎች—ምሥራቹን ለማዳረስ በማንኛውም ዘዴ መጠቀም መንግሥት፣ ምዕ. 7

ለስብከት የሚረዱን መሣሪያዎች—ምሥራቹን በዓለም ዙሪያ ለማዳረስ ጽሑፎችን ማዘጋጀት መንግሥት፣ ምዕ. 8

የስብከቱ ሥራ ያስገኘው ውጤት—‘አዝመራው ነጥቷል’ መንግሥት፣ ምዕ. 9

የጥያቄ ሣጥን፦ በክርስቲያናዊ ስብሰባዎች ወይም በአገልግሎት ላይ ስንሆን የሞባይል ስልክ አጠቃቀምን በተመለከተ ምን ማስታወስ ይኖርብናል? የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 4/2013

ማቋረጥ አለባችሁ? የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 2/2013

የግል የአገልግሎት ክልል ቢኖርህ ትጠቀማለህ የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 1/2013

ሰዎች አምላክን እንዲሰሙ እርዷቸው የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 7/2012

በስብከቱ ሥራ የምንካፈልባቸው አሥራ ሁለት ምክንያቶች የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 6/2012

በአገልግሎታችሁ ላይ ጠንቃቆች ሁኑ የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 5/2012

ሰዎች ‘ከእንቅልፋቸው እንዲነቁ’ እርዷቸው መጠበቂያ ግንብ፣ 3/15/2012

ነቅቶ ስለመጠበቅ ከኢየሱስ ሐዋርያት ተማሩ መጠበቂያ ግንብ፣ 1/15/2012

የመንግሥቱን ምሥራች የምንሰብከው እንዴት ነው? የይሖዋ ፈቃድ፣ ትምህርት 12

“መያዝ ያለብኝ ምን ያህል ሰዓት ነው?” የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 6/2011

በአገልግሎት መጽናት የምትችለው እንዴት ነው? መጠበቂያ ግንብ፣ 3/15/2009

ሚስዮናውያን በስተ ምሥራቅ የት ድረስ ተጉዘው ሊሆን ይችላል? መጠበቂያ ግንብ፣ 1/1/2009

“እስከ ምድር ዳር ድረስ” ምሥክርነት መስጠት፣ ምዕ. 28

❐ መጠበቂያ ግንብ፣ 1/15/2008

‘በጌታ የተቀበልከውን አገልግሎት ለመፈጸም ትኩረት ስጥ’

“ትክክለኛ የልብ ዝንባሌ ያላቸው” ሰዎች በጎ ምላሽ እየሰጡ ነው

‘ለሕዝብ ሁሉ የሚሰጥ ምስክርነት’ መጠበቂያ ግንብ፣ 2/1/2006

‘ሂዱና ደቀ መዛሙርት አድርጉ’ መጠበቂያ ግንብ፣ 7/1/2004

❐ መጠበቂያ ግንብ፣ 1/1/2004

ሰው ሁሉ የይሖዋን ክብር ያውጅ

‘ድምፃቸው በምድር ሁሉ ላይ ወጣ’

የይሖዋ ቀን በቀረበ መጠን ለሰዎች ምን አመለካከት ሊኖረን ይገባል? መጠበቂያ ግንብ፣ 7/15/2003

የመጽሐፍ ቅዱስ አመለካከት፦ ክርስቲያኖች ለሌሎች መስበክ ይኖርባቸዋል? ንቁ! 7/2002

የጉባኤያችሁ የአገልግሎት ክልል ሰፊ ነውን? የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 5/2002

አምላክ አሕዛብን ሁሉ ይቀበላል መጠበቂያ ግንብ፣ 4/1/2002

ልናውጀው የሚገባ መልእክት የአገልግሎት ትምህርት ቤት

❐ መጠበቂያ ግንብ፣ 1/1/2002

ሁሉም እውነተኛ ክርስቲያኖች ወንጌላውያን ናቸው

ምሥራቹ የሚያስገኛቸው በረከቶች

❐ መጠበቂያ ግንብ፣ 7/15/2001

ደስተኛ የመከሩ ሠራተኞች ሁኑ!

በመከሩ ሥራ ወደፊት ግፉ!

በዛሬው ጊዜ የአምላክ አገልጋዮች እነማን ናቸው? መጠበቂያ ግንብ፣ 11/15/2000

❐ መጠበቂያ ግንብ፣ 7/1/2000

ምሥራቹን በጉጉት አውጁ

የመንግሥቱን የእውነት ዘሮች መዝራት

“የተመረጡ ዕቃዎች” የይሖዋን ቤት እየሞሉት ነው መጠበቂያ ግንብ፣ 1/15/2000

ማሻሻል የሚቻልበት መንገድ

በአገልግሎት ረገድ ክህሎታችንን ማዳበር—በክልላችን ውስጥ የሚገኙ ሰዎችን በሙሉ ማነጋገር የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ፣ 12/2017

‘ከአምላክ ፍቅር አትውጡ’ የተባለውን መጽሐፍ ስናስጠና የሰዎችን ልብ ለመንካት መጣር የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ፣ 12/2016

በአገልግሎት ረገድ ክህሎታችንን ማዳበር—ፍላጎት ያሳዩ ሰዎች በስብሰባዎች ላይ እንዲገኙ ማበረታታት የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ፣ 9/2016

በአገልግሎት ረገድ ክህሎታችንን ማዳበር—የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች ራሳቸውን እንዲወስኑና እንዲጠመቁ መርዳት የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ፣ 8/2016

በአገልግሎት ረገድ ክህሎታችንን ማዳበር—ቪዲዮዎችን ተጠቅሞ ማስተማር የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ፣ 6/2016

በአገልግሎት ረገድ ክህሎታችንን ማዳበር—መጽሔት ለማበርከት የራስህን መግቢያ አዘጋጅ የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ፣ 3/2016

በአገልግሎት ረገድ ክህሎታችንን ማዳበር—ለተመላልሶ መጠየቅ መሠረት መጣል የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ፣ 1/2016

❐ የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 11/2015

በአገልግሎት ረገድ ክህሎታችንን ማዳበር—የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት የተባለውን መጽሐፍ ማበርከት

የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት የተባለውን መጽሐፍ ገጽታዎች ተጠቀሙባቸው

በአገልግሎት ረገድ ክህሎታችንን ማዳበር—የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶቻችን ጥሩ የጥናት ልማድ እንዲያዳብሩ ማሠልጠን የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 10/2015

በአገልግሎት ረገድ ክህሎታችንን ማዳበር—በንግድ አካባቢዎች መመሥከር የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 9/2015

በአገልግሎት ረገድ ክህሎታችንን ማዳበር—አዲሶችን ማሠልጠን የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 8/2015

ለማስተማር የምንጠቀምባቸው መሣሪያዎች የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 7/2015

በአገልግሎት ረገድ ክህሎታችንን ማዳበር—ከአምላክ የተላከ ምሥራች! የተባለውን ብሮሹር ተጠቅሞ በር ላይ እንደቆሙ ጥናት ማስጀመር የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 6/2015

የበለጠ ተሞክሮ ካላቸው አስፋፊዎች መማር የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 6/2015

በአገልግሎት ረገድ ክህሎታችንን ማዳበር—ሌላ ቋንቋ ለሚናገር ሰው መመሥከር የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 5/2015

በአገልግሎት ረገድ ክህሎታችንን ማዳበር—የመጽሔት ደንበኞች ማፍራት የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 3/2015

በአገልግሎት ረገድ ክህሎታችንን ማዳበር—በኢንተርኮም መመሥከር የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 2/2015

በአገልግሎታችሁ እድገት ማድረጋችሁን ቀጥሉ የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 1/2015

በአገልግሎት ረገድ ክህሎታችንን ማዳበር—ለተበሳጨ የቤት ባለቤት መልስ መስጠት የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 1/2015

በአገልግሎት ረገድ ክህሎታችንን ማዳበር—የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት በተባለው መጽሐፍ እንዴት መጽሐፍ ቅዱስን ማጥናት እንደሚቻል ማሳየት የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 12/2014

በአገልግሎት ረገድ ክህሎታችንን ማዳበር—ለሰዎች በግለሰብ ደረጃ አሳቢነት ማሳየት የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 11/2014

በአገልግሎት ረገድ ክህሎታችንን ማዳበር—ለተመላልሶ መጠየቅ መሠረት መጣል የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 9/2014

የአምላክ ቃል ሕያው ነው—ተጠቀሙበት! መጠበቂያ ግንብ፣ 8/15/2014

በአገልግሎት ረገድ ክህሎታችንን ማዳበር—ስለ መንግሥቱ በድፍረት መናገር የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 8/2014

በአገልግሎት ረገድ ክህሎታችንን ማዳበር—ከሰዎች ጋር ውይይት በመጀመር መደበኛ ባልሆነ መንገድ መመሥከር የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 7/2014

በአገልግሎት ረገድ ክህሎታችንን ማዳበር—መግቢያ ማዘጋጀት የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 5/2014

በአገልግሎት ረገድ ክህሎታችንን ማዳበር—ጥሩ የአገልግሎት ጓደኛ ሁኑ የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 4/2014

በአገልግሎት ረገድ ክህሎታችንን ማዳበር—ውይይት የሚያስቆሙ ሐሳቦች ሲሰነዘሩ መልስ መስጠት የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 3/2014

በአገልግሎት ረገድ ክህሎታችንን ማዳበር—ፍላጎት ያሳዩ ሰዎችን በማስታወሻ ላይ መመዝገብ የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 2/2014

ወንጌላዊ እንደመሆናችሁ መጠን ያለባችሁን ኃላፊነት ተወጡ መጠበቂያ ግንብ፣ 5/15/2013

“ለማስተማር የተቻለህን ሁሉ ጥረት ማድረግህን ቀጥል” መጠበቂያ ግንብ፣ 7/15/2010

‘ለማስተማር ጥበብህ’ ትኩረት ስጥ መጠበቂያ ግንብ፣ 1/15/2008

ዘዴኞችና እንደ ሁኔታው አቀራረባችሁን የምትለውጡ አገልጋዮች ሁኑ መጠበቂያ ግንብ፣ 12/1/2005

የተሟላ ምሥክርነት ለመስጠት ሠልጥነዋል መጠበቂያ ግንብ፣ 1/1/2005

❐ መጠበቂያ ግንብ፣ 11/15/2003

‘በአምላክ ቃል በትክክል ተጠቀሙ’

ሰዎች የመንግሥቱን መልእክት እንዲቀበሉ እርዷቸው

ደቀ መዛሙርት የማድረግ ዓላማ ይዛችሁ ስበኩ

የማስተማር ችሎታህ ውጤታማ ነውን? መጠበቂያ ግንብ፣ 7/1/2002

የአምላክን ቃል ለማስተማር በሚገባ የታጠቁ መጠበቂያ ግንብ፣ 2/15/2002

ከሰዎች ጋር የመወያየት ችሎታህን ማሻሻል የአገልግሎት ትምህርት ቤት

እንዴት መልስ መስጠት እንዳለብህ ተማር የአገልግሎት ትምህርት ቤት

ከቤት ወደ ቤት ማገልገል

ከቤት ወደ ቤት ስናገለግል መልካም ምግባር ማሳየት የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ፣ 7/2017

በሩን ትንሽ ልጅ ሲከፍት የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ፣ 9/2016

❐ መጠበቂያ ግንብ፣ 5/15/2014

‘ለእያንዳንዱ ሰው መልስ መስጠት’ ያለብን እንዴት ነው?

በአገልግሎታችሁ ወርቃማውን ሕግ ተግባራዊ አድርጉ

“እናንተ የእኔን ጽሑፍ ከወሰዳችሁ እኔም የእናንተን እወስዳለሁ” የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 9/2013

አንባቢያን የሚያነሱት ጥያቄ፦ የይሖዋ ምሥክሮች ከቤት ወደ ቤት የሚሰብኩት ለምንድን ነው? መጠበቂያ ግንብ፣ 6/1/2012

እነዚህን ብሮሹሮች እየተጠቀማችሁባቸው ነው? የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 1/2012

እባካችሁ ተከታትላችሁ እርዱት (S-43) የተባለውን ቅጽ እንዴት ልንጠቀምበት ይገባል? የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 5/2011

“አምላክን እንደ ገዥያችን አድርገን ልንታዘዝ ይገባል” (ሣጥን፦ “ከቤት ወደ ቤት” መስበክ) ምሥክርነት መስጠት፣ ምዕ. 5

❐ መጠበቂያ ግንብ፣ 7/15/2008

ከቤት ወደ ቤት የሚከናወነው አገልግሎት በአሁኑ ጊዜ አስፈላጊ የሆነው ለምንድን ነው?

ከቤት ወደ ቤት በምናከናውነው አገልግሎት የሚያጋጥሙንን ተፈታታኝ ሁኔታዎች መቋቋም

የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት የተባለውን መጽሐፍ እንዴት ማበርከት ይቻላል? የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 1/2006

“የወንጌል ሰባኪን ተግባር አከናውን” መጠበቂያ ግንብ፣ 3/15/2004

የወጣቶች ጥያቄ፦ ትምህርት ቤት የማውቀው ሰው ቢያጋጥመኝስ? ንቁ! 3/2002

“መጽሐፍ ቅዱሳዊ ውይይት” (የመጠበቂያ ግንብ ዓምድ)

የኢየሱስ ሞት መታሰቢያ መከበር ያለበት ለምንድን ነው? መጠበቂያ ግንብ፣ 4/1/2015

መጽሐፍ ቅዱስን መመርመር ለምን አስፈለገ? መጠበቂያ ግንብ፣ 2/1/2015

ስለ 1914 ያለንን እምነት ማስረዳት የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 10/2014

የአምላክ መንግሥት መግዛት የጀመረው መቼ ነው? (ክፍል 1) መጠበቂያ ግንብ፣ 10/1/2014

የአምላክ መንግሥት መግዛት የጀመረው መቼ ነው? (ክፍል 2) መጠበቂያ ግንብ፣ 11/1/2014

የይሖዋ ምሥክሮች በኢየሱስ ያምናሉ? መጠበቂያ ግንብ፣ 5/1/2014

አምላክ መከራና ሥቃይ እንዲኖር የፈቀደው ለምንድን ነው? መጠበቂያ ግንብ፣ 1/1/2014

ለአገልግሎታችን የሚጠቅም ዓምድ የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 11/2013

አምላክ በሰው ልጆች ላይ የሚደርሰው መከራ ያሳስበዋል? መጠበቂያ ግንብ፣ 7/1/2013

አምላክ ሰዎችን በገሃነመ እሳት ያቃጥላል? መጠበቂያ ግንብ፣ 10/1/2012

ጥሩ ሰዎች ሁሉ ወደ ሰማይ ይሄዳሉ? መጠበቂያ ግንብ፣ 8/1/2012

ኢየሱስ እግዚአብሔር ነው? መጠበቂያ ግንብ፣ 4/1/2012

መንፈስ ቅዱስ ምንድን ነው? መጠበቂያ ግንብ፣ 10/1/2010

ተመላልሶ መጠየቆችና የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች

በአገልግሎት ረገድ ክህሎታችንን ማዳበር—ተመላልሶ መጠየቅ ማድረግ የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ፣ 11/2017

ይሖዋን ሁልጊዜ እንዲያገለግሉ አሠልጥኗቸው የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ፣ 9/2017

በዛሬው ጊዜ የይሖዋን ፈቃድ የሚያደርጉት እነማን ናቸው? የተባለውን ብሮሹር መጠቀም የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ፣ 3/2017

አምላክን ስማ የተባለውን ብሮሹር መጠቀም የሚቻልበት መንገድ የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ፣ 3/2017

መጽሐፍ ቅዱስ ምን ያስተምረናል? የተባለውን መጽሐፍ እንዴት ልንጠቀምበት እንችላለን? የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ፣ 11/2016

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ስንመራ ማድረግ የሌሉብን ነገሮች የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ፣ 9/2016

ሌሎችን ማሠልጠን አስፈላጊ እንደሆነ ይሰማሃል? መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም) 8/2016

ምሥራች የተባለውን ብሮሹር ተጠቅሞ ጥናት መምራት የሚቻለው እንዴት ነው? የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ፣ 1/2016

የጥያቄ ሣጥን፦ አንድን ሰው መጽሐፍ ቅዱስን ማስጠናታችንን ማቋረጥ ተገቢ የሚሆነው መቼ ነው? የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 12/2015

የምናስተምራቸውን ሰዎች ልብ መንካት የምንችለው እንዴት ነው? የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 10/2015

ደቀ መዛሙርት በማድረጉ ሥራ ላይ ትኩረት አድርጉ የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 7/2015

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶችን ውጤታማ በሆነ መንገድ መምራት የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 12/2014

ወዲያውኑ ተከታትላችሁ እርዷቸው የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 6/2014

የመጽሔት ደንበኞች ማፍራት ጥናት ለማስጀመር ጥሩ በር ይከፍታል የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 1/2014

ቪዲዮዎችን ለማስተማር ተጠቀሙባቸው የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 5/2013

በዛሬው ጊዜ የይሖዋን ፈቃድ የሚያደርጉት እነማን ናቸው? የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 3/2013

ከአምላክ የተላከ ምሥራች! የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 3/2013

ወደ ኋላ አትበሉ—ብቃት ይጎድለኛል የሚለውን ስሜት ማሸነፍ የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 11/2012

ወደ ኋላ አትበሉ—ፕሮግራማችን የተጣበበ ቢሆንም ሁኔታችንን ማመቻቸት የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 11/2012

ጥናት ለማግኘት የሚያስችሉ አምስት መንገዶች የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 10/2012

ወንዶች መንፈሳዊ እድገት እንዲያደርጉ እርዷቸው መጠበቂያ ግንብ፣ 11/15/2011

የጥያቄ ሣጥን፦ በር ላይ እንደቆምን የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ስንመራ መጸለይ ይኖርብናል? የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 9/2011

የጥያቄ ሣጥን፦ ጥሩ እድገት እያደረገ ካለ የመጽሐፍ ቅዱስ ተማሪ ጋር ማጥናት ያለብን ለምን ያህል ጊዜ ነው? የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 4/2011

‘ከአምላክ ፍቅር አትውጡ’ የተባለውን መጽሐፍ ጥናት ለመምራት ልንጠቀምበት የምንችለው እንዴት ነው? የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 3/2009

ውጤታማ የሆነ ተመላልሶ መጠየቅ ለማድረግ ቁልፉ ዝግጅት ነው የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 7/2008

የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት የተባለውን መጽሐፍ ስትጠቀሙ ታላቁን አስተማሪ ምሰሉ የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 2/2007

መጠነኛ ፍላጎት ላሳዩ ሰዎች በሙሉ ተመላልሶ መጠየቅ አድርጉላቸው የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 12/2006

በር ላይም ሆነ በስልክ የምናስጠናቸው ሰዎች እድገት እንዲያደርጉ መርዳት የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 4/2006

የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት በተባለው መጽሐፍ ጥናት ማስጀመር የሚቻልበት መንገድ የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 1/2006

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶቻችን እድገት እንዲያደርጉ መርዳት የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 9/2005

የመጽሔት ደንበኞችን ፍላጎት ለመቀስቀስ ጥረት አድርጉ የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 5/2005

እውነት በምታስተምራቸው ሰዎች ልብ ውስጥ ፍሬ እያፈራ ነው? መጠበቂያ ግንብ፣ 2/1/2005

ክፍል 1—የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶቻችን እድገት እንዲያደርጉ መርዳት (የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ምንድን ነው?) የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 7/2004

ክፍል 2—የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶቻችን እድገት እንዲያደርጉ መርዳት (ጥናቱን ለመምራት መዘጋጀት) የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 8/2004

ክፍል 3—የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶቻችን እድገት እንዲያደርጉ መርዳት (ጥቅሶችን ውጤታማ በሆነ መንገድ መጠቀም) የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 11/2004

ክፍል 4—የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶቻችን እድገት እንዲያደርጉ መርዳት (ጥናቶቻችን እንዴት እንደሚዘጋጁ ማሠልጠን) የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 12/2004

ክፍል 5—የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶቻችን እድገት እንዲያደርጉ መርዳት (ምን ያህል ትምህርት እንደምንሸፍን መወሰን) የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 1/2005

ክፍል 6—የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶቻችን እድገት እንዲያደርጉ መርዳት (ጥናቶቻችን ጥያቄ ሲያነሱ ምን ማድረግ ይኖርብናል?) የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 2/2005

‘ያዘዝኋችሁን ሁሉ እንዲጠብቁ አስተምሯቸው’ መጠበቂያ ግንብ፣ 7/1/2004

“አገልግሎትህን በተሟላ ሁኔታ ፈጽም” መጠበቂያ ግንብ፣ 3/15/2004

‘ራስህንም የሚሰሙህንም አድን’ መጠበቂያ ግንብ፣ 6/1/2000

ምሥክርነት መስጠት የሚቻልባቸው ሌሎች መንገዶች

የጥያቄ ሣጥን፦ አስፋፊዎች በኢንተርኔት ተጠቅመው በውጭ አገር ለሚኖሩ የማያውቋቸው ሰዎች ምሥክርነት መስጠት ወይም እነሱን ማስጠናት ይኖርባቸዋል? የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 7/2015

ምሥራቹን የምንሰብክባቸው መንገዶች የተደራጀ ሕዝብ፣ ምዕ. 9

ምሥራቹን ለማዳረስ በትራክቶች ተጠቀሙ የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 10/2012

በምሽት አገልግሎት መካፈል ትችላላችሁ? የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 10/2012

መስበክ ከመጀመራችን በፊት ፍለጋ ማድረግ የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 7/2012

የጥያቄ ሣጥን፦ በጽሑፎቻችን ላይ የሚገኙ ኩፖኖችንና በኢንተርኔት ላይ የሚገኙ መጠይቆችን መሙላት ያለበት ማን ነው? የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 11/2011

ለወንዶች ለመመሥከር ጥረት አድርጉ የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 8/2009

በአፓርታማዎች ውስጥ ‘በሚገባ መመሥከር’ የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 12/2008

መደበኛ ያልሆነ ምሥክርነት

መደበኛ ባልሆነ መንገድ መመሥከር ትችላላችሁ! የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 8/2010

በሜክሲኮ ለሚኖሩ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ተናጋሪዎች መደበኛ ባልሆነ መንገድ መመሥከር መጠበቂያ ግንብ፣ 4/15/2004

የአደባባይ ምሥክርነት

በጽሑፍ መደርደሪያዎች ተጠቅሞ መመሥከር የሚቻለው እንዴት ነው? የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 4/2015

የአደባባይ ምሥክርነት የምንሰጥበት አዲስና አስደሳች ዘዴ የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 11/2014

ወዲያውኑ ተከታትላችሁ እርዷቸው የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 6/2014

የአደባባይ ምሥክርነት ለመስጠት የሚያስችሉ አዳዲስ ዘዴዎች የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 7/2013

በንግድ አካባቢዎች መመሥከር

በንግድ አካባቢዎች በድፍረት መመሥከር የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 3/2012

በትምህርት ቤት መመሥከር

ስለ አምላክ በድፍረት መናገር የምችለው እንዴት ነው? የወጣቶች ጥያቄ፣ ጥራዝ 2፣ ምዕ. 36

ለክፍል ጓደኞቿ ስለ እምነቷ ተናገረች መጠበቂያ ግንብ፣ 10/1/2004

ወጣቶች—ይሖዋ ያደረጋችሁትን ሥራ አይረሳም! መጠበቂያ ግንብ፣ 4/15/2003

የወጣቶች ጥያቄ፦ አብረውኝ ለሚማሩት ልጆች መስበክ የምችለው እንዴት ነው? ንቁ! 4/2002

ለቤተሰብ አባላት መመሥከር

በእምነታቸው ምሰሏቸው፦ ማርያም የሐዘንን ሰይፍ ተቋቁማለች መጠበቂያ ግንብ፣ 5/1/2014

የማያምኑ ዘመዶቻችንን ልብ መንካት መጠበቂያ ግንብ፣ 3/15/2014

የአንድን አስፋፊ የማያምን የትዳር ጓደኛ መርዳት ትችላላችሁ? የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 11/2010

ለዘመዶቻችን ምሥራቹን እንዴት መንገር እንችላለን? የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 12/2004

በስልክ እና በደብዳቤ መመሥከር

በስልክ የሚሰጥ ምሥክርነት ውጤታማ ሊሆን ይችላል የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 10/2009

ደብዳቤ መጻፍ የአገልግሎት ትምህርት ቤት

በማረሚያ ቤት መመሥከር

የጥያቄ ሣጥን፦ (§ በወኅኒ ቤት የሚገኙ የሕግ ታራሚዎች መጽሔቶች ማግኘት የሚችሉት እንዴት ነው?) የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 7/2004

የአረጋውያን መንከባከቢያ ተቋማት

በአረጋውያን መንከባከቢያ ተቋማት ውስጥ የሚገኙትን አትርሷቸው የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 6/2014

ለዓይነ ስውራን መመሥከር

ዓይነ ስውራን ስለ ይሖዋ እንዲማሩ እርዷቸው የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 5/2015

እርዳታ ይበልጥ ወደሚያስፈልግበት ቦታ ተዛውሮ ማገልገል

ከአዲሱ ጉባኤህ ጋር መላመድ የምትችለው እንዴት ነው? መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም) 11/2017

በጉባኤህ ውስጥ እርዳታ ማበርከት ትችላለህ? መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም) 3/2016

አገልግሎትህን ማስፋት የምትችልባቸው መንገዶች የተደራጀ ሕዝብ፣ ምዕ. 10

‘ወደ መቄዶንያ መሻገር’ ትችላለህ? የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 8/2011

ወደ መቄዶንያ መሻገር ትችላለህ? መጠበቂያ ግንብ፣ 12/15/2009

የመንግሥቱ አዋጅ ነጋሪዎች ይበልጥ ወደሚያስፈልጉበት ቦታ ሄደህ ማገልገል ትችላለህ? መጠበቂያ ግንብ፣ 4/15/2009

“ወደ መቄዶንያ ተሻገር” ምሥክርነት መስጠት፣ ምዕ. 16

ልዩ ትዝታ ያለው የስብከት ሥራ መጠበቂያ ግንብ፣ 4/15/2003

ይበልጥ እርዳታ ወደሚያስፈልግበት ቦታ ሄደህ ማገልገል ትችላለህ? የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 7/2001

“ራሳቸውን በፈቃደኝነት አቅርበዋል” (የመጠበቂያ ግንብ ዓምድ)

ራሳቸውን በፈቃደኝነት አቅርበዋል—ቱርክ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም) 7/2017

ራሳቸውን በፈቃደኝነት አቅርበዋል መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም) 1/2017

ራሳቸውን በፈቃደኝነት አቅርበዋል—ጋና መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም) 7/2016

ራሳቸውን በፈቃደኝነት አቅርበዋል—ኦሺያንያ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም) 1/2016

ራሳቸውን በፈቃደኝነት አቅርበዋል—ሩሲያ መጠበቂያ ግንብ፣ 7/15/2015

ራሳቸውን በፈቃደኝነት አቅርበዋል—ኒው ዮርክ መጠበቂያ ግንብ፣ 1/15/2015

ራሳቸውን በፈቃደኝነት አቅርበዋል—ታይዋን መጠበቂያ ግንብ፣ 10/15/2014

ራሳቸውን በፈቃደኝነት አቅርበዋል—ማይክሮኔዥያ መጠበቂያ ግንብ፣ 7/15/2014

ራሳቸውን በፈቃደኝነት አቅርበዋል—ምዕራብ አፍሪካ መጠበቂያ ግንብ፣ 1/15/2014

ራሳቸውን በፈቃደኝነት አቅርበዋል—ፊሊፒንስ መጠበቂያ ግንብ፣ 10/15/2013

ራሳቸውን በፈቃደኝነት አቅርበዋል—ሜክሲኮ መጠበቂያ ግንብ፣ 4/15/2013

ራሳቸውን በፈቃደኝነት አቅርበዋል—ኖርዌይ መጠበቂያ ግንብ፣ 1/15/2013

ራሳቸውን በፈቃደኝነት አቅርበዋል—ብራዚል መጠበቂያ ግንብ፣ 10/15/2012

ራሳቸውን በፈቃደኝነት አቅርበዋል—ኢኳዶር መጠበቂያ ግንብ፣ 7/15/2012

የውጭ አገር ቋንቋዎች

በሌላ አገር ስታገለግሉ መንፈሳዊነታችሁን ጠብቁ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም) 10/2016

በልጅነቴ ያደረግኩት ምርጫ መጠበቂያ ግንብ፣ 1/15/2014

የውጭ አገር ቋንቋ ለሚናገሩ ሰዎች መስበክ የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 11/2009

በውጭ አገር ቋንቋ በሚመራ ጉባኤ ውስጥ ማገልገል መጠበቂያ ግንብ፣ 3/15/2006

“ከየቋንቋው” የተውጣጡ ሰዎች ምሥራቹ ደረሳቸው (§ መሰናክሉን ማለፍ) መጠበቂያ ግንብ፣ 12/1/2005

ኮሪያ ውስጥ ለየት ባለ ቋንቋ ማገልገል መጠበቂያ ግንብ፣ 6/15/2003

የትርጉም ሥራ ለስብከቱ ድጋፍ ይሰጣል

❐ ንቁ! ቁ. 3 2016

ከጥንት ጀምሮ የነበረውን መሰናክል ማለፍ

የቋንቋ ልዩነት—መሰናክሎቹና መፍትሔው—የትርጉም ሥራው ምን ይመስላል?

‘ብዙ ደሴቶች ሐሴት ያድርጉ’ መጠበቂያ ግንብ፣ 8/15/2015

ለስብከት የሚረዱን መሣሪያዎች—ምሥራቹን በዓለም ዙሪያ ለማዳረስ ጽሑፎችን ማዘጋጀት መንግሥት፣ ምዕ. 8

መጠበቂያ ግንብ ቀለል ባለ ቋንቋ መዘጋጀት ያስፈለገው ለምንድን ነው? መጠበቂያ ግንብ፣ 12/15/2012

ጽሑፎቻችን የሚዘጋጁትና የሚተረጎሙት እንዴት ነው? የይሖዋ ፈቃድ፣ ትምህርት 23

ምሥራቹ በ500 ቋንቋዎች መጠበቂያ ግንብ፣ 11/1/2009

“ብሩ የእኔ ነው፤ ወርቁም የእኔ ነው” መጠበቂያ ግንብ፣ 11/1/2007

በሜክሲኮ የአገሬው ተወላጆች ምሥራቹን ሰሙ መጠበቂያ ግንብ፣ 8/15/2004

በባልካን አገሮች የሚኖሩ የይሖዋ ምሥክሮች ደስ የሚሰኙበት ምክንያት አገኙ መጠበቂያ ግንብ፣ 10/15/2002

አመለካከት እና እምነት

በተጨማሪም የሚከተለውን ብሮሹር ተመልከት፦

ትምህርት

መጽሐፍ ቅዱሳዊ ውይይት—የይሖዋ ምሥክሮች በኢየሱስ ያምናሉ? መጠበቂያ ግንብ፣ 5/1/2014

አንባቢያን የሚያነሱት ጥያቄ፦ የይሖዋ ምሥክሮች የሚሰጣቸውን የሕክምና እርዳታ ይቀበላሉ? መጠበቂያ ግንብ፣ 2/1/2011

‘የጦፈ ክርክር’ ተነሳ (ሣጥን፦ ‘የይሖዋ ምሥክሮች እምነታቸው የተመሠረተው በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ ነው’) ምሥክርነት መስጠት፣ ምዕ. 13

አንባቢያን የሚያነሱት ጥያቄ፦ የይሖዋ ምሥክሮች የሚድኑት እነሱ ብቻ እንደሆኑ ያምናሉ? መጠበቂያ ግንብ፣ 11/1/2008

የአንባቢያን ጥያቄዎች፦ አንድ ክርስቲያን ካፌይን ያላቸውን መጠጦችና ምግቦች መውሰዱ ስህተት ነው? መጠበቂያ ግንብ፣ 4/15/2007

የአንባቢያን ጥያቄዎች፦ አንድ ክርስቲያን ከልደት ወር ጋር የሚያያዝ የከበረ ድንጋይ ያለበት ቀለበት ወይም ጌጣጌጥ ማድረጉ ተገቢ ነው? መጠበቂያ ግንብ፣ 11/15/2003

የአንባቢያን ጥያቄዎች፦ በአነስተኛ ገንዘብ ቁማር መጫወት ስህተት ነው? መጠበቂያ ግንብ፣ 11/1/2002

ክርስቲያኖች አምላክን በመንፈስና በእውነት ያመልካሉ መጠበቂያ ግንብ፣ 7/15/2002

የመጽሐፍ ቅዱስ አመለካከት፦ ክርስቲያኖች መለኮታዊ ጥበቃ እንዲደረግላቸው መጠበቅ አለባቸው? ንቁ! 5/2002

የአንባቢያን ጥያቄዎች፦ የኮምፒውተር ፕሮግራሞችን ለሌሎች ማስተላለፍ ተገቢ ነው? መጠበቂያ ግንብ፣ 2/15/2001

የሥነ ምግባር እሴቶች

ሕይወት ትርጉም ያለው እንዲሆን የሚያደርገው ምንድን ነው? መጠበቂያ ግንብ፣ 4/15/2008

ጊዜ በማይሽራቸው የሥነ ምግባር ደንቦች መመራት መጠበቂያ ግንብ፣ 6/15/2007

❐ መጠበቂያ ግንብ፣ 10/15/2004

ባለን ያለመርካት አባዜ

መንፈሳዊ ነገሮችን መከታተል የሚያስገኘው ጥቅም

ክርስቲያናዊ ሥነ ምግባርን መማርና ማስተማር መጠበቂያ ግንብ፣ 6/15/2002

❐ መጠበቂያ ግንብ፣ 12/1/2001

ወርቃማው ሕግ—በስፋት የሚታወቅ ትምህርት

ወርቃማው ሕግ ዛሬም ይሠራል

የአልኮል መጠጥ

መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል? የአልኮል መጠጥ ንቁ! 8/2013

የአንባቢያን ጥያቄዎች፦ የይሖዋ ምሥክሮች ጽዋ በማንሳት ልማድ የማይካፈሉት ለምንድን ነው? መጠበቂያ ግንብ፣ 2/15/2007

የአልኮል መጠጥን በተመለከተ ሚዛናዊ አመለካከት ይኑርህ መጠበቂያ ግንብ፣ 12/1/2004

ሃይማኖትን መቀላቀል

አንባቢያን የሚያነሱት ጥያቄ፦ የይሖዋ ምሥክሮች ሃይማኖትን መቀላቀልን በተመለከተ ምን አመለካከት አላቸው? መጠበቂያ ግንብ፣ 6/1/2010

የአንባቢያን ጥያቄዎች፦ የሌላ ሃይማኖታዊ ድርጅት ሕንፃን ገዝቶ ለመንግሥት አዳራሽነት መጠቀም ሃይማኖትን እንደመቀላቀል ይቆጠራል? መጠበቂያ ግንብ፣ 10/15/2002

ስለምናምንባቸው ነገሮች ያገኘነው አዲስ ግንዛቤ

የአንባቢያን ጥያቄዎች፦ በመጀመሪያው መቶ ዘመን ይኖሩ የነበሩት አይሁዳውያን መሲሑን ‘እንዲጠባበቁ’ ምክንያት የሆኗቸው ነገሮች ምንድን ናቸው? መጠበቂያ ግንብ፣ 2/15/2014

ብርሃኑ እየደመቀ በሚሄደው መንገድ ላይ መጓዝ መጠበቂያ ግንብ፣ 2/15/2006

‘አቤቱ አምላክ፣ ብርሃንህን ላክ’ መጠበቂያ ግንብ፣ 3/15/2000

ሁለቱ ምሥክሮች (ራእይ 11)

የአንባቢያን ጥያቄዎች፦ በራእይ ምዕራፍ 11 ላይ የተጠቀሱት ሁለት ምሥክሮች እነማን ናቸው? መጠበቂያ ግንብ፣ 11/15/2014

ሁለቱ በትሮች (ሕዝቅኤል 37)

የአንባቢያን ጥያቄዎች፦ በሕዝቅኤል ምዕራፍ 37 ላይ የተገለጸው የሁለቱ በትሮች አንድ ላይ መያያዝ ምን ትርጉም አለው? መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም) 7/2016

ለቅሶ እና ጥርስ ማፋጨት

“ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ” መጠበቂያ ግንብ፣ 7/15/2013

ለኢየሱስ የቀረበለት ፈተና

የአንባቢያን ጥያቄዎች፦ ሰይጣን ኢየሱስን ሲፈትነው ወደ ቤተ መቅደሱ የወሰደው ቃል በቃል በአካል ነበር? መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም) 3/2016

ሉፕ (IUD)

የአንባቢያን ጥያቄዎች፦ ክርስቲያን ባለትዳሮች ሉፕ (IUD) የተባለውን የእርግዝና መከላከያ ዘዴ ከቅዱሳን መጻሕፍት አንጻር ተቀባይነት ያለው አማራጭ እንደሆነ አድርገው ሊመለከቱት ይችላሉ? መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም) 12/2017

ሞት እና ትንሣኤ

የአንባቢያን ጥያቄዎች፦ ኢየሱስ ምድራዊ ትንሣኤ የሚያገኙ ሰዎች አያገቡም ማለቱ ነበር? (ሉቃስ 20:34-36) መጠበቂያ ግንብ፣ 8/15/2014

የአንባቢያን ጥያቄዎች፦ በእናቱ ማህፀን ውስጥ የሞተ ሕፃን የትንሣኤ ተስፋ አለው? መጠበቂያ ግንብ፣ 4/15/2009

‘የመጀመሪያው ትንሣኤ’ በመከናወን ላይ ነው! (§ ትንሣኤው እየተከናወነ ነው?) መጠበቂያ ግንብ፣ 1/1/2007

ርኩሰት እና ብልግና

የአንባቢያን ጥያቄዎች፦ ርኩሰት መፈጸም ሊያስወግድ ይችላል? መጠበቂያ ግንብ፣ 7/15/2006

ስንዴው እና እንክርዳዱ

“ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ” መጠበቂያ ግንብ፣ 7/15/2013

ቃል ኪዳኖች

በመንግሥቱ ላይ የማይናወጥ እምነት ይኑራችሁ መጠበቂያ ግንብ፣ 10/15/2014

ቅቡዓን

❐ መጠበቂያ ግንብ፣ 7/15/2013

“ንገረን፣ እነዚህ ነገሮች የሚፈጸሙት መቼ ነው?”

“ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ”

በጥቂቶች ተጠቅሞ ብዙኃኑን መመገብ

“ታማኝና ልባም ባሪያ በእርግጥ ማን ነው?”

የአንባቢያን ጥያቄዎች፦ ወደ ሰማይ የመሄድ ተስፋ ያላቸው ክርስቲያኖች መጠራት የሚያበቃው መቼ ነው? መጠበቂያ ግንብ፣ 5/1/2007

“በመንፈስና በእውነት” ማምለክ (ዮሐ. 4:24)

የአንባቢያን ጥያቄዎች፦ ይሖዋን “በመንፈስ” ማምለክ ማለት ምን ማለት ነው? መጠበቂያ ግንብ፣ 9/15/2001

ክርስቲያኖች አምላክን በመንፈስና በእውነት ያመልካሉ መጠበቂያ ግንብ፣ 7/15/2002

በጎች እና ፍየሎች

“ንገረን፣ እነዚህ ነገሮች የሚፈጸሙት መቼ ነው?” (§ ኢየሱስ በበጎቹና በፍየሎቹ ላይ የሚፈርደው መቼ ነው?) መጠበቂያ ግንብ፣ 7/15/2013

ቤተ መቅደሱን መመርመር እና ማንጻት

“ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ” መጠበቂያ ግንብ፣ 7/15/2013

ቤተሰቦቹ

“ታማኝና ልባም ባሪያ በእርግጥ ማን ነው?” መጠበቂያ ግንብ፣ 7/15/2013

ቤዛ

አምላክ ለእኛ ያለውን ፍቅር አሳይቷል መጠበቂያ ግንብ፣ 6/15/2011

ታላቁ መከራ እና አርማጌዶን

“ንገረን፣ እነዚህ ነገሮች የሚፈጸሙት መቼ ነው?” መጠበቂያ ግንብ፣ 7/15/2013

ታላቂቱ ባቢሎን

❐ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም) 11/2016

ከጨለማ ወደ ብርሃን መጠራት

ከሐሰት ሃይማኖት ነፃ ወጡ

የአንባቢያን ጥያቄዎች፦ ታላቂቱ ባቢሎን የአምላክን ሕዝቦች በምርኮ ይዛ የነበረው መቼ ነው? መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም) 3/2016

ታላንት

ከታላንቱ ምሳሌ ትምህርት ማግኘት መጠበቂያ ግንብ፣ 3/15/2015

ታማኝና ልባም ባሪያ

❐ መጠበቂያ ግንብ፣ 7/15/2013

በጥቂቶች ተጠቅሞ ብዙኃኑን መመገብ

“ታማኝና ልባም ባሪያ በእርግጥ ማን ነው?”

ትንቢታዊ ጥላ

‘ይህ የአንተ ፈቃድ ነው’ መጠበቂያ ግንብ፣ 3/15/2015

የአንባቢያን ጥያቄዎች፦ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በጽሑፎቻችን ላይ ጥላ ስለሚሆኑ ነገሮችና ስለ እውነተኛዎቹ ነገሮች ማብራሪያ መስጠት እየቀረ የመጣው ለምንድን ነው? መጠበቂያ ግንብ፣ 3/15/2015

ትውልድ

መንፈስ ቅዱስ የይሖዋን ዓላማ በማስፈጸም ረገድ የሚጫወተው ሚና መጠበቂያ ግንብ፣ 4/15/2010 አን. 13-14

የክርስቶስ መገኘት ለአንተ ምን ትርጉም አለው? መጠበቂያ ግንብ፣ 2/15/2008

አሥር ደናግል

‘ነቅታችሁ ትጠብቃላችሁ?’ መጠበቂያ ግንብ፣ 3/15/2015

ኢየሱስ የተናገራቸው ምሳሌዎች

❐ መጠበቂያ ግንብ፣ 7/15/2013

“ንገረን፣ እነዚህ ነገሮች የሚፈጸሙት መቼ ነው?”

“ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ”

በጥቂቶች ተጠቅሞ ብዙኃኑን መመገብ

“ታማኝና ልባም ባሪያ በእርግጥ ማን ነው?”

‘ጻድቃን እንደ ፀሐይ ደምቀው ያበራሉ’ መጠበቂያ ግንብ፣ 3/15/2010

❐ መጠበቂያ ግንብ፣ 7/15/2008

‘የሚያሳድገው አምላክ’ ነው!

የቱ እንደሚያፈራ አታውቁም!

እጅግ ብዙ ሕዝብ እና ሌሎች በጎች

የአንባቢያን ጥያቄዎች፦ “እጅግ ብዙ ሰዎች” አገልግሎታቸውን የሚያቀርቡት በየትኛው የቤተ መቅደሱ ክፍል ሆነው ነው? (ራእይ 7:9-15) መጠበቂያ ግንብ፣ 5/1/2002

ከውገዳ መመለስ

የአንባቢያን ጥያቄዎች፦ አንድ ሰው ከውገዳ እንደተመለሰ ማስታወቂያ ሲነገር ጉባኤው ደስታውን መግለጽ የሚችለው እንዴት ነው? መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም) 5/2016

ክፉው ባሪያ

“ታማኝና ልባም ባሪያ በእርግጥ ማን ነው?” መጠበቂያ ግንብ፣ 7/15/2013

የመሲሑ የዘር ሐረግ

የአንባቢያን ጥያቄዎች፦ በጥንቷ እስራኤል በመሲሑ የዘር ሐረግ ውስጥ የሚካተቱት የብኩርና መብት ያላቸው ሰዎች ብቻ ነበሩ? መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም) 12/2017

የማጎጉ ጎግ

የአንባቢያን ጥያቄዎች፦ በሕዝቅኤል መጽሐፍ ውስጥ የተጠቀሰው የማጎጉ ጎግ ማን ነው? መጠበቂያ ግንብ፣ 5/15/2015

የክርስቶስ ተአምራዊ ለውጥ

ስለ አምላክ መንግሥት የሚገልጸው ራእይ እውን ሆነ መጠበቂያ ግንብ፣ 1/15/2005 አን. 6-7

የደም ቅድስና

የአንባቢያን ጥያቄዎች፦ የይሖዋ ምሥክሮች የራስን ደም በመጠቀም ለሚከናወኑ የሕክምና አሠራሮች ያላቸው አመለካከት ምንድን ነው? መጠበቂያ ግንብ፣ 10/15/2000

የአንባቢያን ጥያቄዎች፦ የይሖዋ ምሥክሮች ማንኛውንም የደም ተዋጽኦ ለሕክምና ይወስዳሉ? መጠበቂያ ግንብ፣ 6/15/2000

የጸሐፊ የቀለም ቀንድ የያዘ ሰው

የአንባቢያን ጥያቄዎች፦ ሕዝቅኤል በተመለከተው ራእይ ላይ የተጠቀሰው የጸሐፊ የቀለም ቀንድ የያዘ ሰው እንዲሁም የማጥፊያ መሣሪያ የያዙት ስድስት ሰዎች ማንን ያመለክታሉ? መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም) 6/2016

ጳውሎስ በራእይ ያየው ገነት

መንፈሳዊውን ገነት ይበልጥ አስውቡት መጠበቂያ ግንብ፣ 7/15/2015

ከመንግሥት ባለሥልጣናት ጋር ያለን ግንኙነት

ምንም ነገር ሊያስቆማቸው አልቻለም ከመጽሐፍ ቅዱስ ምን ትማራለህ? ትምህርት 95

የአንባቢያን ጥያቄዎች፦ ክርስቲያኖች ለመንግሥት ሠራተኞች ስጦታ ወይም ጉርሻ መስጠት ተገቢ መሆን አለመሆኑን ለመወሰን ምን ሊረዳቸው ይችላል? መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም) 5/2016

የአንባቢያን ጥያቄዎች፦ ሕጋዊ የመኖሪያ ፈቃድ የሌላቸው የውጭ አገር ዜጎች በታማኝነት አብሮ ለመኖር የሚፈጸም ውል የተባለውን ቅጽ በመጠቀም ከተፈራረሙ መጠመቅ ይችላሉ? መጠበቂያ ግንብ፣ 12/15/2012

መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል? በአክብሮት መጠሪያዎች መጠቀም ተገቢ ነው? ንቁ! 9/2008

ለሥልጣን አክብሮት ማሳየት ያለብን ለምንድን ነው? (§ ለመንግሥት ባለ ሥልጣናት) “ከአምላክ ፍቅር፣” ምዕ. 4

የምትታዘዘው አምላክን ነው ወይስ ሰውን? መጠበቂያ ግንብ፣ 12/15/2005

የአንባቢያን ጥያቄዎች፦ ለአንድ የመንግሥት ሠራተኛ ጉርሻ መስጠት እንደ ጉቦ ይቆጠራል? መጠበቂያ ግንብ፣ 4/1/2005

‘አንድ ባለ ሥልጣን አንድ ነገር እንድታደርግ ቢያስገድድህስ?’ መጠበቂያ ግንብ፣ 2/15/2005

ማንን መታዘዝ እንዳለብን ማወቅ የምንችለው እንዴት ነው? ከታላቁ አስተማሪ፣ ምዕ. 28

‘ማዳን የይሖዋ ነው’ መጠበቂያ ግንብ፣ 9/15/2002

❐ መጠበቂያ ግንብ፣ 8/15/2002

ለታማኝነት የተዛባ አመለካከት ያለው ዓለም

ታማኝ መሆን ያለብን ለማን ነው?

በእውነት ይመላለሳሉ (§ እውነት እና ‘የበላይ ባለ ሥልጣኖች’) መጠበቂያ ግንብ፣ 7/15/2002

ግብር ወይም ቀረጥ

ቀረጥ መክፈል ይኖርብሃል? መጠበቂያ ግንብ፣ 9/1/2011

ይህ በእርግጥ ሐቀኝነት ማጉደል ነው? (§ “የቄሳር የሆነውን ነገር ለቄሳር”) መጠበቂያ ግንብ፣ 6/1/2010

❐ ንቁ! 4/2004

ግብርን በተመለከተ የሚሰማው ቅሬታ እየጨመረ መጥቷል

ግብር—“የሠለጠነ ኅብረተሰብ” እንዲኖር ሲባል የሚከፈል ነው?

ግብር መክፈል ይኖርብሃል?

ክርስቲያናዊ የገለልተኝነት አቋም

ከታሪክ ማኅደራችን፦ ‘ለይሖዋ ውዳሴ ማቅረብ’ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም) 8/2016

በተከፋፈለ ዓለም ውስጥ የገለልተኝነት አቋማችሁን ጠብቁ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም) 4/2016

ለአምላክ መንግሥት ምንጊዜም ታማኝ ሁኑ መጠበቂያ ግንብ፣ 7/15/2015

የአምላክን መንግሥት ብቻ በታማኝነት መደገፍ መንግሥት፣ ምዕ. 14

ከታሪክ ማኅደራችን፦ ‘በፈተና ሰዓት’ በአቋማቸው ጸንተዋል መጠበቂያ ግንብ፣ 5/15/2013

“ጊዜያዊ ነዋሪዎች” እንደመሆናችን መጠን አቋማችንን ጠብቀን መኖር መጠበቂያ ግንብ፣ 12/15/2012

አንባቢያን የሚያነሱት ጥያቄ፦ በመጀመሪያው መቶ ዘመን የነበሩ ክርስቲያኖች በፖለቲካዊ ጉዳዮች ውስጥ ይሳተፉ ነበር? መጠበቂያ ግንብ፣ 5/1/2012

❐ መጠበቂያ ግንብ፣ 5/1/2012

ኢየሱስ ለፖለቲካ ምን አመለካከት ነበረው?

ዛሬ ያሉ ክርስቲያኖች በፖለቲካ ውስጥ መግባት አለባቸው?

የክርስቲያኖች ትምህርት ማኅበረሰቡን የሚጠቅመው እንዴት ነው?

እውነተኛ የአምላክ አገልጋይ እና ኃላፊነት የሚሰማው ዜጋ መሆን የሚቻለው እንዴት ነው?

ኢየሱስ በፖለቲካዊ ጉዳዮች ውስጥ ጣልቃ ያልገባው ለምን ነበር? መጠበቂያ ግንብ፣ 7/1/2010

ክርስትና ጦርነትን ይደግፋል? መጠበቂያ ግንብ፣ 10/1/2009

አንባቢያን የሚያነሱት ጥያቄ፦ የይሖዋ ምሥክሮች በጦርነት የማይካፈሉት ለምንድን ነው? መጠበቂያ ግንብ፣ 7/1/2008

ከዓለም የተለየን ሆነን መኖር የምንችለው እንዴት ነው? (§ ታማኝና ገለልተኛ ሆኖ መኖር) “ከአምላክ ፍቅር፣” ምዕ. 5

ልክ እንደ አምላክ ለሕይወት ከፍተኛ ዋጋ ትሰጣለህ? (§ በደም ዕዳ ተጠያቂ ከሆኑ ድርጅቶች ራቅ) “ከአምላክ ፍቅር፣” ምዕ. 7

ለባንዲራ ሰላምታ መስጠት፣ ድምፅ መስጠትና የሲቪል አገልግሎት “ከአምላክ ፍቅር፣” ተጨማሪ መረጃ

ገለልተኝነት ክርስቲያናዊ ፍቅር እንዳናሳይ ያግደናል? መጠበቂያ ግንብ፣ 5/1/2004

በፍጻሜው ዘመን ያሉ ገለልተኛ ክርስቲያኖች መጠበቂያ ግንብ፣ 11/1/2002

የመጽሐፍ ቅዱስ አመለካከት፦ አምላክ ጦርነትን ይደግፋልን? ንቁ! 6/2002

ሊከበሩ የሚገባቸው ሥነ ምግባራዊ መመሪያዎች ትምህርት

ፍርድ ቤቶችና ሕግ ነክ ጉዳዮች

በከፍተኛ ባለሥልጣናት ፊት ለምሥራቹ መሟገት መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም) 9/2016

የመንግሥቱ ሰባኪዎች ጉዳያቸው በፍርድ ቤት እንዲታይላቸው አደረጉ መንግሥት፣ ምዕ. 13

የአምልኮ ነፃነት ለማግኘት መታገል መንግሥት፣ ምዕ. 15

የአውሮፓ ፍርድ ቤት በወታደራዊ አገልግሎት ለመካፈል ሕሊናቸው የማይፈቅድላቸውን ሰዎች መብት አስከበረ መጠበቂያ ግንብ፣ 11/1/2012

ረጅም ጊዜ የፈጀው የፍርድ ቤት ክርክር በድል ተቋጨ! መጠበቂያ ግንብ፣ 7/15/2011

“የማቀርበውን የመከላከያ መልስ ስሙ” ምሥክርነት መስጠት፣ ምዕ. 23

“አይዞህ፣ አትፍራ!” ምሥክርነት መስጠት፣ ምዕ. 24

“ወደ ቄሳር ይግባኝ ብያለሁ!” ምሥክርነት መስጠት፣ ምዕ. 25

ጥቃት የተፈጸመባቸው ሰዎች መብታቸው ተከበረ መጠበቂያ ግንብ፣ 3/1/2008

በአውሮፓ የሰብዓዊ መብቶች ፍርድ ቤት የተገኘ ድል መጠበቂያ ግንብ፣ 5/15/2007

የአውሮፓ ፍርድ ቤት የአንዲትን እናት መብት አስከበረ ንቁ! 11/2005

የአንባቢያን ጥያቄዎች፦ አንድ ክርስቲያን እጁን በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ በመጫን መሐላ መፈጸሙ ትክክል ሊሆን ይችላል? መጠበቂያ ግንብ፣ 1/15/2003

ጠቅላይ ፍርድ ቤት የመናገር ነጻነትን የሚደግፍ ብይን ሰጠ ንቁ! 1/2003

ለአደጋ ጊዜ ዝግጁ መሆን እና እርዳታ

በተጨማሪም የሰይጣን ሥርዓት ➤ አካባቢያዊ ጉዳዮች ➤ የተፈጥሮ አደጋ የሚለውን ተመልከት

ዝግጅት

አደጋ ሲደርስ ሕይወት ለማዳን የሚያስችሉ እርምጃዎች ንቁ! ቁ. 5 2017

ተጠያቂው አምላክ ነው? (ሣጥን፦ ለመሸሽ ተዘጋጅተሃል?) ንቁ! 9/2007

የእሳተ ገሞራ አደጋ ባንዣበበበት አካባቢ መኖር (ሣጥን፦ ዝግጁ ሁን!) ንቁ! 2/2007

የተፈጥሮ አደጋ ቢደርስ ዝግጁ ናችሁ? የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 1/2007

የመሬት መንቀጥቀጥ! ንቁ! 9/2000

እርዳታ መስጠት

የእርዳታ አገልግሎት መንግሥት፣ ምዕ. 20

አስቸጋሪ ሁኔታ ያጋጠማቸውን ወንድሞቻችንን የምንረዳው እንዴት ነው? የይሖዋ ፈቃድ፣ ትምህርት 18

እርዳታ ማበርከት የምንችለው እንዴት ነው? የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 11/2005

የጥያቄ ሣጥን፦ በሌሎች አገሮች ለሚገኙ ችግር ላይ ለወደቁ ወንድሞች የገንዘብ መዋጮ ማድረግ የምችለው እንዴት ነው? የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 1/2005

አምላክን የሚያስደስት ልግስና (§ በቡድን ደረጃ ስለሚሰጥ እርዳታ ምን ማለት ይቻላል?) መጠበቂያ ግንብ፣ 6/1/2003

ያዘኑትን አጽናኑ መጠበቂያ ግንብ፣ 5/1/2003

ፍቅር በተግባር የታየበት ረጅምና አድካሚ የመልሶ ማቋቋም ሥራ ንቁ! 12/2002

“ወደ እኔ ኑ፣ እኔም አሳርፋችኋለሁ”፦ ‘ለሰው ሁሉ መልካም እናድርግ’ መጠበቂያ ግንብ፣ 7/15/2002

እርስ በርስ የሚረዳዳ ዓለም አቀፍ የወንድማማች ማኅበር መጠበቂያ ግንብ፣ 4/15/2001

ሪፖርቶችና ተሞክሮዎች

“እንዲህ ያለ ፍቅር በማየታችን ልባችን በጣም ተነክቷል” ንቁ! ቁ. 1 2017

በ2011 በጃፓን የደረሰው ሱናሚ—ከአደጋው ከተረፉ ሰዎች አንደበት ንቁ! 12/2011

በሄይቲ የደረሰው የመሬት መናወጥ—እምነትና ፍቅር በሥራ ሲገለጽ ንቁ! 12/2010

በማያንማር በደረሰው የተፈጥሮ አደጋ የተጎዱ ሰዎች እርዳታ አገኙ መጠበቂያ ግንብ፣ 3/1/2009

ከአውሎ ነፋስ ይበልጥ ኃይል ያለው ፍቅር! ንቁ! 8/2008

በሰሎሞን ደሴቶች የደረሰ የተፈጥሮ አደጋ መጠበቂያ ግንብ፣ 5/1/2008

ማስጠንቀቂያ መስማት ሕይወትን ያድናል ንቁ! 6/2006

የትኛውም ዓይነት የተፈጥሮ አደጋ ሊያጠፋው የማይችል ነገር ንቁ! 11/2003

የማይናወጥ አንድነት ያለው የወንድማማች ማኅበር ንቁ! 11/2001

ከወዠቡ ማግስት—በፈረንሳይ የተካሄደ የመልሶ ማቋቋም ሥራ ንቁ! 8/2000

መዋጮዎች እና የገንዘብ አጠቃቀም

“ለጋስ ሰው ይባረካል” መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም) 11/2017

እውነተኛ የሆነውን ሀብት መፈለግ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም) 7/2017

‘ሥራው ታላቅ ነው’ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም) 11/2016

ለይሖዋ ለጋስነት አድናቆት አሳዩ መጠበቂያ ግንብ፣ 11/15/2015

ከዮሐና ምን እንማራለን? መጠበቂያ ግንብ፣ 8/15/2015

በጉባኤም ሆነ በዓለም አቀፍ ደረጃ የመንግሥቱን ሥራ መደገፍ የተደራጀ ሕዝብ፣ ምዕ. 12

ይሖዋ በፈቃደኝነት የሚሰጡትን አብዝቶ ይባርካል መጠበቂያ ግንብ፣ 12/15/2014

የመንግሥቱ ሥራዎች ወጪ የሚሸፈንበት መንገድ መንግሥት፣ ምዕ. 18

ሌሎች የሚያስፈልጋቸውን ነገር ማሟላት የምንችለው እንዴት ነው? መጠበቂያ ግንብ፣ 11/15/2013

የእነሱ ትርፍ የሌሎችን ጉድለት ሸፈነ መጠበቂያ ግንብ፣ 11/15/2012

በዓለም ዙሪያ ለምናከናውነው ሥራ የሚያስፈልገውን ገንዘብ የምናገኘው እንዴት ነው? የይሖዋ ፈቃድ፣ ትምህርት 24

‘የልግስና ስጦታ ለመስጠት የሚያስችል መብት’ በማግኘትህ ደስተኛ ነህ? መጠበቂያ ግንብ፣ 11/15/2011

አንባቢያን የሚያነሱት ጥያቄ፦ ምን ያህል ገንዘብ ማዋጣት ይኖርብኛል? መጠበቂያ ግንብ፣ 8/1/2009

ጽሑፎቻችንን ጥሩ አድርጋችሁ ተጠቀሙባቸው የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 5/2009

“ብሩ የእኔ ነው፤ ወርቁም የእኔ ነው” መጠበቂያ ግንብ፣ 11/1/2007

የይሖዋን ልብ ደስ የሚያሰኝ ልግስና መጠበቂያ ግንብ፣ 11/1/2005

የጥያቄ ሣጥን፦ ‘በሌሎች አገሮች ለሚገኙ ችግር ላይ ለወደቁ ወንድሞች የገንዘብ መዋጮ የምናደርግበት ከሁሉ የተሻለው መንገድ ምን ሊሆን ይችላል?’ የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 1/2005

ጳውሎስ ለቅዱሳን የሚሆን እርዳታ አሰባሰበ መጠበቂያ ግንብ፣ 3/15/2001

በድምፅና በቪዲዮ የተዘጋጁ ጽሑፎች

በድምፅ የተቀረጹ ጽሑፎችን መጠቀም የምንችለው እንዴት ነው? የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 11/2015

ከታሪክ ማኅደራችን፦ አንድ መቶ ዓመት ያስቆጠረ የእምነት ገድል መጠበቂያ ግንብ፣ 2/15/2014

jw.org የተባለው ድረ ገጽ

ሕጋዊ ድረ ገጻችን www.pr2711.com/am ይባላል። ይህ ድረ ገጽ ከክርስቲያናዊ ሕይወታችን፣ ከጉባኤ እንቅስቃሴዎቻችንና ከአገልግሎታችን ጋር በተያያዘ ሊጠቅሙን የሚችሉ የተለያዩ መሣሪያዎችን ይዟል። ከእነዚህም መካከል የተለያዩ ርዕሶች፣ ለጥናት የሚረዱ መልመጃዎች፣ ሙዚቃዎችና ቪዲዮዎች ይገኙበታል። ጽሑፎቻችንንም እዚያው ድረ ገጹ ላይ ማንበብ ወይም ማውረድ ይቻላል።

JW ብሮድካስቲንግ በኢንተርኔት አማካኝነት tv.jw.org ላይ የሚገኝ የቴሌቪዥን ጣቢያ ነው። በዚህ ዝግጅት አማካኝነት በየወሩ በተለያየ ርዕስ የሚቀርቡ የሚያበረታቱ ሐሳቦችን፣ ቪዲዮዎችን፣ ሙዚቃዎችንና አንዳንድ ለየት ያሉ ፕሮግራሞችን በኮምፒውተር ወይም በሞባይል ስልኮች አማካኝነት 24 ሰዓት ማግኘት ይቻላል።

የመጠበቂያ ግንብ ማኅበር የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት በ​wol.jw.org ላይ የሚገኝ ቤተ መጻሕፍት ነው። በዚህ ኤሌክትሮኒክ ቤተ መጻሕፍት ላይ ጽሑፎቻችንን ከ500 በሚበልጡ ቋንቋዎች ማግኘት ይቻላል።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ