የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • rsg19 ገጽ 119-123
  • የሰይጣን ሥርዓት

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የሰይጣን ሥርዓት
  • የምርምር መርጃ መሣሪያ ለይሖዋ ምሥክሮች—የ2019 እትም
  • ንዑስ ርዕሶች
  • መንግሥታት
  • ወንጀል እና ዓመፅ
  • ጦርነት
  • ማኅበራዊ ጉዳዮች
  • የንግዱ ሥርዓት
  • አካባቢያዊ ጉዳዮች
  • የዓለም መንፈስ
  • ሱሶች
  • መገናኛ ብዙኃን
  • አርማጌዶን
የምርምር መርጃ መሣሪያ ለይሖዋ ምሥክሮች—የ2019 እትም
rsg19 ገጽ 119-123

የሰይጣን ሥርዓት

በተጨማሪም ይሖዋ አምላክ ➤ አምላክ መከራንና ክፋትን የፈቀደበት ምክንያት የሚለውን ተመልከት

❐ መጠበቂያ ግንብ፣ 10/1/2012

ሙስና ምን ያህል ተስፋፍቷል?

ሙስናን ማጥፋት ያልተቻለው ለምንድን ነው?

ሙስና በተስፋፋበት ዓለም ውስጥ ሐቀኛ መሆን ይቻላል?

ሙስና ይወገዳል!

❐ ንቁ! 7/2012

አንተ ምን ለውጥ ታመጣ ነበር?

ምን ለውጥ መምጣት አለበት?

ወደፊት ምን ለውጥ ይመጣል?

ሰዎች መጥፎ ነገር የሚሠሩት ለምንድን ነው? መጠበቂያ ግንብ፣ 9/1/2010

መንግሥታት

በተጨማሪም የይሖዋ ምሥክሮች ➤ ከመንግሥት ባለሥልጣናት ጋር ያለን ግንኙነት የሚለውን ተመልከት

የአንባቢያን ጥያቄዎች፦ ክርስቲያኖች ለመንግሥት ሠራተኞች ስጦታ ወይም ጉርሻ መስጠት ተገቢ መሆን አለመሆኑን ለመወሰን ምን ሊረዳቸው ይችላል? መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም) 5/2016

❐ መጠበቂያ ግንብ፣ 1/1/2015

መርዝ የሆነው ሙስና

የአምላክ መንግሥት—ከሙስና የጸዳ መስተዳድር

የሰይጣን አገዛዝ እንደማይሳካ የተረጋገጠ ነው መጠበቂያ ግንብ፣ 1/15/2010

ሰዎች ደስታ የሰፈነበት ሕይወት ማምጣት ይችላሉ? ንቁ! 5/2008

❐ መጠበቂያ ግንብ፣ 8/1/2004

የተሻለ መንግሥት ለማግኘት የሚደረግ ጥረት

የአምላክ መንግሥት—እውን የሆነ መስተዳድር

❐ መጠበቂያ ግንብ፣ 4/1/2004

666—ከፍተኛ ትርጉም ያለው ምስጢራዊ ቁጥር

የአውሬውን ማንነትና የምልክቱን ትርጉም መረዳት

የመጽሐፍ ቅዱስ አመለካከት፦ ዲፕሎማሲያዊ ጥረቶች ለዓለም ሰላም ያመጡ ይሆን? ንቁ! 2/2004

ክፋት ድል አድርጓልን? (§ የሰው ልጅ በተሳካ መንገድ ራሱን ማስተዳደር ይችላልን?) መጠበቂያ ግንብ፣ 1/15/2003

❐ መጠበቂያ ግንብ፣ 3/15/2002

ብቃት ያለው አመራር ማግኘት—ዓለም አቀፍ ችግር

ብቃት ያለው አመራር ማግኘት የምንችለው ከየት ነው?

የዓለም ኃያላን መንግሥታት

ለ9 ዳንኤል በትንቢቱ ላይ የገለጻቸው የዓለም ኃያላን መንግሥታት አዲስ ዓለም ትርጉም፣ ተጨማሪ መረጃ

❐ መጠበቂያ ግንብ፣ 6/15/2012

ይሖዋ ‘ሚስጥር ገላጭ ነው’

ይሖዋ “በቅርብ ጊዜ ውስጥ ሊፈጸሙ የሚገባቸውን ነገሮች” ይገልጣል

የስምንቱ ነገሥታት ማንነት ተገለጠ (ሰንጠረዥ) መጠበቂያ ግንብ፣ 6/15/2012

የአንባቢያን ጥያቄዎች፦ አንግሎ አሜሪካ ሰባተኛው የዓለም ኃያል መንግሥት የሆነው መቼ ነው? መጠበቂያ ግንብ፣ 6/15/2012

እምነት ልትጥልበት የምትችል መጽሐፍ—ክፍል 1፦ ግብፅ በመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ ውስጥ ንቁ! 11/2010

እምነት ልትጥልበት የምትችል መጽሐፍ—ክፍል 2፦ አሦር በመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ ውስጥ ንቁ! 12/2010

እምነት ልትጥልበት የምትችል መጽሐፍ—ክፍል 3፦ ባቢሎን በመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ ውስጥ ንቁ! 1/2011

እምነት ልትጥልበት የምትችል መጽሐፍ—ክፍል 4፦ ሜዶ ፋርስ በመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ ውስጥ ንቁ! 2/2011

እምነት ልትጥልበት የምትችል መጽሐፍ—ክፍል 5፦ ግሪክ በመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ ውስጥ ንቁ! 3/2011

እምነት ልትጥልበት የምትችል መጽሐፍ—ክፍል 6፦ ሮም በመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ ውስጥ ንቁ! 4/2011

እምነት ልትጥልበት የምትችል መጽሐፍ—ክፍል 7፦ ሰባተኛው የዓለም ኃያል መንግሥት ንቁ! 5/2011

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (የተመድ)

ይሖዋ “በቅርብ ጊዜ ውስጥ ሊፈጸሙ የሚገባቸውን ነገሮች” ይገልጣል መጠበቂያ ግንብ፣ 6/15/2012 አን. 13-17

ወንጀል እና ዓመፅ

ከዓመፅ የጸዳ ዓለም ይመጣል? መጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ) ቁ. 4 2016

መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል? ዓመፅ ንቁ! 5/2015

ጥበብ ጥበቃ ያስገኛል ንቁ! 2/2015

የወንጀል ሰለባ እንዳትሆን ራስህን ጠብቅ! ንቁ! 5/2013

❐ ንቁ! 8/2012

ዓመፅ የማይጎዳው ሰው የለም

ዓመፅ የተጠናወተው ዓለም

ለዓመፅ መንስኤ የሆኑ ነገሮች

ሰላማዊ መሆን ትችላለህ

ዓመፅ እወድ ነበር

በኢንተርኔት የሚሰነዘር ጥቃት! ንቁ! 5/2012

ወንጀልን ማስቀረት ይቻል ይሆን? ንቁ! 2/2008

በሴቶች ላይ የሚፈጸም ጥቃት—ዓለም አቀፍ ችግር ንቁ! 1/2008

ከመኪና ጠላፊዎች ራሳችሁን ጠብቁ! ንቁ! 10/2006

ወንጀል ይህን ያህል የተስፋፋው ለምንድን ነው? ንቁ! 9/2003

የመጽሐፍ ቅዱስ አመለካከት፦ አምላክ የዓመፅ ድርጊቶችን እንዴት ይመለከታል? ንቁ! 9/2002

የፖሊስ ጥበቃ—የሚያሳድረው ተስፋና የሚፈጥረው ሥጋት ንቁ! 8/2002

መፍትሔ ይሆናል የተባለው ነገር ራሱ የችግሩ አካል ይሆን? ንቁ! 5/2001

❐ ንቁ! 7/2000

ሕይወት እየረከሰ መጥቷልን?

“የግድያ ባሕል” የተስፋፋው እንዴት ነው?

ወጣቶች “ከግድያ ባሕል” እንዲያመልጡ መርዳት

ለዓመፀኞች ያለህ አመለካከት ከአምላክ አመለካከት ጋር ይስማማልን? መጠበቂያ ግንብ፣ 4/15/2000

በልጆች ላይ የሚፈጸም ጥቃት

ልጆቻችሁን ከጥቃት መጠበቅ የምትችሉት እንዴት ነው? ንቁ! 10/2007

❐ ንቁ! 3/2003

“የከፋ ወንጀል”

የልጆች ዝሙት አዳሪነት እየጨመረ የመጣው ለምንድን ነው?

ልጆችን መበዝበዝ በቅርቡ ያከትማል!

ኢየሱስ ጥበቃ ያገኘው እንዴት ነው? ከታላቁ አስተማሪ፣ ምዕ. 32

ምንም ዓይነት አስተዳደግ ይኑርህ ስኬታማ መሆን ትችላለህ መጠበቂያ ግንብ፣ 4/15/2001

ልጆቻችሁን ከሕፃንነታቸው ጀምሮ አሠልጥኗቸው (§ ልጃችሁን ከአደጋ ጠብቁ) የቤተሰብ ደስታ፣ ምዕ. 5

አስገድዶ መድፈር

የአንባቢያን ጥያቄዎች፦ አንዲት ሴት አስገድዶ የመድፈር ጥቃት ሲሰነዘርባት መጮህ ያለባት ለምንድን ነው? መጠበቂያ ግንብ፣ 2/1/2003

ፆታዊ ትንኮሳ

በትምህርት ቤት ራሴን ከጥቃት መጠበቅ የምችለው እንዴት ነው? (§ ፆታዊ ትንኮሳን መከላከል) የወጣቶች ጥያቄ፣ ጥራዝ 2፣ ምዕ. 14

ብዙዎች በፍርሃት የሚኖሩት ለምንድን ነው? (§ የጾታ ትንኮሳ የፈጠረው ፍርሃት) ንቁ! 11/2005

ወጣቶች የሚጠይቋቸው ጥያቄዎች፦ ጾታዊ ትንኮላን መቋቋም የምችለው እንዴት ነው? ንቁ! 10/2000

ስርቆት

ዘካርያስ ካያቸው ራእዮች ምን ትምህርት እናገኛለን? መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም) 10/2017

እንዳትጭበረበር ጥንቃቄ ማድረግ የምትችለው እንዴት ነው? ንቁ! 9/2004

ማጭበርበር—ዓለም አቀፍ ችግር ንቁ! 9/2004

ሌባ እንዳትሆን ተጠንቀቅ! ከታላቁ አስተማሪ፣ ምዕ. 24

ሽብርተኝነት

“አምላክ ፈውስ ማግኘት እንድንችል ረድቶናል” ንቁ! 5/2015

❐ ንቁ! 6/2011

“ፖስታ ቤት ደረስ ብዬ ለመምጣት ወጣ ማለቴ ነበር”

አንዳንዶች የዓመፅ ድርጊት የሚፈጽሙት ለምንድን ነው?

ሽብርተኝነት የሌለበት ዓለም ይመጣ ይሆን?

❐ ንቁ! 6/2006

የሽብርተኞች ጥቃት ሰለባ የሆኑ ልጆች

በደም የተጻፈ ታሪክ

“አትፍሩ፣ አትደንግጡም” (§ ገለልተኛ ክርስቲያኖች ስለ ሽብርተኝነት ያላቸው አቋም) መጠበቂያ ግንብ፣ 6/1/2003

መንትዮቹ ሕንጻዎች የተደረመሱበት ዕለት ንቁ! 1/2002

ናዚዎች ያደረሱት እልቂት

“ጌታ ሆይ፣ ምነው ዝም አልህ?” መጠበቂያ ግንብ፣ 5/15/2007

በግፍ ለተገደሉት የይሖዋ ምሥክሮች የመታሰቢያ ድንጋይ ቆመላቸው መጠበቂያ ግንብ፣ 1/15/2003

የመንግሥቱ አዋጅ ነጋሪዎች ሪፖርት፦ ዘመናዊ ሰማዕታት በስዊድን ምሥክርነት እየሰጡ ነው መጠበቂያ ግንብ፣ 2/1/2002

ጦርነት

መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል? ጦርነት ንቁ! ቁ. 5 2017

❐ መጠበቂያ ግንብ፣ 11/1/2015

አምላክ ስለ ጦርነት ያለው አመለካከት ምንድን ነው?

አምላክ ስለ ጦርነት ያለው አመለካከት—በጥንት ዘመን

አምላክ ስለ ጦርነት ያለው አመለካከት—በመጀመሪያው መቶ ዘመን

አምላክ ስለ ጦርነት ያለው አመለካከት—በዛሬው ጊዜ

አይን ጃሉት—የዓለም ታሪክ የተለወጠበት ቦታ ንቁ! 3/2012

መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል? አምላክ በዛሬው ጊዜ የሚደረጉ ጦርነቶችን ይደግፋል? ንቁ! 8/2011

አምላክ በከነዓናውያን ላይ ጦርነት ያወጀው ለምንድን ነው? መጠበቂያ ግንብ፣ 1/1/2010

ክርስትና ጦርነትን ይደግፋል? መጠበቂያ ግንብ፣ 10/1/2009

የዓለም ጦርነት እንዲከሰት ያደረጉ ከባድ ስህተቶች ንቁ! 8/2009

❐ መጠበቂያ ግንብ፣ 1/1/2004

ጦርነት መልኩን ቀይሯል

ጦርነት የሚያከትምበት ጊዜ

ጠብ የነገሠበት ምዕተ ዓመት ንቁ! 5/2002

❐ ንቁ! 4/2001

የዘመናዊው ጦርነት ባሕርይ

የነፍስ ወከፍ መሣሪያዎች ከፍተኛ ችግር ፈጥረዋል

የጦር መሣሪያ ቁጥጥርን በተመለከተ ምን ተስፋ አለ?

❐ መጠበቂያ ግንብ፣ 1/1/2001

ጦርነት የሚያስከትለው ጠባሳ

ጦርነት ያስከተለው ጠባሳ እንዲሽር ማድረግ

የኑክሌር ጦርነት

የብዙዎች ፍርሃት ምንድን ነው? (§ የኑክሌር ጦርነት ስጋት ገና አልረገበም) መጠበቂያ ግንብ፣ 8/1/2010

ማኅበራዊ ጉዳዮች

❐ ንቁ! 7/2013

ተቃውሞ ማሰማት መፍትሔ ይሆናል?

የፍትሕ መጓደል የሌለበት ቦታ አልነበረም

❐ መጠበቂያ ግንብ፣ 9/1/2012

የሴት ልጅ አበሳ

አምላክ በእርግጥ ለሴቶች ያስብላቸዋል?

አምላክ ሴቶችን በአክብሮትና በአሳቢነት ይይዛቸዋል

በጎ አድራጎት

መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል? ችግረኞች ንቁ! 2/2013

ለሰው ልጅ ችግሮች መፍትሔው በጎ አድራጎት ነው? ንቁ! 5/2008

❐ መጠበቂያ ግንብ፣ 6/1/2003

ሰዎች የልግስና መንፈስ እያጡ ነውን?

አምላክን የሚያስደስት ልግስና

ባርነት እና የሕፃናት ጉልበት ብዝበዛ

ከባርነት ነፃ መውጣት—ጥንትና ዛሬ መጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ) ቁ. 2 2017

መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል? መጽሐፍ ቅዱስ ባሪያ አሳዳሪነትን ይፈቅዳል? ንቁ! 7/2011

ባሪያዎች የተጓዙበትን መንገድ መጎብኘት ንቁ! 5/2011

የደቡብ ባሕሮች የተረሱ ባሮች ንቁ! 1/2009

❐ ንቁ! 7/2002

የሰው ልጅ ዛሬም ከባርነት አልተላቀቀም

በባርነት ላይ የተካሄደ ረዥም ተጋድሎ

ባርነት የማይኖርበት ጊዜ!

የመጽሐፍ ቅዱስ አመለካከት፦ አምላክ የባሪያ ንግድን አቅልሎ ይመለከተዋልን? ንቁ! 10/2001

❐ ንቁ! 3/2000

በደንብ የተደበቀ ምሥጢር

ዘመናዊዎቹ ባሪያዎች እነማን ናቸው?

ዘመናዊ ባርነት—የሚያበቃበት ጊዜ ቀርቧል!

ጭፍን ጥላቻ

መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል? ዘረኝነት ንቁ! 4/2014

❐ መጠበቂያ ግንብ፣ 6/1/2013

ጭፍን ጥላቻ—ዓለም አቀፍ ችግር

ከጭፍን ጥላቻ የጸዳ ዓለም ይመጣ ይሆን?

ሁላችንም አንድ ቤተሰብ ነን ንቁ! 11/2009

❐ ንቁ! 8/2009

በንቀት መታየት

ጭፍን ጥላቻና መድሎ—መንስኤያቸውን ለይቶ ማወቅ

ፍቅር ጭፍን ጥላቻን ያሸንፋል

ሌሎችን የምትመለከቱት በይሖዋ ዓይን ነው? መጠበቂያ ግንብ፣ 3/15/2008

❐ ንቁ! 11/2004

የጭፍን ጥላቻ መንስኤ ምንድን ነው?

ጭፍን ጥላቻ የሚያከትምበት ጊዜ

የመጽሐፍ ቅዱስ አመለካከት፦ የዘር ጥላቻ ትክክል የሚሆንበት ጊዜ አለ? ንቁ! 9/2003

ደግ ስለመሆን የተሰጠ ትምህርት ከታላቁ አስተማሪ፣ ምዕ. 15

❐ መጠበቂያ ግንብ፣ 1/1/2002

የመደብ ልዩነት የፈጠረው ችግር

የመደብ ልዩነት የሌለበት ኅብረተሰብ መፍጠር ይቻል ይሆን?

ሰብዓዊ መብት

❐ ንቁ! 5/2012

ፍትሕ ማጣት ያንገበግባል!

ለፍትሕ መዛባት መንስኤ የሆኑ ነገሮች

ይበልጥ ፍትሐዊ መሆን የሚቻልባቸው መንገዶች

የአምላክ መንግሥት እውነተኛ ፍትሕ ያመጣል

ጥቃት የተፈጸመባቸው ሰዎች መብታቸው ተከበረ መጠበቂያ ግንብ፣ 3/1/2008

የፍትሕ መጓደልን መቋቋም ትችላለህ! መጠበቂያ ግንብ፣ 8/15/2007

❐ መጠበቂያ ግንብ፣ 8/1/2006

ሰብዓዊ ክብር—ብዙውን ጊዜ የሚጣስ መብት

ሁሉም ሰው ክብር ያገኛል

የሴት ልጅ ግርዛት (FGM)

ተፈታታኝ ችግሮችን እየተቋቋሙ ያሉ እናቶች (§ ጎጂ ባሕሎችን መዋጋት) ንቁ! 3/2005

አኗኗራችሁ ይሖዋን የሚያስከብር ይሁን—ክፍል 2 (§ ግርዘት) የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 2/2012

ስደት

“የባዕድ አገር ሰዎችን” ልጆች መርዳት መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም) 5/2017

❐ መጠበቂያ ግንብ፣ 4/15/2014

ለሁለት ጌቶች መገዛት የሚችል የለም

ደፋር ሁን—ይሖዋ ረዳትህ ነው!

የስደት ሕይወት—የሚታሰበውና እውነታው ንቁ! 2/2013

ስደተኞች

“የባዕድ አገር ሰዎች” ይሖዋን ‘በደስታ እንዲያገለግሉት’ መርዳት መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም) 5/2017

የዓለም ሕዝብ

ሕዝብ ነክ ጥናት፣ መጽሐፍ ቅዱስ እና መጪው ጊዜ ንቁ! 6/2004

ድህነት

መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል? ድህነት ንቁ! 9/2015

❐ መጠበቂያ ግንብ፣ 6/1/2011

አስከፊ ድህነት ሲባል ምን ማለት ነው?

ድህነትን ለማስወገድ የተደረጉ ጥረቶች

በበለጸገ ዓለም ውስጥ ድሆች የበዙት ለምንድን ነው? ንቁ! 5/2007

❐ መጠበቂያ ግንብ፣ 5/1/2006

ድህነት—ዛሬ ያለው ሁኔታ ምን ይመስላል?

የኢየሱስን ምሳሌ በመከተል ለድሆች አሳቢነት እናሳይ

በሀብታሞችና በድሆች መካከል ያለው ሰፊ የኑሮ ልዩነት ንቁ! 11/2005

አንድ ቢሊዮን ሰዎችን ለመመገብ የሚደረግ ሙከራ ንቁ! 10/2005

❐ መጠበቂያ ግንብ፣ 5/15/2005

ሰዎች ድህነትን ሊያስወግዱ ይችላሉ?

በቅርቡ ድህነት የሌለበት ዓለም ይመጣል

❐ መጠበቂያ ግንብ፣ 8/1/2003

ድሆች ይበልጥ እየደኸዩ ናቸው

ድህነት ለዘለቄታው ይወገድ ይሆን?

በሀብታሞችና በድሆች መካከል ያለው ልዩነት እየሰፋ ሄዷል ንቁ! 2/2000

የመኖሪያ ቤት እጦት

ቤት የሌላቸውና ድሆች ምን ተስፋ አላቸው? ንቁ! 5/2015

❐ ንቁ! 12/2005

የመኖሪያ ቤት እጦት—ዓለም አቀፍ ችግር

የመኖሪያ ቤት እጦት—መንስኤው ምንድን ነው?

የመኖሪያ ቤት እጦት—መፍትሔው ምን ይሆን?

የንግዱ ሥርዓት

በተጨማሪም የሰይጣን ሥርዓት ➤ የዓለም መንፈስ ➤ ፍቅረ ንዋይ የሚለውን ተመልከት

እውነተኛ የሆነውን ሀብት መፈለግ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም) 7/2017

ማስታወቂያዎች ያላቸው የማታለል ኃይል ንቁ! 12/2008

አካባቢያዊ ጉዳዮች

የኃይል ብክነትን ማስቀረት የሚቻለው እንዴት ነው? ንቁ! ቁ. 5 2017

የሰው ልጆች ምድርን ለዘለቄታው ያጠፏት ይሆን? መጠበቂያ ግንብ፣ 9/1/2014

በአየር ንብረት ዙሪያ የሚደረጉ ስብሰባዎች ውጤት ያስገኙ ይሆን? ንቁ! 11/2011

ምድር “ትኩሳት” ይዟታል—መድኃኒት ይገኝላት ይሆን? መጠበቂያ ግንብ፣ 9/1/2008

❐ ንቁ! 8/2008

አደጋ ለመጋረጡ ምልክት ናቸው?

ፕላኔቷ ምድራችን አደጋ ተደቅኖባታል?

የምድር የወደፊት ዕጣ በማን እጅ ነው?

መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል? ምድርን መንከባከብ ያለብን ለምንድን ነው? ንቁ! 12/2007

❐ ንቁ! 7/2005

ተራሮች—አለ እነርሱ መኖር የማንችለው ለምንድን ነው?

ተራሮች ለአደጋ ተጋልጠዋል

ተራሮችን ከጥፋት የሚታደጋቸው ማን ይሆን?

❐ ንቁ! 5/2005

የኃይል ምንጭ ለሕይወት አስፈላጊ የሆነው ለምንድን ነው?

አዲስ የኃይል ምንጭ ማግኘት አስፈላጊ የሆነው ለምንድን ነው?

ኃይል ለማመንጨት የሚያስችሉ ምን ዓይነት አዳዲስ ግኝቶች አሉ?

የሁሉም ዓይነት የኃይል ምንጮች ፈጣሪ ማን ነው?

እየተመናመነ የሚገኘው የምድር የተፈጥሮ ሀብት ንቁ! 4/2005

የአየሩ ጠባይ እንዲህ የሚለዋወጠው ለምንድን ነው? ንቁ! 11/2003

ውኃ

❐ ንቁ! 1/2009

የውኃ ሀብታችን እየተሟጠጠ ነው?

የውኃን ችግር ለማስወገድ ምን እየተደረገ ነው?

ሕይወት የሚያስገኝ ውኃ

ዕፀዋት

ደኖች የሚሰጡት አገልግሎት—ዋጋው ምን ያህል ነው? ንቁ! 1/2004

ዓይነት—ለሕይወት የግድ አስፈላጊ ነው ንቁ! 10/2001

የሰው ልጅ በገዛ እጁ ጉሮሮውን እየዘጋ ነውን? ንቁ! 10/2001

የተፈጥሮ አደጋ

በተጨማሪም የይሖዋ ምሥክሮች ➤ ለአደጋ ጊዜ ዝግጁ መሆን እና እርዳታ የሚለውን ተመልከት

አደጋ ሲደርስ ሕይወት ለማዳን የሚያስችሉ እርምጃዎች ንቁ! ቁ. 5 2017

ንብረትን ማጣት ንቁ! 7/2014

መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል? አምላክ በዛሬው ጊዜ ሰዎችን ለመቅጣት በተፈጥሮ አደጋዎች ይጠቀማል? ንቁ! 12/2012

❐ መጠበቂያ ግንብ፣ 12/1/2011

አምላክ እየቀጣን ነው?

የተፈጥሮ አደጋዎች ይህን ያህል የበዙት ለምንድን ነው?

ቅድመ ዝግጅት ማድረግና አደጋው ያስከተለውን ሁኔታ መቋቋም

የተፈጥሮ አደጋ የማይኖርበት ጊዜ

ሌሎች ከባድ የመሬት ነውጦች እንደሚከሰቱ ይጠበቃል ንቁ! 12/2010

አንባቢያን የሚያነሱት ጥያቄ፦ አምላክ በተፈጥሮ አደጋዎች አማካኝነት ሰዎችን ይቀጣል? መጠበቂያ ግንብ፣ 5/1/2008

❐ ንቁ! 9/2007

ልባቸው በሐዘን የተሰበረና እምነታቸው የጠፋ ሰዎች

ተጠያቂው አምላክ ነው?

የተፈጥሮ አደጋዎች የማይኖሩበት ጊዜ ቀርቧል

ቀሳፊ ማዕበል—የሚነገረው ነገርና እውነታው ንቁ! 3/2001

የዓለም መንፈስ

“የዓለምን መንፈስ” ተቃወሙ መጠበቂያ ግንብ፣ 9/15/2008

የክፋት ምንጭ ተጋለጠ! መጠበቂያ ግንብ፣ 6/1/2007

እየተለወጠ ያለው ዓለም የሚያንጸባርቀው መንፈስ እንዳይጋባባችሁ ተጠንቀቁ መጠበቂያ ግንብ፣ 4/1/2004

የሥነ ምግባር ውድቀት

የይሖዋን የሥነ ምግባር መሥፈርቶች ደግፉ የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ፣ 6/2017

❐ መጠበቂያ ግንብ፣ 6/1/2010

የኃጢአት ትርጉሙ ጠፍቶብን ይሆን?

ሰዎች ስለ ኃጢአት ያላቸውን አመለካከት የለወጠው ምንድን ነው?

ኃጢአትን በተመለከተ እውነታው ምንድን ነው?

❐ ንቁ! 4/2007

ሥነ ምግባር በድንገት ማሽቆልቆል የጀመረበት ጊዜ

ይህ ዓለም ወዴት እያመራ ነው?

ማኅበራዊ እሴቶች እያሽቆለቆሉ ነውን? ንቁ! 8/2003

በዛሬው ጊዜ ያለው ሥነ ምግባር ከቀድሞው ዘመን የከፋ ነውን? ንቁ! 4/2000

ፍቅረ ንዋይ

በተጨማሪም ሥራ እና ገንዘብ የሚለውን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል? ገንዘብ ንቁ! 3/2014

በገንዘብ ሊገዙ የማይችሉ ሦስት ነገሮች ንቁ! 10/2013

መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል? ይታይልኝ ባይ መሆን ተገቢ ነው? ንቁ! 11/2012

ጸንታችሁ በመቆም የሰይጣንን ወጥመዶች ተቋቋሙ! (§ ፍቅረ ንዋይ—አንቆ የሚይዝ ወጥመድ) መጠበቂያ ግንብ፣ 8/15/2012

የእምነት ባልንጀሮቻችሁን ፈጽሞ ችላ አትበሉ መጠበቂያ ግንብ፣ 3/15/2011

ባልተከፋፈለ ልብ በታማኝነት መጽናት መጠበቂያ ግንብ፣ 8/15/2008

‘በአምላክ ዘንድ ሀብታም’ ነህ? መጠበቂያ ግንብ፣ 8/1/2007

❐ ንቁ! 6/2007

ባለጸጋ ለመሆን ቆርጦ መነሳት ሊጎዳህ የሚችለው እንዴት ነው?

በመንፈሳዊ ባለጸጋ ለመሆን ቆርጦ መነሳት

❐ መጠበቂያ ግንብ፣ 2/1/2006

ገንዘብና ጥሩ ሥነ ምግባር—ከታሪክ የምናገኘው ትምህርት

በአምላክ አዲስ ዓለም ውስጥ የሚገኝ እውነተኛ ብልጽግና

❐ መጠበቂያ ግንብ፣ 10/15/2004

ባለን ያለመርካት አባዜ

መንፈሳዊ ነገሮችን መከታተል የሚያስገኘው ጥቅም

የመጽሐፍ ቅዱስ አመለካከት፦ ፍቅረ ንዋይ ምንድን ነው? ንቁ! 5/2003

ለገንዘብ ሚዛናዊ አመለካከት መያዝ የምትችለው እንዴት ነው? መጠበቂያ ግንብ፣ 6/15/2001

የዓለም አስተሳሰብ እና ፍልስፍና

ከዓለማዊ አስተሳሰብ ራቁ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም) 11/2017

ትክክለኛ አስተሳሰብ በመያዝ የጥበብ እርምጃ ውሰዱ መጠበቂያ ግንብ፣ 7/15/2003

ከአንደኛው መቶ ዘመን ክርስቲያኖች መማር ንቁ! 9/2002

ማመን ይኖርብሃልን? መጠበቂያ ግንብ፣ 12/1/2000

ሲኒኮች ተጽእኖ አሳድረውብህ ያውቃሉ? መጠበቂያ ግንብ፣ 7/15/2000

አምላካዊ ትምህርትን አጥብቀህ ያዝ መጠበቂያ ግንብ፣ 5/1/2000

ሱሶች

በተጨማሪም የፆታ ብልግና ➤ የብልግና ምስሎች የሚለውን ተመልከት

አምላክ ንጹሕ የሆኑ ሰዎችን ይወዳል (§ ከሚያረክሱ ልማዶችና ድርጊቶች ራሳችንን እናንጻ) “ከአምላክ ፍቅር፣” ምዕ. 8

አሻንጉሊት አልባ መዋዕለ ሕፃናት ንቁ! 10/2004

ባርነት የማይኖርበት ጊዜ! (§ ሱስ ባሪያ አድርጎ በሚገዛበት ጊዜ) ንቁ! 7/2002

የኤሌክትሮኒክ መሣሪያዎች

የቴክኖሎጂ ውጤቶችን የምትጠቀመው በጥበብ ነው? ንቁ! 4/2015

የወጣቶች ጥያቄ፦ በኤሌክትሮኒክ መሣሪያዎች መጠቀም ሱስ ሆኖብኛል? ንቁ! 1/2011

የኤሌክትሮኒክ መሣሪያዎች ሱስ ሆነውብኛል? የወጣቶች ጥያቄ፣ ጥራዝ 1፣ ምዕ. 36

ከዓለም አካባቢ (§ የቪዲዮ ጨዋታዎች ሱስ ይሆናሉ?) ንቁ! 4/2007

የሞባይል ስልክ “ሱስ” ንቁ! 1/2003

የአልኮል መጠጥ

ከመጠን በላይ መጠጣት ምን ችግር አለው? የወጣቶች ጥያቄ፣ ጥራዝ 1፣ ምዕ. 34

❐ መጠበቂያ ግንብ፣ 1/1/2010

“አንድ ብቻ ልድገም”

አምላክ ስለ አልኮል መጠጥ ምን አመለካከት አለው?

ለአልኮል ትክክለኛ አመለካከት ማዳበር

አባቴ የዕፅ ወይም የአልኮል ሱሰኛ ቢሆንስ? የወጣቶች ጥያቄ፣ ጥራዝ 2፣ ምዕ. 23

ከአልኮል መጠጥ ባርነት ነጻ መውጣት ንቁ! 5/2007

የመጽሐፍ ቅዱስ አመለካከት፦ የአልኮል መጠጥ መጠጣት ስህተት ነው? ንቁ! 12/2006

የአልኮል መጠጥን በተመለከተ ሚዛናዊ አመለካከት ይኑርህ መጠበቂያ ግንብ፣ 12/1/2004

የመጽሐፍ ቅዱስ አመለካከት፦ ከልክ በላይ መጠጣት በእርግጥ ስህተት ነው? ንቁ! 4/2004

ቤተሰብን የሚያናጉ ችግሮችን መቋቋም ትችላላችሁ (§ የአልኮል ሱሰኝነት የሚያስከትለው ጉዳት፤ § ቤተሰቡ ምን ሊያደርግ ይችላል?) የቤተሰብ ደስታ፣ ምዕ. 12

ዕፆች

ከዕፅ ሱስ መላቀቅ የምችለው እንዴት ነው? የወጣቶች ጥያቄ፣ ጥራዝ 1፣ ምዕ. 35

❐ ንቁ! 5/2009

ለሌላ ሰው የታዘዘ መድኃኒት በድብቅ መውሰድ

መድኃኒቶችን በአግባብ መውሰድና አላግባብ መጠቀም

ከመድኃኒት የተሻለ መፍትሔ

አባቴ የዕፅ ወይም የአልኮል ሱሰኛ ቢሆንስ? የወጣቶች ጥያቄ፣ ጥራዝ 2፣ ምዕ. 23

❐ ንቁ! 6/2003

ወጣቶችና አደገኛ ዕፆች

ልጆችህን መጠበቅ የምትችለው እንዴት ነው?

አደገኛ ዕፅ የማይኖርበት ዓለም በቅርቡ ይመጣል

❐ ንቁ! 7/2001

ሱስ የሚያስይዙ ነገሮችን አላግባብ የሚወስዱት እነማን ናቸው?

ሰዎች ሱስ የሚያስይዙ ነገሮችን አላግባብ የሚወስዱት ለምንድን ነው?

ከሱስ መላቀቅ ይቻላል!

ትንባሆ እና ማጨስ

❐ መጠበቂያ ግንብ፣ 6/1/2014

ዓለም አቀፍ ወረርሽኝ

ማጨስ በአምላክ ዘንድ እንዴት ይታያል?

አንባቢያን የሚያነሱት ጥያቄ፦ ትንባሆ ማጨስ ከአምላክ ጋር ያለኝን ግንኙነት ይነካብኛል? መጠበቂያ ግንብ፣ 8/1/2012

የወጣቶች ጥያቄ፦ ከማጨስ ጋር በተያያዘ ምን ማወቅ ይኖርብኛል? ንቁ! 3/2011

ስለ ሲጋራ ምን ማወቅ ይኖርብኛል? የወጣቶች ጥያቄ፣ ጥራዝ 1፣ ምዕ. 33

❐ ንቁ! 5/2010

የማይጠቅም ጓደኛ

ጠንካራ ፍላጎት አዳብር

እርዳታ ፈልግ

መሰናክሎቹን ለማለፍ ዝግጁ ሁን

ማሸነፍ ትችላለህ!

በደመ ነፍስ ከሚገኝ ጥበብ የሚልቅ መመሪያ (§ የአምላክን እርዳታ “ለምኑ”) ንቁ! 7/2007

ቢትል ነት

ቢትል ነት ማኘክ ምን ጉዳት አለው? ንቁ! 2/2012

የአምላክን ሞገስ ማግኘት ወደ ዘላለም ሕይወት ይመራል መጠበቂያ ግንብ፣ 2/15/2011 አን. 12

ቁማር እና ሎተሪ

መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል? ቁማር ንቁ! 3/2015

መጽሐፍ ቅዱስ ቁማርን ያወግዛል? መጠበቂያ ግንብ፣ 3/1/2011

የአንባቢያን ጥያቄዎች፦ በአነስተኛ ገንዘብ ቁማር መጫወት ስህተት ነው? መጠበቂያ ግንብ፣ 11/1/2002

❐ ንቁ! 9/2002

ቁማር—ብዙዎችን የማረከ ልማድ

ቁማር መጫወት ምን ስህተት አለው?

በቁማር ወጥመድ ላለመያዝ መጠንቀቅ

መገናኛ ብዙኃን

አእምሮህን ለመቆጣጠር በሚደረገው ትግል አሸናፊ መሆን መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም) 7/2017

የዜና ማሰራጫዎችን ማመን ይቻላል? ንቁ! 12/2013

❐ ንቁ! 8/2000

ፕሮፓጋንዳ ገዳይ ሊሆን ይችላል

መረጃዎችን ማዛባት

በፕሮፓጋንዳ ወጥመድ እንዳትያዝ ተጠንቀቅ!

አርማጌዶን

መጽሐፍ ቅዱስ ➤ ትንቢት ➤ ታላቁ መከራ እና አርማጌዶን የሚለውን ተመልከት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ