-
የኖኅ እና የጥፋት ውኃው ታሪክ እውነተኛ ነው?የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው
-
-
የኖኅ መርከብ ምን ይመስል ነበር?
መርከቡ ትልቅ ሣጥን ይመስል ነበር፤ ርዝመቱ 133 ሜትር፣ ወርዱ 22 ሜትር፣ ከፍታው ደግሞ 13 ሜትር ነበር።a መርከቡ የተሠራው ከጎፈር እንጨት ሲሆን ከውስጥም ሆነ ከውጭ ቅጥራን ተለቅልቋል። መርከቡ ምድር ቤትና ሁለት ፎቆች እንዲሁም ብዙ ክፍሎች ነበሩት። በሩ በጎን በኩል ነበር፤ ከላይ ደግሞ መስኮቶች የነበሩት ይመስላል። ውኃ በቀላሉ እንዲወርድ ለማስቻል ጣሪያው አሞራ ክንፍ ተደርጎ የተሠራ ሳይሆን አይቀርም።—ዘፍጥረት 6:14-16
-
-
የኖኅ እና የጥፋት ውኃው ታሪክ እውነተኛ ነው?የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው
-
-
a መጽሐፍ ቅዱስ የመርከቡን ልኬት የዘገበው በክንድ ነው። ዕብራውያን አንድ ክንድ የሚሉት 44.45 ሴንቲ ሜትር ነበር።—ዚ ኢለስትሬትድ ባይብል ዲክሽነሪ፣ የተሻሻለ እትም፣ ክፍል 3 ገጽ 1635
-