-
የአብርሃም ዓይነት እምነት ይኑራችሁ!መጠበቂያ ግንብ—2001 | ነሐሴ 15
-
-
6, 7. አብራምና ሦራ ምን አስጨናቂ ሁኔታ ገጠማቸው? ይሖዋ ሦራን ያዳናት እንዴት ነው?
6 ይህ ሁኔታ አብራምንና ሦራን ምንኛ ሐዘን ላይ ጥሏቸው ይሆን! ሦራ በፆታ ልትነወር ነው። ከዚህም በላይ ፈርዖን ሦራ ትዳር ያላት መሆኗን ባለማወቁ ለአብራም ከፍተኛ ስጦታ ሰጠው። በዚህም ምክንያት አብራም “በጎችም በሬዎችም አህዮችም ወንዶችና ሴቶች ባሪያዎችም ግመሎችም” ሊኖሩት ችሏል።b (ዘፍጥረት 12:16) አብራም እነዚህን ስጦታዎች ምንኛ ተጸይፏቸው ይሆን! ሁኔታው ምንም ተስፋ የሌለው ቢመስልም ይሖዋ አብራምን አልተወውም።
-
-
የአብርሃም ዓይነት እምነት ይኑራችሁ!መጠበቂያ ግንብ—2001 | ነሐሴ 15
-
-
b አብራም ከጊዜ በኋላ ቁባቱ የሆነችውን አጋርን ያገኛት በዚህ ወቅት ከተሰጡት አገልጋዮች መካከል ሳይሆን አይቀርም።—ዘፍጥረት 16:1
-