የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ያልተነገረው የፍጥረት ታሪክ
    ንቁ!—2014 | መጋቢት
    • አምላክ ጽንፈ ዓለማትን ለመፍጠር ምን ያህል ጊዜ ፈጅቶበታል?

      የሰዓት ምልክት

      መጽሐፍ ቅዱስ አምላክ ‘ሰማያትንና ምድርን እንደፈጠረ’ ይናገራል። ይሁን እንጂ ይህ በጥቅሉ የሰፈረ ሐሳብ፣ አምላክ ጽንፈ ዓለማትን ለመፍጠር ምን ያህል ጊዜ እንደፈጀበትም ሆነ ጽንፈ ዓለማትን ቅርጽ ለማስያዝ በምን ዘዴ እንደተጠቀመ አይጠቅስም። ታዲያ ጽንፈ ዓለማት የተፈጠሩት ቃል በቃል የ24 ሰዓት ርዝማኔ ባላቸው ስድስት ቀናት እንደሆነ የሚያምኑ ሰዎች ስለሚናገሩት ነገርስ ምን ማለት ይቻላል? በሳይንስ ባለሙያዎች ዘንድ ተቀባይነት የሌለው ይህ ሐሳብ የመጽሐፍ ቅዱስን ታሪክ በትክክል ካለመረዳት የመጣ ነው። እስቲ በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ ያለውን ትክክለኛ ሐሳብ እንመልከት።

      የፍጥረት ቀናት ቃል በቃል የ24 ሰዓት ርዝመት አላቸው የሚለውን እምነት መጽሐፍ ቅዱስ አይደግፍም

  • ያልተነገረው የፍጥረት ታሪክ
    ንቁ!—2014 | መጋቢት
      • በመጀመሪያ

        ሰማያትና ምድር ተፈጠሩ።—ዘፍጥረት 1:1

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ