የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ጸሎት ያለው ኃይል
    መጠበቂያ ግንብ—2000 | መጋቢት 1
    • ኤሊዔዘር ጸሎት ኃይል እንዳለው ያምናል። ፍጹም ቅንነት በተሞላበት አስደናቂ እምነት የሚከተለውን የትሕትና ልመና አቀረበ:- “የጌታዬ የአብርሃም አምላክ እግዚአብሔር ሆይ፣ እለምንሃለሁ፤ መንገዴን ዛሬ በፊቴ አቅናልኝ፣ ለጌታዬም ለአብርሃም ምሕረትን አድርግ። እነሆ፣ በዚህ የውኃ ምንጭ አጠገብ እኔ ቆሜአለሁ፣ የዚህችም ከተማ ሴቶች ልጆች ውኃውን ሊቀዱ ይመጣሉ፤ ውኃ እጠጣ ዘንድ እንስራሽን አዘንብዪ የምላት እርስዋም:- አንተ ጠጣ፣ ግመሎችህን ደግሞ አጠጣለሁ የምትለኝ ቆንጆ፣ እርስዋ ለባሪያህ ለይስሐቅ ያዘጋጀሃት ትሁን፤ በዚህም ለጌታዬ ምሕረትን እንዳደረግህ አውቃለሁ።”​—⁠ዘፍጥረት 24:​12-14

  • ጸሎት ያለው ኃይል
    መጠበቂያ ግንብ—2000 | መጋቢት 1
    • ኤሊዔዘር ካቀረበው ጸሎት ብዙ ትምህርት ማግኘት እንችላለን። ያቀረበው ጸሎት ከፍተኛ እምነት፣ ትሕትና እንዲሁም ለሌሎች ፍላጎት ከራስ ወዳድነት ነፃ የሆነ አሳቢነት እንዳለው የሚያሳይ ነው። በተጨማሪም የኤሊዔዘር ጸሎት ይሖዋ ከሰው ልጆች ጋር ግንኙነት ለሚያደርግበት መንገድ ተገዢ መሆኑን አሳይቷል። አምላክ ከአብርሃም ጋር የነበረውን ልዩ ግንኙነት እንዲሁም ወደፊት ለሰው ዘር በሙሉ የሚዘንቡት በረከቶች በአብርሃም በኩል እንደሚመጡ የሰጠውን ተስፋ ያውቅ እንደነበር አያጠራጥርም። (ዘፍጥረት 12:​3) በመሆኑም ኤሊዔዘር ጸሎቱን የከፈተው “የጌታዬ የአብርሃም አምላክ እግዚአብሔር ሆይ” በማለት ነበር።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ