የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ወላጆች ያሳዩት እምነት ወሮታ አስገኘ
    መጠበቂያ ግንብ—1997 | ግንቦት 1
    • ዮኬቤድ ልጅዋን ጡት እስኪጥል ድረስ አሳደገችው።c ይህም እውነተኛ አምላክ ስለ ሆነው ስለ ይሖዋ እንድታስተምረው ጥሩ አጋጣሚዎችን ፈጥሮላታል። ከዚያም ዮኬቤድ ልጅዋን ወስዳ ለፈርዖን ልጅ ሰጠቻት፤ እሷም “ከውኃ አውጥቼዋለሁ” ብላ ሙሴ የሚል ስም አወጣችለት።​— ዘጸአት 2:​10

  • ወላጆች ያሳዩት እምነት ወሮታ አስገኘ
    መጠበቂያ ግንብ—1997 | ግንቦት 1
    • c በጥንት ዘመን ብዙ ልጆች በአሁኑ ጊዜ ከተለመደው በላይ ለብዙ ዓመታት ጡት ይጠቡ ነበር። ሳሙኤል ጡት ሲጥል ቢያንስ ሦስት ዓመት ሳይሆነው አይቀርም፤ ይስሐቅ ደግሞ ጡት የጣለው በአምስት ዓመቱ ገደማ ነበር።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ