-
መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ውርጃ ምን ይላል?የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው
-
-
አምላክ ለእስራኤላውያን የሰጠው ሕግ እንዲህ ይላል፦ “ሰዎች እርስ በርስ ሲታገሉ በአንዲት ነፍሰ ጡር ሴት ላይ ጉዳት ቢያደርሱባትና ያለጊዜዋ ብትወልድ ሆኖም ለሞት የተዳረገ ባይኖር ጉዳት ያደረሰው ሰው የሴትየዋ ባል የጠየቀውን ካሳ መክፈል አለበት፤ ፈራጆቹ የወሰኑበትን ካሳ መክፈል ይኖርበታል። ሆኖም ለሞት የተዳረገ ካለ ሕይወት ስለ ሕይወት . . . እንዲመለስ ማድረግ አለብህ።”—ዘፀአት 21:22-25a
-
-
መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ውርጃ ምን ይላል?የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው
-
-
a አንዳንድ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉሞች ለእስራኤላውያን የተሰጠውን ይህን ሕግ፣ አሳሳቢው ነገር በፅንሱ ላይ ሳይሆን በእናትየው ላይ የደረሰው ጉዳት እንደሆነ በሚያስመስል መንገድ ተርጉመውታል። ሆኖም የዕብራይስጡ ጽሑፍ በእናትየውም ሆነ በፅንሱ ላይ የደረሰውን ጉዳት ሊያመለክት ይችላል።
-