-
ኡጋሪት—የበኣል አምልኮ የገነነባት ጥንታዊት ከተማመጠበቂያ ግንብ—2003 | ሐምሌ 15
-
-
ከነዓናውያን በመራባት አምልኮታዊ ሥርዓት ላይ የፍየል ግልገልን በወተት ይቀቅሉ እንደነበር አንድ የኡጋሪት ግጥም ይጠቁማል። ይሁን እንጂ እስራኤላውያን በሙሴ ሕግ ላይ “ጠቦት ፍየልን በእናቱ ወተት አትቀቅል” ተብለው ታዘው ነበር።—ዘጸአት 23:19 አ.መ.ት
-
-
ኡጋሪት—የበኣል አምልኮ የገነነባት ጥንታዊት ከተማመጠበቂያ ግንብ—2003 | ሐምሌ 15
-
-
[በገጽ 26 ላይ የሚገኝ ሥዕል]
አንድ የኡጋሪት ሃይማኖታዊ ግጥም በዘጸአት 23:19 (አ.መ.ት) ላይ የሚገኘው ትእዛዝ የተሰጠበትን ምክንያት እንድንረዳ ያስችለናል
[ምንጭ]
Musée du Louvre, Paris
-