-
ትንቢት ምንድን ነው?የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው
-
-
በመላእክት በኩል በመናገር። ለምሳሌ አምላክ፣ ሙሴ ለግብፁ ፈርዖን የሚነገረውን መልእክት ያሳወቀው በአንድ መልአክ አማካኝነት ነው። (ዘፀአት 3:2-4, 10) አምላክ አንድን መልእክት ቃል በቃል መግለጽ ሲፈልግ በመላእክት ይጠቀም ነበር፤ ለሙሴ የሚከተለውን መልእክት በነገረው ጊዜም ያደረገው ይህንኑ ነው፦ “ከአንተም ሆነ ከእስራኤል ጋር ቃል ኪዳን የምገባው በእነዚህ ቃላት መሠረት ስለሆነ እነዚህን ቃላት ጻፍ።”—ዘፀአት 34:27a
-
-
ትንቢት ምንድን ነው?የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው
-
-
a በዚህ ወቅት አምላክ ሙሴን በቀጥታ ያነጋገረው ሊመስል ቢችልም አምላክ የሕጉን ቃል ኪዳን ለማስተላለፍ በመላእክት እንደተጠቀመ መጽሐፍ ቅዱስ ይናገራል።—የሐዋርያት ሥራ 7:53፤ ገላትያ 3:19
-