-
የይሖዋን ፈቃድ ፈጽመዋልመጠበቂያ ግንብ—1999 | ኅዳር 1
-
-
እስራኤላውያኑ በልግስና እንዲህ ያለውን መዋጮ ለማድረግ የሚያስችል አቅም ነበራቸው። ግብጽን ለቅቀው በወጡበት ጊዜ ብዙ የወርቅና የብር ዕቃ እንዲሁም ልብስ ይዘው እንደወጡ አስታውስ። በእርግጥም ‘ግብጻውያንን በዝብዘዋቸው ነበር።’a (ዘጸአት 12:35, 36) ቀደም ሲል እስራኤላውያን ለሐሰት አምልኮ ጣዖት ለመሥራት ጌጣቸውን በፈቃደኛነት አቅርበው ነበር። አሁንስ እውነተኛውን አምልኮ ለማስፋፋት እንደዚያ ባለ በጉጉት ስጦታ ያመጡ ይሆን?
-
-
የይሖዋን ፈቃድ ፈጽመዋልመጠበቂያ ግንብ—1999 | ኅዳር 1
-
-
a ይህ ድርጊት ስርቆት አልነበረም። እስራኤላውያን ከግብፃውያን የጠየቁት መዋጮ ሲሆን ይህንንም በነፃ ሰጥተዋቸዋል። ከዚህም ሌላ ግብጻውያን መጀመሪያውኑም እስራኤላውያንን በባርነት የመግዛት አንዳችም መብት ያልነበራቸው በመሆኑ የአምላክ ሕዝቦች ለብዙ ዓመታት ላከናወኑት ከባድ ሥራ ምንዳቸውን ሊሰጧቸው ይገባ ነበር።
-