-
የዘሌዋውያን መጽሐፍ ጎላ ያሉ ነጥቦችመጠበቂያ ግንብ—2004 | ግንቦት 15
-
-
10:1, 2—የአሮን ልጆች የናዳብና የአብዩድ ኃጢአት ምንን የሚጨምር ሊሆን ይችላል? ናዳብና አብዩድ በክህነት አገልግሎታቸው ወቅት ለእነርሱ ያልተፈቀደላቸውን ድርጊት በትዕቢት ከፈጸሙ በኋላ ብዙም ሳይቆይ ይሖዋ ካህናት በቤተ መቅደሱ በሚያገለግሉበት ወቅት የወይን ጠጅ ወይም የሚያሰክር መጠጥ እንዳይጠጡ አዟል። (ዘሌዋውያን 10:9) ይህም የአሮን ልጆች ድርጊቱን የፈጸሙት በመጠጥ ኃይል ተገፋፍተው ሊሆን እንደሚችል ይጠቁማል። ይሁን እንጂ የሞታቸው ዋነኛ መንስኤ ይሖዋ “ያላዘዛቸውን፣ ያልተፈቀደውን እሳት” ማቅረባቸው ነው።
-
-
የዘሌዋውያን መጽሐፍ ጎላ ያሉ ነጥቦችመጠበቂያ ግንብ—2004 | ግንቦት 15
-
-
10:1, 2፦ በጊዜያችን ኃላፊነት ያላቸው የይሖዋ አገልጋዮች ከሚፈለግባቸው መለኮታዊ ብቃት ጋር ተስማምተው መኖር አለባቸው። በተጨማሪም ኃላፊነቶቻቸውን ሲያከናውኑ በትዕቢት ቦታቸውን አልፈው መሄድ የለባቸውም።
-