የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • “ከዝሙት ሽሹ”
    ‘ከአምላክ ፍቅር አትውጡ’
    • 3. የበለዓም ተንኮል ምን ያህል ሰመረለት?

      3 ታዲያ ይህ እቅዱ ተሳካለት? አዎ፣ በመጠኑም ቢሆን ተሳክቶለታል። በአሥር ሺዎች የሚቆጠሩ እስራኤላውያን ወንዶች ‘ከሞዓብ ሴቶች ጋር በማመንዘር’ በተዘጋጀላቸው ወጥመድ ወደቁ። የፌጎር በኣል ተብሎ የሚጠራውን የመራባት ወይም የወሲብ አምላክ ጨምሮ የሞዓባውያንን አማልክት ማምለክ ጀመሩ። በዚህም ምክንያት 24,000 የሚያክሉ እስራኤላውያን ተስፋይቱ ምድር ደፍ ላይ ደርሰው ሕይወታቸውን አጡ። ይህ በጣም የሚያሳዝን ነበር።​—ዘኍልቍ 25:1-9

  • “ከዝሙት ሽሹ”
    ‘ከአምላክ ፍቅር አትውጡ’
    • 4. በሺህ የሚቆጠሩ እስራኤላውያን በዝሙት ወጥመድ ውስጥ የወደቁት ለምን ነበር?

      4 ለዚህ እልቂት ያበቃቸው ምንድን ነው? ብዙዎቹ ከግብጽ ምድር ነፃ ካወጣቸው፣ በምድረ በዳ ከመገባቸውና ወደ ተስፋይቱ ምድር በሰላም ካደረሳቸው ከይሖዋ በመራቅ ክፉ ልብ በውስጣቸው እንዲያቆጠቁጥ ፈቅደው ነበር። (ዕብራውያን 3:12) ሐዋርያው ጳውሎስ ይህንኑ በማስታወስ “ከእነሱ አንዳንዶቹ ዝሙት ፈጽመው ከመካከላቸው ሃያ ሦስት ሺህ የሚሆኑት በአንድ ቀን እንደረገፉ እኛም ዝሙት የመፈጸም ልማድ አይጠናወተን” ሲል ጽፏል።a​—1 ቆሮንቶስ 10:8

  • “ከዝሙት ሽሹ”
    ‘ከአምላክ ፍቅር አትውጡ’
    • a በዘኍልቍ መጽሐፍ ላይ የተገለጸው አኃዝ በእስራኤል ዳኞች የተገደሉትን 1,000 የሚሆኑ ‘የሕዝብ አለቆችና’ በቀጥታ በይሖዋ የተገደሉትን እንደሚያጠቃልል ግልጽ ነው።​—ዘኍልቍ 25:4, 5

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ