የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • “ለይሖዋ ዘምሩ”!
    በእምነታቸው ምሰሏቸው
    • ይሖዋ የሚወዳቸውን ይገሥጻል። (ዕብራውያን 12:5, 6) ሚርያምንም በጣም ስለሚወዳት የኩራት ዝንባሌዋን ሳያርም ሊተዋት አልፈለገም። የተሰጣት እርማት ቢጎዳትም አድኗታል። ተግሣጹን በጥሩ ሁኔታ ስለተቀበለች የይሖዋን ሞገስ መልሳ ማግኘት ችላለች። እስራኤላውያን በምድረ በዳ የቆዩበት ጊዜ ሊጠናቀቅ እስከተቃረበበት ጊዜ ድረስ በሕይወት ኖራለች። በጺን ምድረ በዳ ውስጥ በቃዴስ በሞተችበት ወቅት ዕድሜዋ ወደ 130 ዓመት ሳይጠጋ አልቀረም።b (ዘኁልቁ 20:1) በመቶዎች ከሚቆጠሩ ዓመታት በኋላ ይሖዋ ሚርያምን በታማኝነት ላከናወነችው አገልግሎት አክብሯታል። በነቢዩ ሚክያስ አማካኝነት ለሕዝቡ “[ከባርነት] ቤት ዋጀሁህ፤ ሙሴን፣ አሮንንና ሚርያምን በፊትህ ላክሁ” በማለት ተናግሯል።—ሚክያስ 6:4

      ሚርያም ለሰባት ቀን ከሰው ተገልላ በቆየችበት ወቅት።

      የሚርያም እምነት ይሖዋ ተግሣጽ ሲሰጣት በትሕትና እንድትቀበል ረድቷታል

  • “ለይሖዋ ዘምሩ”!
    በእምነታቸው ምሰሏቸው
    • b ሚርያም፣ አሮንና ሙሴ የሞቱት በተወለዱበት ቅደም ተከተል ነው፤ መጀመሪያ ሚርያም፣ ቀጥሎ አሮን፣ በመጨረሻም ሙሴ። ከሁኔታዎቹ መረዳት እንደሚቻለው ሦስቱም የሞቱት በአንድ ዓመት ውስጥ ነው።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ