-
የምታሳዩት የፈቃደኝነት መንፈስ ለይሖዋ ውዳሴ ያመጣል!መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2017 | ሚያዝያ
-
-
6. በእስራኤል መንደሮች በሚኖሩት ሰዎችና በያቢን ሠራዊት መካከል የነበረውን ልዩነት ግለጽ።
6 የከነአን ንጉሥ ያቢን እስራኤላውያንን ለ20 ዓመት ‘ክፉኛ ጨቁኗቸው’ ነበር። በእስራኤል መንደሮች ውስጥ የሚኖሩት ሰዎች በአደባባይ መታየት እንኳ ይፈሩ ነበር። ከወታደራዊ ስልት አንጻር ሲታይ፣ እስራኤላውያን በጠላቶቻቸው ላይ ጥቃት ለመሰንዘርም ሆነ ራሳቸውን ለመከላከል የሚያስችል የጦር መሣሪያ አልነበራቸውም፤ በሌላ በኩል ግን ጠላቶቻቸው የብረት ማጭድ የተገጠመላቸው 900 የጦር ሠረገሎች ነበሯቸው።—መሳ. 4:1-3, 13፤ 5:6-8a
-
-
የምታሳዩት የፈቃደኝነት መንፈስ ለይሖዋ ውዳሴ ያመጣል!መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2017 | ሚያዝያ
-
-
a እዚህ ላይ የተጠቀሰው ማጭድ፣ ረጅምና ስለታማ ሲሆን ማጭዱ የተገጠመው የሠረገላዎቹ መንኮራኩር ላይ ነው። እንዲህ ወዳለው አስፈሪ የሆነ የጦር መሣሪያ ለመጠጋት ማንም እንደማይደፍር ግልጽ ነው።
-