የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • “ወደምትሄጂበት እሄዳለሁ”
    በእምነታቸው ምሰሏቸው
    • 18 በመሆኑም ሁለቱ ብቻቸውን ወደ ቤተልሔም የሚወስደውን ረጅም መንገድ ተያያዙት። አንድ መረጃ እንደሚጠቁመው ከሆነ ጉዞው አንድ ሳምንት ያህል ሊፈጅ ይችላል። አብረው መሆናቸው በተወሰነ መጠንም ቢሆን ከሐዘናቸው እንዳጽናናቸው ጥርጥር የለውም።

  • “ወደምትሄጂበት እሄዳለሁ”
    በእምነታቸው ምሰሏቸው
    • 21 በመጨረሻም ሁለቱ ሴቶች ከኢየሩሳሌም በስተ ደቡብ 10 ኪሎ ሜትር ያህል ርቃ ወደምትገኘው ወደ ቤተልሔም ከተማ ደረሱ። የኑኃሚን መመለስ በከተማዋ ውስጥ ትልቅ የመነጋገሪያ ርዕስ መሆኑ የኑኃሚን ቤተሰብ በአንድ ወቅት በዚህች ትንሽ ከተማ ውስጥ ታዋቂ እንደነበር ይጠቁማል። በዚያ የነበሩት ሴቶች ኑኃሚንን ትኩር ብለው እያዩዋት “ይህች ኑኃሚን ናትን?” ይባባሉ ነበር። ኑኃሚን በሞዓብ ያሳለፈችው ሕይወት በጣም ሳይለውጣት አይቀርም፤ ገጽታዋና የተጎሳቆለው ሰውነቷ ለዓመታት መከራና ሐዘን እንደተፈራረቀባት ይጠቁማል።—ሩት 1:19

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ