-
“ወደምትሄጂበት እሄዳለሁ”መጠበቂያ ግንብ—2012 | ሐምሌ 1
-
-
በመሆኑም ሁለቱ ብቻቸውን ወደ ቤተልሔም የሚወስደውን ረጅም መንገድ ተያያዙት። ጉዞው አንድ ሳምንት ያህል እንደሚፈጅ ይገመታል። አብረው መሆናቸው ግን ሁለቱንም ከሐዘናቸው በተወሰነ መጠን እንዳጽናናቸው ጥርጥር የለውም።
-
-
“ወደምትሄጂበት እሄዳለሁ”መጠበቂያ ግንብ—2012 | ሐምሌ 1
-
-
በመጨረሻም ሁለቱ ሴቶች ከኢየሩሳሌም በስተደቡብ 10 ኪሎ ሜትር ያህል ርቀት ላይ ወደምትገኘው የቤተልሔም ከተማ ደረሱ። ኑኃሚንና ቤተሰቧ በአንድ ወቅት በዚህች ትንሽ ከተማ ውስጥ ታዋቂ የነበሩ ይመስላል፤ የከተማው ሕዝብ ሁሉ የሚያወራው ስለ ኑኃሚን መመለስ ነው። የቤተልሔም ሴቶች ኑኃሚንን ትክ ብለው እያዩዋት “ይህች ኑኃሚን ናትን?” ይባባሉ ነበር። ኑኃሚን በሞዓብ ያሳለፈችው ሕይወት ብዙ ሳይለውጣት አልቀረም፤ ገጽታዋና የተጎሳቆለው ሰውነቷ ለዓመታት መከራና ሐዘን እንደተፈራረቀባት ይጠቁማል።—ሩት 1:19
-