-
የሁለተኛ ሳሙኤል መጽሐፍ ጎላ ያሉ ነጥቦችመጠበቂያ ግንብ—2005 | ግንቦት 15
-
-
8:2—ሞዓባውያን ከእስራኤላውያን ጋር ከተዋጉ በኋላ ምን ያህል ሰዎች ተገድለውባቸዋል? ብዛታቸው ከቁጥር ይልቅ በመለኪያ ተገልጾ እናገኘዋለን። ዳዊት ሞዓባውያንን መሬት ላይ በተርታ እንዲተኙ ያደረጋቸው ይመስላል። ቀጥሎም የሰልፉን ርዝመት በገመድ ለካው። በገመድ ከለካቸውም ሁለት እጅ ወይም ሁለት ሦስተኛ የሚሆነውን ሲገድል አንድ እጅ ማለትም አንድ ሦስተኛ የሚሆነውን ግን በሕይወት ይተው ነበር።
-
-
የሁለተኛ ሳሙኤል መጽሐፍ ጎላ ያሉ ነጥቦችመጠበቂያ ግንብ—2005 | ግንቦት 15
-
-
8:2፦ ከ400 ዓመታት በፊት የተነገረ ትንቢት ፍጻሜውን አግኝቷል። (ዘኍልቊ 24:17) የይሖዋ ቃል ሁልጊዜም ይፈጸማል።
-