የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኤልያስ እውነተኛውን አምላክ አስከበረ
    መጠበቂያ ግንብ—1998 | ጥር 1
    • አክዓብ ኤልያስን ባገኘው ጊዜ “እስራኤልን የምትገለባብጥ [“በእስራኤል ላይ ይህን ከባድ ችግር የፈጠርህ፣” የ1980 ትርጉም ] አንተ ነህን?” ብሎ ጠየቀው። “እስራኤልን የምትገለባብጡ፣ የእግዚአብሔርን ትእዛዝ ትታችሁ በኣሊምን የተከተላችሁ፣ አንተና የአባትህ ቤት ናችሁ እንጂ እኔ አይደለሁም” በማለት ኤልያስ በድፍረት መለሰ። በመቀጠልም “አራት መቶ አምሳ የበኣልን ነቢያት፣ አራት መቶም የማምለኪያ ዐፀድን ነቢያት” ጨምሮ የእስራኤል ሕዝብ በአጠቃላይ በቀርሜሎስ ተራራ እንዲሰበሰቡ ኤልያስ ጥሪ አስተላለፈ። ከዚያም ሕዝቡን እንዲህ በማለት ተናገራቸው:- “እስከ መቼ ድረስ በሁለት አሳብ ታነክሳላችሁ?a እግዚአብሔር አምላክ ቢሆን እርሱን ተከተሉ፤ በኣል ግን አምላክ ቢሆን እርሱን ተከተሉ።”​—⁠1 ነገሥት 18:​17-21

  • ኤልያስ እውነተኛውን አምላክ አስከበረ
    መጠበቂያ ግንብ—1998 | ጥር 1
    • a አንዳንድ ምሁራን ኤልያስ በተዘዋዋሪ እየተናገረ የነበረው የበኣል አምላኪዎች ስለሚያከናውኑት ሃይማኖታዊ ጭፈራ ሊሆን እንደሚችል ይጠቁማሉ። “ማንከስ” የሚለው ቃል በ1 ነገሥት 18:​26 ላይ የበኣል ነቢያትን ጭፈራ ለመግለጽ በተመሳሳይ መንገድ ተሠርቶበታል።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ