የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ከፍተኛ ወሮታ ያስገኘ ጉብኝት
    መጠበቂያ ግንብ—1999 | ሐምሌ 1
    • ያም ሆነ ይህ ንግሥቲቱ “በግመሎችም ላይ ሽቱና እጅግ ብዙ ወርቅ የከበረም ዕንቁ አስጭና ከታላቅ ጓዝ ጋር” ኢየሩሳሌም ደረሰች። (1 ነገሥት 10:​2) አንዳንዶች “ታላቅ ጓዝ” የተባለው ነገር መሣሪያ የታጠቁ አጃቢዎችን እንደሚጨምር ይናገራሉ። ንግሥቲቱ ከፍተኛ ሥልጣን ያላት መሆኗንና በአሥር ሚልዮኖች ዶላር የሚገመቱ ውድ ዕቃዎች መያዝዋን ስናስብ አጃቢ ያስፈለገበት ምክንያት ሊገባን ይችላል።b

  • ከፍተኛ ወሮታ ያስገኘ ጉብኝት
    መጠበቂያ ግንብ—1999 | ሐምሌ 1
    • b በድሮ ዘመን የኖሩት ግሪካዊ የጂኦግራፊ ባለሙያ ስትራቦ እንዳሉት ከሆነ የሳባ ነዋሪዎች እጅግ ባለጸጋ ነበሩ። በቤት ውስጥ ዕቃዎቻቸው፣ ለምግብ ማብሰያ በሚገለገሉባቸው ዕቃዎች አልፎ ተርፎም በቤታቸው ግድግዳ፣ በርና ሰገነት ላይ ከፍተኛ መጠን ያለው ወርቅ ይጠቀሙ እንደነበር ተናግረዋል።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ