የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ምን ያህል ገንዘብ ማዋጣት ይኖርብኛል?
    መጠበቂያ ግንብ—2009 | ነሐሴ 1
    • በሌሎች ጊዜያት ደግሞ እስራኤላውያን በፈቃደኝነት ተነሳስተው የቻሉትን ወይም የፈለጉትን ያህል መስጠት ይችሉ ነበር። ለምሳሌ ያህል፣ ንጉሥ ዳዊት ለይሖዋ ቤተ መቅደስ ለመገንባት ዝግጅት ባደረገበት ወቅት በእሱ ግዛት ሥር የነበሩት ሰዎች “አምስት ሺህ መክሊት ወርቅ” ሰጥተው ነበር።a (1 ዜና መዋዕል 29:7) ይህን ስጦታ ኢየሱስ በምድር ላይ በነበረበት ወቅት ከተመለከተው ነገር ጋር እስቲ አወዳድር። ኢየሱስ “አንዲት ድሃ መበለት በጣም አነስተኛ ዋጋ ያላቸው ሁለት ትናንሽ ሳንቲሞች” በመዋጮ ዕቃዎቹ ስትከት ተመለከተ። ይህች ሴት የሰጠችው ገንዘብ ምን ያህል ዋጋ ነበረው? የአንድ ቀን ደሞዝ 1/64ኛ ብቻ ያህል ነበር። ይሁንና ኢየሱስ በጣም አነስተኛ ዋጋ ያለው ይህ ገንዘብ በአምላክ ዘንድ ተቀባይነት እንዳለው ተናግሯል።—ሉቃስ 21:1-4

  • ምን ያህል ገንዘብ ማዋጣት ይኖርብኛል?
    መጠበቂያ ግንብ—2009 | ነሐሴ 1
    • a በ2008 የአንድ ወቄት (28 ግራም) ወርቅ አማካይ ዋጋ 871 የአሜሪካ ዶላር ነበር። እስራኤላውያኑ ያመጡት ወርቅ በዚህ ሒሳብ ሲሰላ ወደ 4,794,855,000 የሚጠጋ የአሜሪካ ዶላር ያወጣል።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ