የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢዮብ ንጹህ አቋሙን በመጠበቁ ወሮታ ተከፍሎታል
    መጠበቂያ ግንብ—1998 | ግንቦት 1
    • ይሁን እንጂ ኢዮብ የእነሱ በኀፍረት መሸማቀቅ አላስፈነደቀውም። እንዲያውም ኢዮብ ስለ ከሳሾቹ እንዲጸልይ ይሖዋ ጠይቆታል። ኢዮብ እንደተባለው በማድረጉ ተባርኳል። በመጀመሪያ ይሖዋ ኢዮብን ከያዘው ዘግናኝ በሽታ እንዲፈወስ አደረገ። ከዚያም ወንድሞቹ፣ እህቶቹና ቀድሞ የሚያውቁት ሁሉ ሊያጽናኑት መጡ፤ በተጨማሪም “እያንዳንዳቸውም የገንዘብና የወርቅ ቀለበት ስጦታ አደረጉለት።”a ከዚህም በላይ ኢዮብ “አሥራ አራት ሺህም በጎች፣ ስድስት ሺህም ግመሎች፣ አንድ ሺህም ጥማድ በሬዎች፣ አንድ ሺህም እንስት አህዮች ነበሩት።”b አንዲሁም የኢዮብ ሚስት እንደተታረቀችው ማስረጃዎች ያሳያሉ። በጊዜው ኢዮብ ሰባት ወንዶችና ሦስት ሴቶች ልጆች በመውለድ ሲባረክ የልጅ ልጆቹን እስከ አራት ትውልድ ድረስ አይቷል።​—⁠ኢዮብ 42:​10-​17

  • ኢዮብ ንጹህ አቋሙን በመጠበቁ ወሮታ ተከፍሎታል
    መጠበቂያ ግንብ—1998 | ግንቦት 1
    • b አህዮቹ እንስት መሆናቸው ተለይቶ የተጠቀሰው ለርቢ ካላቸው ጠቀሜታ አንፃር ሳይሆን አይቀርም።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ