-
መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ጓደኝነት ምን ይላል?የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው
-
-
ሁለት ሰዎች፣ የሚወዷቸው ወይም የሚያስደስቷቸው ነገሮች ተመሳሳይ መሆናቸው ብቻውን ለጥሩ ጓደኝነት መሠረት እንደማይሆን መጽሐፍ ቅዱስ ያስተምራል። ለምሳሌ ያህል፣ መዝሙር 119:63 “አንተንa ለሚፈሩ ሁሉ፣ መመሪያዎችህንም ለሚጠብቁ ባልንጀራ ነኝ” ይላል። የዚህ ጥቅስ ጸሐፊ ጓደኛ አድርጎ የመረጠው አምላክን ላለማሳዘን የሚፈሩና በአምላክ መሥፈርቶች የመመራት ፍላጎት ያላቸውን ሰዎች እንደሆነ ልብ እንበል።
-
-
መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ጓደኝነት ምን ይላል?የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው
-
-
a የዚህ መዝሙር አውድ እንደሚያሳየው በዚህ ጥቅስ ላይ “አንተ” የሚለው የሚያመለክተው አምላክን ነው።
-