የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • አምላክ ስለ አንተ ያስባል
    መጠበቂያ ግንብ—1996 | መጋቢት 1
    • ዳዊት በእነዚህ አስጨናቂ ጊዜያት ሁሉ ይሖዋ በግል እንደሚያስብለት ጽኑ እምነት ነበረው። ለይሖዋ ባቀረበው ጸሎት ላይ “ምን ያህል እንደተቅበዘበዝኩ አንተ ራስህ ታውቃለህ” ብሏል። አዎን፣ ዳዊት የደረሰበትን ሥቃይ ሁሉ ይሖዋ መዝግቦ እንደያዘለት አድርጎ ይመለከት ነበር። በዚህ የተነሳ “እንባዬን በአቁማዳ ውስጥ አከማችልኝ። ሁሉም በመዝገብህ የሰፈሩ አይደሉምን?” በማለት ጨምሮ ተናግሯል።a (መዝሙር 56:8 አዓት) ዳዊት በዚህ ምሳሌያዊ አነጋገር ይሖዋ ችግሩን ብቻ ሳይሆን ችግሩ የሚያስከትለውን ስሜታዊ ተጽዕኖ ጭምር እንደሚያውቅ ያለውን ትምክህት አሳይቷል።

  • አምላክ ስለ አንተ ያስባል
    መጠበቂያ ግንብ—1996 | መጋቢት 1
    • a  አቁማዳ እንደ ውኃ፣ ዘይት፣ ወተት፣ ወይን ጠጅ፣ ቅቤና አይብ የመሳሰሉ ነገሮችን ለመያዝ የሚያገለግል ከእንስሳት ቆዳ የተሠራ ዕቃ ነው። የጥንቶቹ አቁማዳዎች በመጠንም ሆነ በቅርጽ ይለያያሉ። አንዳንዶቹ የቆዳ ከረጢት ሲሆኑ ሌሎቹ ደግሞ ቀጭን አንገትና ውታፍ አላቸው።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ