የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ይህ መጽሐፍ ከሳይንስ ጋር ይስማማልን?
    ለሰው ሁሉ የሚሆን መጽሐፍ
    • ይህ የንጽሕና ሕግ የያዘው ጥበብ በአካባቢው በነበሩ የዘመኑ ብሔራት የሚገኙ ሐኪሞች ፈጽሞ ያልነበራቸው ነው። የሕክምና ሳይንስ በሽታዎች ስለሚዛመቱባቸው መንገዶች ከማወቁ በሺህ የሚቆጠሩ ዓመታት በፊት መጽሐፍ ቅዱስ ምክንያታዊ የሆኑ የበሽታ መከላከያ ዘዴዎችን አዟል። ሙሴ በዘመኑ የነበሩት እስራኤላውያን ዕድሜ በጥቅሉ ሲታይ 70 ወይም 80 እንደሆነ መናገሩ አያስደንቅም።e​—⁠መዝሙር 90:​10

  • ይህ መጽሐፍ ከሳይንስ ጋር ይስማማልን?
    ለሰው ሁሉ የሚሆን መጽሐፍ
    • e በ1900 በብዙ የአውሮፓ አገሮችና በዩናይትድ ስቴትስ የሰዎች አማካይ ዕድሜ ከ50 ዓመት ያነሰ ነበር። ከዚያ ወዲህ በሽታዎችን መቆጣጠር የሚቻልበት የሕክምና ዘዴ ስለተሻሻለ ብቻ ሳይሆን የንጽሕናና የአኗኗር ሁኔታዎች በመሻሻላቸው ምክንያት ይህ ቁጥር ከፍተኛ እድገት አሳይቷል።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ