የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • በሥነ ምግባር በረከሰ ዓለም ውስጥ ንጽህናህን ጠብቀህ መኖር ትችላለህ
    መጠበቂያ ግንብ—2000 | ሐምሌ 15
    • በሥነ ምግባር በረከሰ ዓለም ውስጥ ንጽሕናን ጠብቆ ለመኖር የማሰብ ችሎታ አስፈላጊ የሆነበት ምክንያት ሥነ ምግባር የጎደለው ሰው የሚከተለው መንገድ አሳሳች ስለሆነ ነው። ሰሎሞን እንዲህ በማለት ያስጠነቅቃል:- “ከጋለሞታ ሴት ከንፈር ማር ይንጠባጠባልና፣ አፍዋም ከቅቤ [“ከዘይት፣” የ1980 ትርጉም ] የለሰለሰ ነውና፤ ፍጻሜዋ ግን እንደ እሬት የመረረ ነው፣ ሁለት አፍ እንዳለው ሰይፍም የተሳለ ነው።”​—⁠ምሳሌ 5:​3, 4

  • በሥነ ምግባር በረከሰ ዓለም ውስጥ ንጽህናህን ጠብቀህ መኖር ትችላለህ
    መጠበቂያ ግንብ—2000 | ሐምሌ 15
    • የሥነ ምግባር ብልግና የሚያስከትለው መዘዝ እንደ እሬት የመረረ እንዲሁም በሁለት ወገን ከተሳለ ሰይፍ ይልቅ ስል በመሆኑ ወደ ከፍተኛ ሥቃይ ብሎም ወደ ሞት የሚመራ ነው። እንደዚህ ዓይነቱ ድርጊት ብዙውን ጊዜ የህሊና ወቀሳ፣ ያልተፈለገ እርግዝና ወይም በጾታ ግንኙነት በሚተላለፉ በሽታዎች እንደመለከፍ ያሉ መራራ መዘዞችን ያስከትላል። እንዲሁም ታማኝ ያልሆነው ወገን በትዳር ጓደኛው ላይ የሚያመጣውን ይህ ነው የማይባል የስሜት ቀውስ እስቲ አስበው። ለትዳር ጓደኛው ያለውን ታማኝነት የሚያጎድል ድርጊት መፈጸም ዕድሜ ልክ የማይሽር ቁስል ሊያስከትል ይችላል። አዎን፣ የሥነ ምግባር ብልግና ጉዳት አለው።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ