የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • “ትእዛዜን ጠብቅ በሕይወትም ትኖራለህ”
    መጠበቂያ ግንብ—2000 | ኅዳር 15
    • ንጉሡ “ልጄ ሆይ፣ ቃሌን ጠብቅ ትእዛዜንም በአንተ ዘንድ ሸሽግ። ትእዛዜን ጠብቅ በሕይወትም ትኖራለህ፤ ሕጌንም እንደ ዓይንህ ብሌን ጠብቅ” የሚል አባታዊ ምክር በመስጠት ይጀምራል።​—⁠ምሳሌ 7:​1, 2

  • “ትእዛዜን ጠብቅ በሕይወትም ትኖራለህ”
    መጠበቂያ ግንብ—2000 | ኅዳር 15
    • ወላጆች የሚያስተምሩት ትምህርት ሌሎች ሕጎችን ማለትም በቤተሰቡ ውስጥ የሚሠሩ ደንቦችንም የሚጨምር ሊሆን ይችላል። እነዚህ ለቤተሰቡ አባላት የሚጠቅሙ ደንቦች ናቸው። እርግጥ ነው፣ ደንቦቹ እንደየሁኔታው ከቤተሰብ ቤተሰብ ይለያዩ ይሆናል። ሆኖም ወላጆች በቤተሰባቸው ውስጥ ይበልጥ ሊሠራባቸው የሚችሉ ደንቦችን የማውጣት ኃላፊነት አለባቸው። አብዛኛውን ጊዜ የሚያወጧቸው ደንቦችም ለቤተሰባቸው ያላቸውን እውነተኛ ፍቅርና አሳቢነት የሚያሳዩ ናቸው። እዚህ ላይ ልጆች ወላጆቻቸው ለሚሰጧቸው ቅዱስ ጽሑፋዊ ትምህርቶች ብቻ ሳይሆን ለእነዚህ ደንቦችም ታዛዥ እንዲሆኑ ምክር ተሰጥቷቸዋል። አዎን፣ እነዚህን ትምህርቶች “እንደ ዓይንህ ብሌን” መጠበቅ ማለትም በከፍተኛ እንክብካቤ መያዝ አስፈላጊ ነው። እንዲህ ማድረግ ይሖዋ ያወጣቸውን የአቋም ደረጃዎች ችላ ማለት ከሚያስከትለው ከፍተኛ ጉዳት በመጠበቅ ‘በሕይወት ለመኖር’ ያስችላል።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ