የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ‘ቀና በሆነው መንገድ’ ሂድ
    መጠበቂያ ግንብ—2001 | መስከረም 15
    • ሰሎሞን “የባለጠጋ ሀብት ለእርሱ የጸናች ከተማ ናት፤ የድሆች ጥፋት ድህነታቸው ነው። የጻድቅ ደመወዝ ለሕይወት ነው፤ የኀጥእ ፍሬ ግን ለኃጢአት ነው” በማለት የጽድቅን አስፈላጊነት ተናግሯል።​—⁠ምሳሌ 10:​15, 16

  • ‘ቀና በሆነው መንገድ’ ሂድ
    መጠበቂያ ግንብ—2001 | መስከረም 15
    • በሌላ በኩል ደግሞ ጻድቅ ሰው ብዙ ሀብት ኖረውም አልኖረው ቀና የሆነ ተግባሩ ሕይወት ያስገኝለታል። እንዴት? ባለው ነገር ረክቶ ይኖራል። ያለበት ኢኮኖሚያዊ ሁኔታ በአምላክ ፊት ያለውን ጥሩ አቋም እንዲያበላሽበት አይፈቅድም። ጻድቅ ሰው ሃብታምም ይሁን ድሃ የሚከተለው የሕይወት መንገድ አሁንም እንኳ ደስታ የሚያስገኝለት ሲሆን ወደፊት ደግሞ የዘላለም ሕይወት ተስፋ እንዲኖረው ያደርጋል። (ኢዮብ 42:​10-13) ክፉ ሰው ሃብት ቢያገኝ እንኳ አይጠቀምም። ሀብት ለሚያስገኘው ጥበቃ አመስጋኝ በመሆን ከአምላክ ፈቃድ ጋር ተስማምቶ ከመኖር ይልቅ ሀብቱን በኃጢአት ለተጨማለቀ አኗኗር ይጠቀምበታል።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ