የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ስለ መንፈሳዊ ነገሮች መወያየት ያንጻል
    መጠበቂያ ግንብ—2003 | መስከረም 15
    • 20. አብሮን ያለው ሰው ዓይናፋር ቢሆን ምን ማድረግ እንችላለን?

      20 ስለ መንፈሳዊ ነገሮች ስታነሳ አብሮህ ያለው ሰው ደስ ባይለውስ? ተስፋ አትቁረጥ። ምናልባት በሌላ ጊዜ የተሻለ አጋጣሚ ታገኝ ይሆናል። ሰሎሞን “የወርቅ እንኮይ በብር ፃሕል ላይ፤ የጊዜው ቃል እንዲሁ ነው” በማለት ተናግሯል። (ምሳሌ 25:11) ዓይናፋር የሆኑ ሰዎችን ስሜት ተረዳ። “ምክር በሰው ልብ እንደ ጠሊቅ ውኃ ነው፤ አእምሮ ያለው ሰው ግን ይቀዳዋል።”a (ምሳሌ 20:5) ከሁሉም በላይ ግን የሌሎች መንፈስ የተደሰትክባቸውን ነገሮች ከመናገር ወደ ኋላ እንድትል ሊያደርግህ አይገባም።

  • ስለ መንፈሳዊ ነገሮች መወያየት ያንጻል
    መጠበቂያ ግንብ—2003 | መስከረም 15
    • a በጥንቷ እስራኤል የነበሩ አንዳንድ የውኃ ጉድጓዶች በጣም ጥልቅ ነበሩ። የከርሰ ምድር ተመራማሪዎች በገባዖን 25 ሜትር ጥልቀት ያለው ትልቅ ውኃ ማቆሪያ ጉድጓድ አግኝተዋል። ጉድጓዱ ውስጥ ገብቶ ውኃ ለመቅዳት የሚያስችል ደረጃ አለው።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ