የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • የአንባቢያን ጥያቄዎች
    መጠበቂያ ግንብ—1991 | ነሐሴ 1
    • የምሳሌ መጽሐፍ የምክር ቃሎችን በተናጠል የያዙ ብዙ ቁጥሮች አሉት። ምሳሌ 27:23 ግን አንድ አይነት ምክር የሚሰጡ የብዙ ቁጥሮች አንድ ክፍል ብቻ ነው። እንዲህ ይላል፦ “የበጐችህን መልክ አስተውለህ እወቅ። በከብቶችህም ላይ ልብህን አኑር ባለጠግነት ለዘላለም አይኖርምና፣ ዘውድም ለትውልድ ሁሉ አይጸናምና። ደረቅ ሣር ታጭዶ አዲስ ለምለም ሣር ይታያል። ከተራራውም ቡቃያ ይሰበስባል። በጐች ለልብስህ፣ ፍየሎችም የእርሻ ዋጋ ይሆናሉ። ለሲሳይህ ለቤተሰቦችም ሲሳይ ለገረዶችህም ምግብ የፍየል ወተት ይበቃል።”​—ምሳሌ 27:23-27

  • የአንባቢያን ጥያቄዎች
    መጠበቂያ ግንብ—1991 | ነሐሴ 1
    • ታታሪና ጠንቃቃ እረኛ ሊመካበት የሚችል የእርዳታ ምንጭ አለው። እርሱም ይሖዋ ነው። እንዴት? በጐቹን ለመመገብ የሚያስችል በቂ ሣር ሊያስገኙ የሚችሉ ወቅቶችንና ዑደቶችን የሚሰጠው አምላክ ነው። (መዝሙር 145:16) ከወቅቶቹ መለዋወጥ ጋር ለምለሙ ሣር ከሜዳው ሲጠፋ ጠንቃቃው እረኛ በጐቹን የሚያሰማራበት ሣር የሞላበት ከፍታ ቦታ ይፈልጋል።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ