የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • የማሕልየ መሓልይ መጽሐፍ ጎላ ያሉ ነጥቦች
    መጠበቂያ ግንብ—2006 | ኅዳር 15
    • 2:7፤ 3:5—ልጃገረዲቱ የቤተ መንግሥቱን ወይዛዝርት “በሚዳቋና በሜዳ ዋልያ” ያስማለቻቸው ለምንድን ነው? ሚዳቋና ዋልያ ግርማ ሞገስ የተላበሱና በውበታቸው የሚታወቁ ናቸው። በመሆኑም ሱላማጢሷ ልጃገረድ፣ የቤተ መንግሥቱ ወይዛዝርት ፍቅርን እንዳይቀሰቅሱባት ውብና ማራኪ በሆነው ነገር ሁሉ ማስማሏ ነበር።

  • የማሕልየ መሓልይ መጽሐፍ ጎላ ያሉ ነጥቦች
    መጠበቂያ ግንብ—2006 | ኅዳር 15
    • 2:7፤ 3:5:- የገጠሯ ልጅ ለሰሎሞን ምንም ፍቅር አልነበራትም። ከዚህም በላይ የቤተ መንግሥቱን ወይዛዝርት ከእረኛው በቀር ማንንም እንድታፈቅር ለማድረግ እንዳይሞክሩ አስምላቸዋለች። ማንኛውንም ሰው ማፍቀር የማይቻል ከመሆኑም በላይ እንዲህ ማድረግ ተገቢም አይደለም። አንድ ያላገባ ክርስቲያን ለማግባት የሚያስበው ታማኝ የይሖዋ አገልጋይ የሆነን ሰው ብቻ መሆን ይኖርበታል።—1 ቆሮንቶስ 7:39

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ