የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • የአንባብያን ጥያቄዎች
    መጠበቂያ ግንብ—1994 | ነሐሴ 15
    • ብዙውን ጊዜ መጽሐፍ ቅዱስ ዛፍን አንድን ነገር በምሳሌ ለማስረዳት ይጠቀምበታል። ምክንያቱም አንድ ዘር በቅሎ በሚያድግበት ጊዜ ሥሩ ከዋናው ቅርንጫፍ፣ ከሌሎቹ ንዑስ ቅርንጫፎች ወይም ከፍሬው ቀድሞ በመውጣቱ እንዲሁም ሁሉም ክፍሎች የሚያድጉት በሥሩ አማካኝነት በሚያገኙት ድጋፍ በመሆኑ ነው። ለምሳሌ ኢሳይያስ 37:31 እንዲህ ይነበባል፦ “ያመለጠው የይሁዳ ቤት ቅሬታ ሥሩን ወደ ታች ይሰድዳል፣ ወደ ላይም ያፈራል።”—ኢዮብ 14:8, 9፤ ኢሳይያስ 14:29

  • የአንባብያን ጥያቄዎች
    መጠበቂያ ግንብ—1994 | ነሐሴ 15
    • በኢሳይያስ 37:31 እና በሚልክያስ 4:1 ላይ ያሉት አገላለጾች የዋናዎቹ ቅርንጫፎች (ወይም በንዑስ ቅርንጫፎች ላይ ያሉት ፍሬዎች) ሕይወት የተመካው በሥሩ ላይ መሆኑን ያሳያሉ። ኢየሱስ “የእሴይ ሥር” ወይም “የዳዊት ሥር” የሆነበትን ምክንያት ለመረዳት የሚያስችለን ቁልፍ ነገር ይህ ነው።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ