የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • አንተንም የሚመለከቱ አጽናኝ ትንቢታዊ ቃላት
    የኢሳይያስ ትንቢት—ለመላው የሰው ዘር የፈነጠቀ ብርሃን ጥራዝ 2
    • 6. ኢሳይያስ አስቀድሞ የተነገረለትን ድል አድራጊ የገለጸው እንዴት ነው?

      6 ይሖዋ ሕዝቡን ከባቢሎን የሚታደግና በጠላቶቻቸው ላይ የሚፈርድ ድል አድራጊ እንደሚያስነሣ በኢሳይያስ አማካኝነት ተንብዮአል። ይሖዋ እንዲህ ሲል ይጠይቃል:- “ከምሥራቅ አንዱን ያስነሣ በጽድቅም ወደ እግሩ የጠራው ማን ነው? አሕዛብንም አሳልፎ በፊቱ ሰጠው፣ ነገሥታትንም አስገዛለት፤ ለሰይፉ እንደ ትቢያ ለቀስቱም እንደ ተጠረገ እብቅ አድርጎ ሰጣቸው። አሳደዳቸው፣ እግሮቹም አስቀድመው ባልሄዱባት መንገድ በደኅንነት አለፈ። ይህን የሠራና ያደረገ፣ ትውልድንም ከጥንት የጠራ ማን ነው? እኔ እግዚአብሔር፣ ፊተኛው በኋለኞችም ዘንድ የምኖር፣ እኔ ነኝ።”​—⁠ኢሳይያስ 41:​2-4

  • አንተንም የሚመለከቱ አጽናኝ ትንቢታዊ ቃላት
    የኢሳይያስ ትንቢት—ለመላው የሰው ዘር የፈነጠቀ ብርሃን ጥራዝ 2
    • 8. ይሖዋ ብቻ ሊያደርገው የሚችለው ነገር ምንድን ነው?

      8 በዚህ መንገድ ይሖዋ ቂሮስ ከመወለዱ ከረጅም ጊዜ በፊት ኃያል ንጉሥ ሆኖ እንደሚነሣ በኢሳይያስ አማካኝነት ትንቢት አስነግሯል። እንዲህ ያለ ዝንፍ የማይል ትንቢት ሊናገር የሚችለው እውነተኛው አምላክ ብቻ ነው። ከብሔራት የሐሰት አማልክት መካከል ይሖዋን የሚተካከል የለም። ይሖዋ “ክብሬን ለሌላ . . . አልሰጥም” ሲል የተናገረው ያለ ምክንያት አይደለም። “እኔ ፊተኛ ነኝ እኔም ኋለኛ ነኝ፣ ከእኔ ሌላም አምላክ የለም” ሊል የሚችለው ይሖዋ ብቻ ነው።​—⁠ኢሳይያስ 42:​8፤ 44:​6, 7

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ