የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • የኢሳይያስን ትንቢት መፈጸም
    ኢየሱስ—መንገድ፣ እውነት፣ ሕይወት
    • “እነሆ፣ የምወደውና ደስ የምሰኝበት የመረጥኩት አገልጋዬ! መንፈሴን በእሱ ላይ አደርጋለሁ፤ ፍትሕ ምን ማለት እንደሆነም ለብሔራት ያሳውቃል። አይጨቃጨቅም ወይም አይጮኽም፤ በአውራ ጎዳናዎችም ላይ ድምፁን የሚሰማ አይኖርም። ፍትሕን በአስተማማኝ ሁኔታ እስኪያሰፍን ድረስ፣ የተቀጠቀጠን ሸምበቆ አይሰብርም፤ የሚጨስንም የጧፍ ክር አያጠፋም። በእርግጥም ብሔራት በስሙ ተስፋ ያደርጋሉ።”—ማቴዎስ 12:18-21፤ ኢሳይያስ 42:1-4

  • የኢሳይያስን ትንቢት መፈጸም
    ኢየሱስ—መንገድ፣ እውነት፣ ሕይወት
    • “አይጨቃጨቅም ወይም አይጮኽም፤ በአውራ ጎዳናዎችም ላይ ድምፁን የሚሰማ አይኖርም” የሚለው አገላለጽስ ምን ትርጉም አለው? ኢየሱስ የፈወሳቸውን ሰዎችም ሆነ ያስወጣቸውን አጋንንት “የእሱን ማንነት ለሌሎች እንዳይገልጹ” ከልክሏቸዋል። (ማርቆስ 3:12) ሰዎች የእሱን ማንነት እንዲያውቁ የፈለገው በየመንገዱ ስለ እሱ በሚለፈፍ አዋጅ ወይም በስሚ ስሚ በሚዛመት የተዛባ ወሬ አይደለም።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ