የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ከዳተኛ ለሆነው የወይን ቦታ ወዮ!
    የኢሳይያስ ትንቢት—ለመላው የሰው ዘር የፈነጠቀ ብርሃን ጥራዝ 1
    • 17. በኢሳይያስ የመጀመሪያ ወዮታ የተወገዘው ክፉ ድርጊት ምንድን ነው?

      17 ቁጥር 8 ላይ ኢሳይያስ ይሖዋ የተናገረውን ቃል መጥቀስ ያቆማል። ይሁዳ ያፈራችውን “ሆምጣጣ ፍሬ” በማውገዝ ከስድስቱ ወዮታዎች መካከል የመጀመሪያ የሆነውን ይናገራል:- “ስፍራ እስከማይቀር ድረስ እናንተም በምድር ላይ ብቻችሁን እስክትቀመጡ ድረስ፣ ቤትን ከቤት ጋር ለሚያያይዙ እርሻንም ከእርሻ ጋር ለሚያቀራርቡ ወዮላቸው! የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር በጆሮዬ እንዲህ አለ:- በእውነት ብዙ ታላቅና መልካም ቤት ባድማ ይሆናል፣ የሚቀመጥበትም አይገኝም። ከወይኑ ቦታ አሥር ጥማድ በሬ ካረሰው አንድ የባዶስ መስፈሪያ ብቻ ይወጣል፤ አንድ የቆሮስ መስፈሪያ ዘር አንድ የኢፍ መስፈሪያ ብቻ ይሰጣል።”​—⁠ኢሳይያስ 5:​8-10

  • ከዳተኛ ለሆነው የወይን ቦታ ወዮ!
    የኢሳይያስ ትንቢት—ለመላው የሰው ዘር የፈነጠቀ ብርሃን ጥራዝ 1
    • 19 ይሖዋ እነዚህ ስግብግብ ሰዎች አላግባብ ያጋበሱትን ሃብት እንደሚገፍፋቸው ተናግሯል። አላግባብ የነጠቁት ቤት ‘የሚቀመጥበት አይኖርም።’ የቋመጡለትም ምድር የሚያፈራው ፍሬ እጅግ አነስተኛ ብቻ ይሆናል። ይህ እርግማን እንዴትና መቼ ፍጻሜውን እንደሚያገኝ ተለይቶ የተጠቀሰ ነገር የለም። ቢያንስ ግን በከፊል ወደፊት በባቢሎን ምርኮ ወቅት የሚመጣባቸውን ነገር የሚጠቅስ ይመስላል።​—⁠ኢሳይያስ 27:​10

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ