የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ከዳተኛ ለሆነው የወይን ቦታ ወዮ!
    የኢሳይያስ ትንቢት—ለመላው የሰው ዘር የፈነጠቀ ብርሃን ጥራዝ 1
    • 25, 26. ኢሳይያስ በሦስተኛውና በአራተኛው ወዮታ ያጋለጠው የእስራኤላውያን ክፉ አስተሳሰብ የትኛው ነው?

      25 አሁን ደግሞ ኢሳይያስ ሦስተኛውንና አራተኛውን ወዮታ ሲናገር አዳምጥ:- “በደልን በምናምንቴ ገመድ፣ ኃጢአትንም በሰረገላ ማሰሪያ ወደ ራሳቸው ለሚስቡ:- እናይ ዘንድ ይቸኩል፣ ሥራውንም ያፋጥን፤ እናውቃትም ዘንድ የእስራኤል ቅዱስ ምክር ትቅረብ፣ ትምጣ ለሚሉ ወዮላቸው! ክፉውን መልካም መልካሙን ክፉ ለሚሉ፣ ጨለማውን ብርሃን ብርሃኑንም ጨለማ ለሚያደርጉ፣ ጣፋጩን መራራ መራራውንም ጣፋጭ ለሚያደርጉ ወዮላቸው!”​—⁠ኢሳይያስ 5:​18-20

      26 ይህ ኃጢአትን ልማድ ስላደረጉ ሰዎች የተሰጠ እንዴት ያለ ሕያው መግለጫ ነው! ከሚጎትተው ሰረገላ ጋር እንደታሠረ እንስሳ ከኃጢአት ጋር ተቆራኝተዋል። እነዚህ ኃጢአተኞች መጪውን የፍርድ ቀን አይፈሩም። ‘የአምላክ ሥራ በፍጥነት ይምጣ’ በማለት ያፌዛሉ! ለአምላክ ሕግ ከመታዘዝ ይልቅ “ክፉውን መልካም መልካሙንም ክፉ” በማለት ነገሮችን ያጣምማሉ።​—⁠ከ⁠ኤርምያስ 6:​15፤ 2 ጴጥሮስ 3:​3-7 ጋር አወዳድር።

  • ከዳተኛ ለሆነው የወይን ቦታ ወዮ!
    የኢሳይያስ ትንቢት—ለመላው የሰው ዘር የፈነጠቀ ብርሃን ጥራዝ 1
    • [በገጽ 83 ላይ የሚገኝ የሥዕል መግለጫ]

      ከሚጎትተው ሰረገላ ጋር እንደታሠረ እንስሳ ኃጢአተኛውም ከኃጢአት ጋር ተቆራኝቷል

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ