የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ትክክለኞቹን መልእክተኞች ለይቶ ማወቅ
    መጠበቂያ ግንብ—1997 | ግንቦት 1
    • “የባሪያዬን ቃል አጸናለሁ፣ የመልእክተኞቼንም ምክር እፈጽማለሁ።”— ኢሳይያስ 44:​25, 26

      1. ይሖዋ ትክክለኞቹ መልእክተኞች ተለይተው እንዲታወቁ የሚያደርገው እንዴት ነው? ሐሰተኛ መልእክተኞችን የሚያጋልጠውስ እንዴት ነው?

      ይሖዋ አምላክ እውነተኛ መልእክተኞቹ እነማን እንደሆኑ ለይቶ በማሳወቅ ረገድ ተወዳዳሪ የለውም። በእነርሱ አማካኝነት የሚናገረው መልእክት እንዲፈጸም በማድረግ እውነተኛ መልእክተኞቹ መሆናቸውን ለይቶ ያሳውቃል። በተጨማሪም ይሖዋ ሐሰተኛ መልእክተኞችን በማጋለጥ ረገድ አቻ የለውም። ግን የሚያጋልጣቸው እንዴት ነው? መልክታቸውንና ትንቢታቸውን ሁሉ ያከሽፋል። በዚህ መንገድ ራሳቸውን በራሳቸው የሾሙና ከልባቸው አመንጭተው የሐሰት ትንቢት፤ አዎን፣ የቂልነት ሥጋዊ አስተሳሰብ ውጤት የሆነ ትንቢት የሚናገሩ ነቢያት መሆናቸው እንዲጋለጥ ያደርጋል!

  • ትክክለኞቹን መልእክተኞች ለይቶ ማወቅ
    መጠበቂያ ግንብ—1997 | ግንቦት 1
    • 6 እስራኤላውያን ምርኮኞች ይህ እንዳይበቃቸው ደግሞ በባቢሎን ትዕቢተኛ ምዋርተኞች፣ ጠንቋዮችና ኮከብ ቆጣሪዎች የሚናገሩትን ትንቢት ለመስማት ተገድደው ነበር። ይሁን እንጂ ይሖዋ እነዚህ ሐሰተኛ መልእክተኞች በሙሉ ተገላቢጦሽ የሆነውን ነገር የሚናገሩ ሞኞች መሆናቸውን አረጋግጧል። በጊዜውም እንደ ኢሳይያስ ሁሉ ሕዝቅኤልም እውነተኛ መልእክተኛው መሆኑን አሳይቷል። ይሖዋ በእነርሱ በኩል የተናገረው ነገር በሙሉ ልክ ቃል በገባው መሠረት እንዲፈጸም አድርጓል:- “የሐሰተኞችን ምልክት ከንቱ አደርጋለሁ፣ ምዋርተኞችንም አሳብዳለሁ፣ ጥበበኞቹንም ወደኋላ እመልሳለሁ። እውቀታቸውንም ስንፍና አደርጋለሁ፤ የባሪያዬን ቃል አጸናለሁ፣ የመልእክተኞቼንም ምክር እፈጽማለሁ።”​— ኢሳይያስ 44:​25, 26

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ