የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ይሖዋ አምላክ ቅዱስ በሆነው መቅደሱ ተቀምጧል
    የኢሳይያስ ትንቢት—ለመላው የሰው ዘር የፈነጠቀ ብርሃን ጥራዝ 1
    • 21-23. (ሀ) የኢሳይያስ ትንቢት በመጀመሪያው መቶ ዘመን ፍጻሜውን ያገኘው በእነማን ላይ ነው? እንዴትስ? (ለ) በመጀመሪያው መቶ ዘመን የነበረው ‘የተቀደሰ ዘር’ ማን ነው? ከጥፋት የተረፈውስ እንዴት ነው?

      21 የኢሳይያስ የነቢይነት ተግባር መሲሁ ኢየሱስ ክርስቶስ ከ800 ዓመታት በኋላ ለሚያከናውነው ነገር ጥላ ነበር። (ኢሳይያስ 8:​18፤ 61:​1, 2፤ ሉቃስ 4:​16-21፤ ዕብራውያን 2:​13, 14) ኢየሱስ ከኢሳይያስ የሚበልጥ ቢሆንም “እነሆ፣ . . . ፈቃድህን ላደርግ መጥቻለሁ” በማለት እንደ ኢሳይያስ ለመላክ ፈቃደኛ ነበር።​—⁠ዕብራውያን 10:​5-9፤ መዝሙር 40:​6-8

  • ይሖዋ አምላክ ቅዱስ በሆነው መቅደሱ ተቀምጧል
    የኢሳይያስ ትንቢት—ለመላው የሰው ዘር የፈነጠቀ ብርሃን ጥራዝ 1
    • 25. በዘመናችን ያሉ የአምላክ ምሥክሮች ያስተዋሉት ነገር ምንድን ነው? ምንስ ምላሽ ይሰጣሉ?

      25 ዛሬም በተመሳሳይ የይሖዋ ሕዝቦች ይሖዋ በቅዱስ መቅደሱ እንዳለ ያስተውላሉ። (ሚልክያስ 3:​1) ልክ እንደ ኢሳይያስ እነርሱም “እነሆኝ፣ እኔን ላከኝ” ይላሉ! እየቀረበ ስላለው የዚህ ክፉ የነገሮች ሥርዓት ፍጻሜ የሚገልጸውን መልእክት በቅንዓት ያውጃሉ። ይሁን እንጂ ኢየሱስ አስቀድሞ እንደተናገረው ለማየትና ለመስማት ዓይናቸውንና ጆሮአቸውን ክፍት የሚያደርጉና ለመዳን የሚበቁት ጥቂቶች ናቸው። (ማቴዎስ 7:​13, 14) ለመስማት ልባቸውን የሚያዘነብሉና ‘ፈውስ’ የሚያገኙ በእርግጥም ደስተኞች ናቸው።​—⁠ኢሳይያስ 6:​8, 10

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ