የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ብርሃን አብሪዎች የሆንነው ለምን ዓላማ ነው?
    መጠበቂያ ግንብ—1993 | ጥር 15
    • 16, 17. ይሖዋ ሴት መሰል በሆነችው ድርጅቱ ላይ በ1914 ክብሩ እንዲበራ ያደረገው እንዴት ነበር? ምን ትዕዛዝስ ሰጣት?

      16 ቅዱሳን ጽሑፎች መለኮታዊው ብርሃን በምድር በሙሉ የሚፈነጥቅበትን ሁኔታ ልብ ቀስቃሽ በሆነ አነጋገር ይገልጻሉ። ኢሳይያስ 60:​1–3 ለይሖዋ “ሴት” ወይም ለታማኝ አገልጋዮቹ ሰማያዊት ድርጅት የተነገረ ነው። እንዲህ ይላል:- “ብርሃንሽ መጥቶአልና፣ የእግዚአብሔርም [የይሖዋም አዓት] ክብር ወጥቶልሻልና ተነሺ፣ አብሪ። እነሆ፣ ጨለማ ምድርን ድቅድቅ ጨለማም አሕዛብን ይሸፍናል፤ ነገር ግን በአንቺ ላይ እግዚአብሔር [ይሖዋ አዓት] ይወጣል፤ ክብሩም በአንቺ ላይ ይታያል፤ አሕዛብም ወደ ብርሃንሽ ነገሥታትም ወደ መውጫሽ ጸዳል ይመጣሉ።”

  • ብርሃን አብሪዎች የሆንነው ለምን ዓላማ ነው?
    መጠበቂያ ግንብ—1993 | ጥር 15
    • 20 ይሁን እንጂ ይሖዋ ይህን ሁሉ ያደረገላቸው ለምን ዓላማ ነው? በኢሳይያስ 60:⁠21 ላይ እርሱ ራሱ እንደተናገረው ይሖዋ ‘ይከብር ዘንድ’ ማለትም ስሙ እንዲከበር ሌሎች ሰዎችም እውነተኛ አምላክ እሱ ብቻ መሆኑን አውቀው ወደ እርሱ እንዲመጡና ለራሳቸው ዘላለማዊ ጥቅም እንዲያገኙ አስቦ ነው። በዚህ መሠረት በ1931 እነዚህ የእውነተኛው አምላክ አምላኪዎች የይሖዋ ምስክሮች የሚለውን ስም ተቀበሉ። ይህን በማድረጋቸውስ ኢሳይያስ አስቀድሞ እንደተናረው “ነገሥታት” እነርሱ ወዳንጸባረቁት ብርሃን ተስበው መጥተዋልን? አዎን! እነዚህ ነገሥታት ግን የምድር ፖለቲካዊ ገዢዎች ሳይሆኑ ከክርስቶስ ጋር በሰማያዊ መንግሥት ነገሥታት ሆነው የመግዛት ተስፋ ያላቸው ቀሪዎች ናቸው። (ራእይ 1:​5, 6፤ 21:⁠24) “አሕዛብስ” በብርሃኑ ተስበዋልን? በእርግጥ ተስበዋል! በዚህ ብርሃን በጅምላ የተሳበ የፖለቲካ ብሔር የለም። ሆኖም ከእነዚህ የፖለቲካ ብሔራት የተውጣጡ እጅግ ብዙ ሰዎች ከአምላክ መንግሥት ጎን ተሰልፈዋል። ከዚህ ዓለም ለመገላገልና ወደ አምላክ አዲስ ዓለም ለመግባትም በዝግጅት ላይ ይገኛሉ። ይህም ዓለም ጽድቅ የሚሰፍንበት እውነተኛ አዲስ ዓለም ይሆናል። — 2 ጴጥሮስ 3:⁠13፤ ራእይ 7:​9, 10

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ