-
መጽሐፍ ቅዱስ—ትክክለኛ ትንቢት የያዘ መጽሐፍ፣ ክፍል 2ንቁ!—2012 | ሰኔ
-
-
ትንቢት 1፦ “[እናንተ እስራኤላውያን] ቃሌን ስላልሰማችሁ፣ . . . የባቢሎንን ንጉሥ ናቡከደነፆርን እጠራለሁ። . . . በዚህች ምድርና በነዋሪዎቿም ላይ፣ . . . [ባቢሎናውያንን] አመጣባቸዋለሁ፤ . . . አገሪቱ በሞላ ባድማና ጠፍ ትሆናለች፤ እነዚህም ሕዝቦች ለባቢሎን ንጉሥ ሰባ ዓመት ይገዛሉ።”—ኤርምያስ 25:8-11
ፍጻሜ፦ ናቡከደነፆር ኢየሩሳሌምን ለረጅም ጊዜ ከብቦ ከቆየ በኋላ በ607 ዓ.ዓ. አውድሟታል። በተጨማሪም ለኪሶንና ዓዜቃን ጨምሮ ሌሎች የይሁዳን ከተሞች ድል በማድረግ ተቆጣጥሯል። (ኤርምያስ 34:6, 7) ናቡከደነፆር፣ በሕይወት ከተረፉት ሰዎች መካከል አብዛኞቹን በምርኮ ወደ ባቢሎን ወስዷቸዋል፤ በዚያም ለ70 ዓመታት በግዞት ቆይተዋል።
-
-
መጽሐፍ ቅዱስ—ትክክለኛ ትንቢት የያዘ መጽሐፍ፣ ክፍል 2ንቁ!—2012 | ሰኔ
-
-
● ዘ ባይብል ኤንድ አርኪኦሎጂ የተሰኘው መጽሐፍ በለኪሶ የተደረገው ቁፋሮና ጥናት የሚከተለውን እንዳረጋገጠ ይናገራል፦ “ጥፋቱ እጅግ አስከፊ ነበር፤ እንዲሁም ከተማዋን [ለኪሶን] ያጋያት እሳት በጣም ኃይለኛ ስለነበር ሕንፃዎቹ የተገነቡበት ድንጋይ አመድ ሆኗል።”
-