የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ባሮክ የኤርምያስ ታማኝ ጸሐፊ
    መጠበቂያ ግንብ—2006 | ነሐሴ 15
    • ከዚህም በተጨማሪ በዝርዝር እየተመለከትነው የምንሄደው ኤርምያስ ምዕራፍ 36፣ ባሮክ ከንጉሡ አማካሪዎች ጋር መገናኘት ይችል የነበረ ከመሆኑም በላይ የመመገቢያ አዳራሹንም ሆነ በዚያን ጊዜ መኮንን ወይም ባለ ሥልጣን የነበረውን የገማርያን ክፍል መጠቀም ይችል እንደነበረ ያሳያል። ይህን በተመለከተ የመጽሐፍ ቅዱስ ምሁር የሆኑት ጄምስ ሚዩለንበርግ እንዲህ ይላሉ:- “ባሮክ ወደ ጸሐፊው ክፍል የመግባት መብት የነበረው ከመሆኑም ሌላ ጥቅልሉን ጮክ ብሎ ባነበበበት ወሳኝ ወቅት ከተገኙት የንጉሡ ባለ ሥልጣናት ጋር እኩል ሥልጣን ነበረው። ባሮክ ከባለ ሥልጣናቱ መካከል አንዱ ነበር።”

  • ባሮክ የኤርምያስ ታማኝ ጸሐፊ
    መጠበቂያ ግንብ—2006 | ነሐሴ 15
    • ለ23 ዓመታት ሲነገሩ የነበሩትን ማስጠንቀቂያዎች መጻፍ ረዘም ያለ ጊዜ የሚወስድ ከመሆኑም በላይ ኤርምያስ ትክክለኛውን ጊዜ እየጠበቀ ሊሆን ይችላል። ይሁንና በኅዳር ወይም በታኅሣሥ 624 ከክርስቶስ ልደት በፊት ባሮክ “በብራና ላይ የተጻፈውን የኤርምያስን ቃል በእግዚአብሔር ቤት . . . በገማርያ ክፍል ውስጥ ሆኖ ለሕዝቡ ሁሉ አነበበው።”—ኤርምያስ 36:8-10

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ