የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ማዘንና መቃተት፣ ምልክት ማድረግ፣ ማጥፋት—መቼና እንዴት?
    የይሖዋ ንጹሕ አምልኮ መልሶ ተቋቋመ!
    • አንድ ሰው የማጥፊያ መሣሪያ ይዞ።

      “ማጥፋት”

      መቼ፦ በአርማጌዶን ጦርነት ወቅት

      እንዴት፦ ኢየሱስ ክርስቶስ መላእክትንና አብረውት የሚገዙትን 144,000 ቅቡዓን ያቀፈውን ሰማያዊ ሠራዊቱን በማሰለፍ ይህን ክፉ ዓለም ሙሉ በሙሉ ካጠፋ በኋላ ከንጹሕ አምልኮ ጎን የቆሙትን ሰዎች ጽድቅ ወደሚሰፍንበት አዲስ ዓለም ያስገባቸዋል

  • ‘በግንባራቸው ላይ ምልክት አድርግ’
    የይሖዋ ንጹሕ አምልኮ መልሶ ተቋቋመ!
    • 19. ከኢየሱስ ጋር በመሆን በዚህ ሥርዓት ላይ የጥፋት ፍርድ የሚያስፈጽሙት እነማን ናቸው? (“ማዘንና መቃተት፣ ምልክት ማድረግ፣ ማጥፋት—መቼና እንዴት?” የሚለውን ሣጥን ተመልከት።)

      19 በሰማይ ሆኖ የሚገዛው ንጉሡ ኢየሱስ ክርስቶስና ሰማያዊ ሠራዊቱ በዚህ ሥርዓት ላይ የቅጣት ፍርድ ያስፈጽማሉ። በሕዝቅኤል ራእይ ውስጥ የማጥፊያ መሣሪያ የያዙት ስድስት ሰዎች ጥፋቱን የጀመሩት በፍታ የለበሰው ሰው ምልክት አድርጎ ከጨረሰ በኋላ እንደነበር አስታውስ። (ሕዝ. 9:4-7) በተመሳሳይም መጪው ጥፋት የሚጀምረው ኢየሱስ በሕዝቦች ሁሉ ላይ ከፈረደና በጎቹ ከጥፋት እንዲተርፉ ምልክት ካደረገባቸው በኋላ ነው። ከዚያም በአርማጌዶን ጦርነት ወቅት ኢየሱስ ቅዱሳን መላእክትንና አብረውት የሚገዙትን 144,000 ቅቡዓን በሙሉ ያቀፈውን ፍርድ አስፈጻሚ ሠራዊት በማሰለፍ ከዚህ ክፉ ዓለም ጋር ይዋጋል፤ ይህን ክፉ ዓለም ሙሉ በሙሉ ካጠፋ በኋላ ከንጹሕ አምልኮ ጎን የቆሙትን ሰዎች ጽድቅ ወደሚሰፍንበት አዲስ ዓለም ያስገባቸዋል።—ራእይ 16:14-16፤ 19:11-21

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ