የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • “አንድ እረኛ . . . አስነሳለሁ”
    የይሖዋ ንጹሕ አምልኮ መልሶ ተቋቋመ!
    • የአርዘ ሊባኖስ ቀንበጥ የያዘ ንስር።

      የመጀመሪያው ታላቅ ንስር የባቢሎንን ንጉሥ ናቡከደነጾርን ያመለክታል (አንቀጽ 6⁠ን ተመልከት)

      6. የእንቆቅልሹን ፍቺ ተናገር።

      6 የእንቆቅልሹ ፍቺ ምንድን ነው? (ሕዝቅኤል 17:11-15⁠ን አንብብ።) በ617 ዓ.ዓ. የባቢሎን ንጉሥ ናቡከደነጾር (የመጀመሪያው “ታላቅ ንስር”) ኢየሩሳሌምን ከበበ። ከዚያም የይሁዳ ንጉሥ የነበረውን ንጉሥ ዮአኪንን (‘አናት ላይ ያለውን ቀንበጥ’) ከዙፋኑ አንስቶ ወደ ባቢሎን (‘የነጋዴዎች ከተማ’) ወሰደው። ናቡከደነጾር ሴዴቅያስን (ከምድሪቱ ንጉሣዊ ዘር አንዱን) ወስዶ በኢየሩሳሌም በሚገኘው ዙፋን ላይ አስቀመጠው። አዲሱ የይሁዳ ንጉሥ ታማኝ ገባር ንጉሥ ለመሆን በአምላክ ስም እንዲምል ተደርጎ ነበር። (2 ዜና 36:13) ሴዴቅያስ ግን መሐላውን ንቆ በባቢሎን ንጉሥ ላይ በማመፅ የግብፁ ንጉሥ ፈርዖን (ሁለተኛው “ታላቅ ንስር”) ወታደራዊ እርዳታ እንዲሰጠው ጠየቀ፤ ሆኖም ያሰበው አልተሳካለትም። ይሖዋ ሴዴቅያስ መሐላውን በማፍረስ የፈጸመውን ክህደት አውግዟል። (ሕዝ. 17:16-21) በመጨረሻም ሴዴቅያስ ከዙፋኑ እንዲወርድ የተደረገ ሲሆን በባቢሎን እስር ቤት ውስጥ እያለ ሞተ።—ኤር. 52:6-11

  • ስለ መሲሑ የሚናገር ትንቢት—የሚያምር የአርዘ ሊባኖስ ዛፍ
    የይሖዋ ንጹሕ አምልኮ መልሶ ተቋቋመ!
      • አንድ ንስር የአርዘ ሊባኖስ ቀንበጥ በእግሩ ይዞ ወደ ባቢሎን ሲሄድ።

        1. ናቡከደነጾር ዮአኪንን ወደ ባቢሎን ወሰደው

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ