የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • በአምላክ ቤተ መቅደስ ላይ “ልብህን አድርግ”!
    መጠበቂያ ግንብ—1999 | መጋቢት 1
    • 7. ሌዋውያኑንና ካህናቱን በተመለከተ ምን መረጃ ተሰጥቷል?

      7 ክህነቱ ጭምር መጣራት ወይም መጽዳት ነበረበት። ሌዋውያን ለጣዖት አምልኮ በመሸነፋቸው ሊገሰጹ ሲሆን የክህነቱ ክፍል የነበሩት የሳዶቅ ልጆች ደግሞ ንጽሕናቸውን ጠብቀው በመኖራቸው ሊመሰገኑና ወሮታ ሊቀበሉ ነው።a ካህናትም ሆኑ ሌዋውያን በየግላቸው ባሳዩት ታማኝነት እየተመዘኑ እንደገና በተገነባው የአምላክ ቤት ውስጥ የአገልግሎት ምድብ ይኖራቸዋል። በተጨማሪም ይሖዋ የሚከተለውን ትእዛዝ ሰጥቷል:- “በተቀደሰውና ባልተቀደሰው መካከል ይለዩ ዘንድ ሕዝቤን ያስተምሩ፣ ንጹሕና ንጹሕ ባልሆነው መካከል ይለዩ ዘንድ ያሳዩአቸው።” (ሕዝቅኤል 44:​10-16, 23) ስለዚህ ክህነቱ ተመልሶ ይቋቋማል፤ ካህናቱም በታማኝነት ያሳዩት ጽናት የሚገባውን ወሮታ ያገኛል።

  • በአምላክ ቤተ መቅደስ ላይ “ልብህን አድርግ”!
    መጠበቂያ ግንብ—1999 | መጋቢት 1
    • a ሕዝቅኤል ራሱ የሳዶቅ የክህነት ቤተሰብ ክፍል እንደሆነ ስለሚነገር ይህ እሱንም የሚመለከት ሳይሆን አልቀረም።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ