የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ቀስ እያለ የሚፈሰው ውኃ ትልቅ ወንዝ ሆነ!
    የይሖዋ ንጹሕ አምልኮ መልሶ ተቋቋመ!
  • “ጅረቱ በሚፈስበት ቦታ ያለው ነገር ሁሉ በሕይወት ይኖራል”
    የይሖዋ ንጹሕ አምልኮ መልሶ ተቋቋመ!
    • 11 በ1919 በጥቂት ሺዎች ብቻ የሚቆጠሩ የይሖዋ አገልጋዮች የነበሩ ሲሆን እነዚህ ክርስቲያኖች የሚያስፈልጋቸውን መንፈሳዊ ምግብ ማግኘት በመቻላቸው እጅግ ተደስተው ነበር። ከዚያ በኋላ በነበሩት አሥርተ ዓመታት ግን ቁጥራቸው በጣም ጨምሯል። በዛሬው ጊዜ ያሉት የአምላክ ሕዝቦች ቁጥራቸው ከስምንት ሚሊዮን ይበልጣል። ታዲያ ንጹሕ የሆነው የእውነት ውኃ የእነሱን ፍላጎት ማሟላት በሚያስችል መጠን እየፈሰሰ ነው? አዎ! መንፈሳዊ እውነት በተትረፈረፈ ሁኔታ እየቀረበልን ነው። ባለፈው መቶ ዘመን በቢሊዮኖች የሚቆጠሩ መጽሐፍ ቅዱሶች፣ መጻሕፍት፣ ብሮሹሮችና ትራክቶች ተዘጋጅተዋል። ሕዝቅኤል በራእይ የተመለከተው ወንዝ መጠኑ በከፍተኛ ፍጥነት እየጨመረ እንደሄደ ሁሉ ንጹሕ የሆነው የእውነት ውኃም በመላው ዓለም ቁጥራቸው እያደገ የሄደውን በመንፈሳዊ የተጠሙ ሰዎች ፍላጎት ማርካት በሚያስችል መጠን በብዛት እየፈሰሰ ነው። በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ የተመሠረቱ ጽሑፎች ለበርካታ ዓመታት ሲታተሙ ቆይተዋል። አሁን ደግሞ jw.org በተባለው ድረ ገጽ አማካኝነት መንፈሳዊ ትምህርት ከ900 በሚበልጡ ቋንቋዎች በመቅረብ ላይ ይገኛል። ይህ የእውነት ውኃ ትክክለኛ የልብ ዝንባሌ ላላቸው ሰዎች ምን ጥቅም አስገኝቷል?

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ