-
ኢየሱስ የመጣው ከየት ነው?መጠበቂያ ግንብ—2011 | ሚያዝያ 1
-
-
ከብዙ መቶ ዓመታት በፊት በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ ኢየሱስ ስለሚወለድበት ቦታ እንዲህ የሚል ትንቢት ተነግሮ ነበር፦ “አንቺ ግን፣ ቤተ ልሔም ኤፍራታ ሆይ፤ ከይሁዳ ነገዶች መካከል ትንሿ ብትሆኚም፣ . . . የእስራኤል ገዥ፣ ከአንቺ ይወጣልኛል።”b (ሚክያስ 5:2) ቤተልሔም በጣም ትንሽ መንደር ስለነበረች በይሁዳ ክልል ውስጥ ካሉት ከተሞች ዝርዝር ውስጥ የምትካተት አልነበረችም። ሆኖም ይህች ትንሽ መንደር ልዩ ክብር አገኘች። ተስፋ የተደረገበት መሲሕ ወይም ክርስቶስ ከቤተልሔም ሊወጣ ነው።—ማቴዎስ 2:3-6፤ ዮሐንስ 7:40-42
-
-
ኢየሱስ የመጣው ከየት ነው?መጠበቂያ ግንብ—2011 | ሚያዝያ 1
-
-
b በግልጽ ለማየት እንደሚቻለው ኤፍራታ የቤተልሔም የቀድሞ ስሟ ነው።—ዘፍጥረት 35:19
-