የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • የይሖዋ የፍርድ ቀን ቀርቧል!
    መጠበቂያ ግንብ—2001 | የካቲት 15
    • 14. አምላክ አምላኪዎቹ ነን በሚሉ ላይ የሚያደርገው ምርመራ ምን ያህል ስፋት ይኖረዋል?

      14 ይሖዋ አምላኪዎቹ ነን በሚሉ ላይ የሚያደርገው ምርመራ ምን ያህል ስፋት ይኖረዋል? ትንቢቱ እንዲህ በማለት ይቀጥላል:- “በዚያም ዘመን ኢየሩሳሌምን በመብራት እመረምራለሁ፤ በአተላቸውም ላይ የሚቀመጡትን፣ በልባቸውም:- እግዚአብሔር መልካምን አያደርግም፣ ክፉም አያደርግም የሚሉትን ሰዎች እቀጣለሁ። ብልጥግናቸውም ለምርኮ ይሆናል፣ ቤቶቻቸውም ይፈርሳሉ፤ ቤቶችንም ይሠራሉ፣ ነገር ግን አይቀመጡባቸውም፤ ወይንንም ይተክላሉ፣ የወይን ጠጁን ግን አይጠጡም።”​—⁠ሶፎንያስ 1:​12, 13

  • የይሖዋ የፍርድ ቀን ቀርቧል!
    መጠበቂያ ግንብ—2001 | የካቲት 15
    • 16. በይሁዳ ላይ መለኮታዊ ፍርድ ሲወርድ ምን መፈጸም ነበረበት? ይህን ማወቃችንስ እንዴት ሊነካን ይገባል?

      16 ባቢሎናውያን ሃብታቸውን እንደሚዘርፉ፣ ቤቶቻቸውን እንደሚያፈርሱና የወይን ምርታቸውን እንደሚወስዱባቸው ከሃዲ ለሆኑት አይሁዳውያን ማስጠንቀቂያ ተሰጥቷቸዋል። መለኮታዊው ፍርድ በይሁዳ ላይ በወረደበት ጊዜ ቁሳዊ ነገሮች ምንም ዋጋ አልነበራቸውም። የይሖዋ የቅጣት ፍርድ በአሁኑ የነገሮች ሥርዓት ላይ በሚወርድበት ጊዜ ተመሳሳይ ሁኔታ ይኖራል። ስለዚህ መንፈሳዊ አመለካከት በመያዝና በሕይወታችን ውስጥ የይሖዋን አገልግሎት በማስቀደም ‘በሰማይ ሃብት እናከማች።’​—⁠ማቴዎስ 6:​19-21, 33

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ